AAU NEWS
10.7K subscribers
3.05K photos
78 videos
392 files
1.08K links
First and best source of information in AAU.
NOT OFFICIAL!

For any information contact
@Lincoln0012
Download Telegram
" በስህተት ወደ አካውንቴ የገባልኝን 3.5 ሚሊዮን ብር ለባለቤቱ መልሻለሁ " - አቶ በህጉ ወ/ሚካኤል

በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በስህተት ወደ አካዉንቱ የገባን 3.5 ሚሊዮን ብር ተመላሽ ያደረገ ግለሰብ ምስጋና እየተቸረው ይገኛል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ በጉዳዩ ዙሪያ በስም ተጠቃሹን ግለሰብ አግኝቶ ያነጋገራቸው ሲሆን የባንክ ባለሙያ አስተያየት እና ምክርም ጠይቋል።

በስህተት የገባላቸዉን 3.5 ሚሊዮን ብር የመለሱት አቶ በህጉ ወ/ሚካኤል ምን አሉ ?

" ከባንክ ወደ ባንክ በሚደረግ የገንዘብ ዝዉዉር ሂደት በተፈጠረ ስህተት ከሌላ ግለሰብ ወደ አካዉንቴ የገባን 3.5 ሚሊዮን ብር ለባለቤቱ ተመላሽ አድርጊያለሁ።

እኔም የስራ ሰዉ ነኝ እንደዚህ አይነት ክስተት ልያጋጥመኝ ይችላል፤ ስለዚህ ገንዘቡ የኔ ስላልሆነና ለባለቤቱ መመለስ ስላለብኝ ሳላቅማማ መልሻለሁ " ሲሉ ጉዳዩን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስረድተዋል።

አቶ በህጉ አክለዉም " ብዙ ሰዎች ሞኝ እንደሆንኩ፣ መመለስ እንዳልነበረብኝና ብመልስም ከላዩ ቀንሼ መሆን እንደነበረበት አስተያየት ሲሰጡ ሰምቻለሁ፤ ዳሩ ግን ቅድም እንዳልኩት የኔ ያልሆነ ነገር የኔ አይደለም፤ በተለይም እኔም በቢዝነስ አለም ዉስጥ እንዳለ ሰዉ ነግ በኔ እንደሆነ በመረዳት ማድረግ ያለብኝ ነዉ ያደረኩት "ብለዋል።

እናንተ ብትሆኑ ትመልሳላችሁ?

@AAUNEWS1
#EOTC

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዜማ ንዋያተ ቅዱሳት የሆኑትን ፦
➡️ ከበሮ፣
➡️ ጸናጽል፣
➡️ መቋሚያና እንዲሁም ከ10 በላይ ቅዱሳት መጻሕፍት በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በቅጂና ተዛማች መብቶች መመዝገባቸውን አሳወቀች።

ቤተክርስቲያኗ ሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም የዜማ ንዋያተ ቅዱሳቱ እና ቅዱሳት መጻሕፍቱ ተመዝግበው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አእምሯዊ ንብረት መሆናቸው ከባለሥጣኑ በወጣው ደብዳቤ መረጋገጡን ገልጻለች።

መረጃው የቤተክርስቲያኒቱ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ነው።

@tikvahethiopia

Share it for more information
👇👇👇👇👇
@AAUNEWS1
#Notice

AAU,School of Commerce

@AAUNEWS1
❗️ ትራምፕ የአሜሪካን ኤምባሲዎች በሙሉ ለመዝጋት አቅደዋል - CNN

በፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ እንግሊዝ፣ ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ጨምሮ ወደ 30 የሚጠጉ ኤምባሲዎች እና ቆንስላዎች ሊዘጉ ይችላሉ።
🚨 CALL FOR APPLICATIONS: IGAD INTERNSHIP PROGRAMME 2025🎯

Are you a young changemaker passionate about gender equality and regional development? This is YOUR chance to step into a meaningful role with impact across the Horn of Africa! 🌍

🕊 In partnership with the Government of Japan, IGAD is offering a 3-month internship for emerging leaders to gain professional experience within IGAD institutions and partner governments.

What You’ll Gain:
Real-world experience in policy & program implementation
Personalized mentorship & career development
Support for gender mainstreaming and cross-cultural collaboration

📍 Duty Station: IGAD Offices in your home country

🔗 Apply: https://igad.int/job/internship2025

📝 Deadline: April 30, 2025

"If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏



@AAUNEWS1
የቀድሞው ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያም አውሮፕላን ተጠግኖ ዳግም ለአገልግሎት መብቃቱ ዛሬ ተነግሯል።

አውሮፕላኑን ከ37 ዓመት በኋላ የበረራ አገልግሎት እንዲሠጥ ማድረግ መቻሉን የመከላከያ ሠራዊት ገልጿል።

@AAUNEWS1
አርሰናል ሳይጠበቅ 3:0 በሜዳው ማድሪድን በመቅጣት አስደምሞናል፣
ዛሬስ ምን ይፍጠር ይሆን?

መልካም ጨዋታ ተመኘን🙏

@AAUMEREJA
Found ID
Feven Alemu

Please contact @Lincoln0012
#Readmission announcement for AAU Students

©️Registrar office


@AAUNEWS1
Anyone who get this ID please contact Me


0922390147....@Bura_lion




@AAUNEWS1