Forwarded from የወደቁትን አንሱ የነዳያን የበጎ አድራጎት ማኅበር (YACAD)
YouTube
ያልተዘመረለት የመልካምነት ጥግ የሆነው ቤት ሁላችንም ልንጎበኘው የሚገባን ቤት!! የወደቁትን አንሱ የነዳያን መርጃ ማህበር #@@!
ስለ ተቋማችን ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
https://www.facebook.com/100005769877746/posts/1934828026719508/?app=fbl
https://t.me/yewedkutnansu
https://vm.tiktok.com/ZMLQY83D7/

AAU GERD CLUB
Hello everyone, after a long hiatus we are excited to announce our return! GERD CLUB is a Student-led club with the goal of empowering and equipping the Student with possible sets of knowledge about GERD. We’ve refined our goals and we are ready to dive headstrong into making those goals a reality. Our club Is developing a training for raising awareness and engagement of student in the protection and promotion of our GERD.
The training is designed to deepen AAU students understanding of GERD DAM and how students can drive the GERD agenda from their perspective. By ensuring students are active participants in the popularization and raising awareness of the GERD
We hope to make you a part of this ,and we’re excited to continue on this together.
P.S: We've a very special guest Mohammed Al-Arusi (GERD ACTIVIST) who has conducted more than 90 televised debates on behalf of GERD.
📅date: April 30, 2022 at 3 Local time
📍venue: Eshetu CHOLE HALL
🗓 Save the date for APRIL 30
📲 For more: 0962000761

የአዲስ ተማሪዎች ጥሪ ፦
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2014 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ሚያዚያ 24 ቀን እና ሚያዚያ 25 ቀን 2014 ዓ.ም በተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓስ ሪፖርት እንድታደርጉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥሪ አቅርቧል።
ተማሪዎችም ለምዝገባ ስትመጡ የሚያስፈልጋችሁ ነገሮች ከላይ ተዘርዝረዋል አንብቧቸው።
ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሆኖ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉትና ስለ ዩኒቨርስቲው ገለጻ የምታገኙት ሚያዚያ 26 ቀን 2014 ዓ.ም መሆኑን ተገልጿል
ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ውስጥ የመኝታ አገልግሎት ለማግኘት የተመደበላችሁን የመኝታ ክፍል 12ኛ ክፍል በተፈተናችሁበት ቁጥር በመጠቀም ከ https://portal.aau.edu.et ማግኘት ትችላላችሁ።
በሌሌላ በኩል ፤ ተለያየ ምክንያት ትምህርት አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁ ተማሪዎች አዲስ ከተመደቡ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር በመቅረብ በ2014 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሴሚስተር ለመልሶ ቅበላ ከሚያዚያ 27 እና 28 2014 ዓ.ም እንዲያመለክቱ ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አቅርቧል።
©Tikvah

AAU Tutorial
የአዲስ ተማሪዎች ጥሪ ፦ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2014 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ሚያዚያ 24 ቀን እና ሚያዚያ 25 ቀን 2014 ዓ.ም በተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓስ ሪፖርት እንድታደርጉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥሪ አቅርቧል። ተማሪዎችም ለምዝገባ ስትመጡ የሚያስፈልጋችሁ ነገሮች ከላይ ተዘርዝረዋል…
Use this link to see your dormitory placement: https://portal.aau.edu.et/NewStudents/DormitoryPlacement/ShowDormitory
Academic calendar for 1st year undergraduate students.
https://t.me/aau_2014_batch
https://t.me/aau_2014_batch
2021-22-AY-New-Entry-Regular-Undergraduate-Students(1).pdf
256.2 KB
To get more information join via the link below:
https://t.me/aaututorial
https://t.me/aaututorial