AAU Tutorial
7.67K subscribers
1.18K photos
10 videos
523 files
984 links
This channel is designed to share information and to support AAU students.
For any comment or suggestion use: @haile_my
Download Telegram
ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚመረቁ ተማሪዎች በሰለጠኑባቸው ሙያዎች ብቁ መሆናቸውን ለማረጋገጥ እንዲወስዱ የሚጠበቀውን የመውጫ ፈተና ወደ ተግባር እንዲገባ ዝግጅት መደረጉን የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

የመውጫ ፈተናውን በተመለከተ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንቶች በተገኙበት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ምክክር እየተደረገ ይገኛል።

የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የምክክር መድረክ ባዘጋጀው ውይይት የመውጫ ፈተናው አስፈላጊነት፤ የፈተናው አወጣጥና አፈታተን እንዲሁም በተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር እየተደረገበት ነው።

የምክክር መድረኩ ፕሬዝዳንት እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ጣሰው ወልደሃና (ፕ/ር) የመውጫ ፈተናው የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ፣ የምሩቃንን ክህሎትና እውቀት ለመፈተሽ እንዲሁም የሥራ ገበያን ለማሳደግ የሚያግዝ መሆኑን ገልጸዋል።

የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታው ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ መንግስት በመጪዎቹ አምስት ዓመታት የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ጠንካራ ትግበራ እና ርምጃዎችን እንደሚወስድ አንስተዋል።

በቀጣይ 5 ዓመታት አዲስ የመንግስት ዩኒቨርሲቲ እንደማይኖር የገለጹት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ይልቁንም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አቅም እና ጥራት ማሻሻል ላይ በትኩረት ይሰራል ብለዋል።

በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ተመራቂ ተማራዎች ፈተናዉን እንዲወስዱ በቂ ዝግጅት መደረጉን ጠቁመዋል።

የመውጫ ፈተናው በእያንዳንዱ ዩኒቨርሲቲ በየሙያው እና ትምህርት ዘርፍ ተዘጋጅቶ የሚሰጥ ሲሆን ለዚህም ትግበራ ፖሊሲና ዝርዝር ማስፈፀሚያ መመሪያ መዘጋጀቱን ገልጸዋል።
©AMN
AAU Tutorial
Photo
Those of you who didn't take a notebook before, you can take today at room number 106.
For all 3rd year Economics students,
You can take your grade reports from CoBE registrar office starting form tomorrow.
Time: 8:50LT.
Venue: Eshetu Chole Hall, CoBE.
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ውስጥ እውቅና አግኝተው ከሚንቀሳቀሱ ክበባት ዉስጥ እጅግ በጣም ተወዳጅ የሆነው የRed Cross ክበብ እናንተን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ ይገኛል። በ2014 ዓ.ም አዲስ እና ነባር አባላትን ለመመዝገብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። ስለሆነም በክበቡ ዉስጥ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከታች ባለው Google Form መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc_aqZ2Jv4jZc-Qit9wOYp72tvGiSgFZSYdW_Me7TOHHQg-Fg/viewform?usp=sf_link
Dear members of AYE club,
We kindly invite you to participate in cleaning camping that will be held on Saturday morning at CoBE campus.