ፕሮግራማችን ሊጀመር ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል። ለሌሎችም share አድርጉ። https://t.me/aaumsu?livestream=085c0103349ecd1269 ተቀላቀሉ።
Telegram
AAU - Muslim Students Union
This is the official channel of AAU-MSU.
Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303
Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com

👌6
👌15👍6🔥5❤1
"የሀይማኖታዊ መብቶቻችንን የመጠበቅ ግዴታ አለብን!!"
"ዩንቨርሲቲዎች የጋራ ሀብቶቻችን ናቸው!"
ወንድም ሙሐመድ አሚን ካሳ ~ የEHEMSU ፕሬዚደንት!
@aaumsu
"ዩንቨርሲቲዎች የጋራ ሀብቶቻችን ናቸው!"
ወንድም ሙሐመድ አሚን ካሳ ~ የEHEMSU ፕሬዚደንት!
@aaumsu
🔥19👍4❤2💯2
" ዛሬ ለተደረጉ ነገሮች ወደፊት ለሚደረጉ ነገሮች በጥልቀት መወያየት አለብን !! መንቃት አለብን!! "
"የአዲስ አበባ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ሊበረታታ ይገባል በርቱ በዚሁ ቀጥሉ"
ሙሃመድ አሚን ካሳው ~ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ፕሬዚደንት

🔥16❤2👌1
Forwarded from AAU - Muslim Students Union
የቀድመው የጅግጂጋ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት፤ በአሁኑ ወቅት ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሳይኮሎጂ ዲፕርትመንት ሌክቸር ድጋፋችንን ይሻሉ !
ዶክተር አብዱናሲር አሕመድ በአንድ ወቅት ጂግጂጋ ዩኒቨርስቲን በፕሬዚዳንትነት ያገለገሉ አንጋፋ ምሁር ናቸው። በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሳይኮሎጂ ዲፓርትመንት መምህር ሲሆን ባደረበት ፅኑ ሕመም ምክንያት በውጭ ሀገር እንዲታከም ስለተወሰነና ከሕክምና እና ከአንዳንድ ወጪዎች ጋር ተያይዞ የገንዘብ እጥረት ስላጋጠመው እርዳታ ይደረግለት ዘንድ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የትምህርት እና ቋንቋዎች ጥናት ኮሌጅ ጠይቋል።
ነብያችን ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አንድ ሙስሊም ከሌላኛው ሙስሊም ልክ እንደ አንድ አካል ነው ብለዋልና የዶክተርን ችግር ችግራችን አድርገን እንተባበራቸው ዘንድ ጥሪያችን ነው። የአንድን ሙዕሚን ጭንቀት በዱንያ ላይ ያቃለለ አላህ ከአኼራ ጭንቀቱ ያቃልልለታልና በቻልነው አቅም ከዶክተር ጎን በመቆም ጭንቀታቸውን እናቃል። መልዕክቱን ለሌሎችም በማዳረስ በኸይር ስራው ላይ ተሳታፊ እንሁን።
የንግድ ባንክ አካውንት፦ 1000003646096 (Abdenasir Ahmed Ibrahim). የላካችሁበትን screenshot በማድረግ @Niqab_issueBot ላኩልን።
አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስ፤ የመጨረሻም ያድርገው።

🫡16👍6❤2
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات
ፕሮግራማችን ባማረ ሁኔታ ተጠናቋል።
በትልቅ ርዕስ ከትልልቅ እንግዶች ጋር በጣም ጣፋጭ ጊዜን አሳልፈናል። ጥሪያችንን ተቀብላችሁ ለተሳተፋችሁ እንግዶች ምስጋናችንን እናቀርባለን። ፕሮግራሙ እንዲሳካ ለተነቀሳቀሱ እህት እና ወንድሞችም ሁሉ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ ማለት እንወዳለን!
ፕሮግራሙን በቀጥታ መከታተል ላልቻላችሁ ሪከርድ የሚለቀቅ ይሆናል።
በቀጣይም መሰል ከሌሎች እንግዶች ጋር በአላህ ፈቃድ የሚቀጥሉ ይሆናል።

🔥13👏6❤4👍2
AAU - Muslim Students Union
ለግፍ ያላጐነበሰው ንጉሥ 👑 ክፍል 2 ቅንነት ካለ፣ ሰብአዊነት ካለ ፣ ሰላም የሆነውን እምነታችንን እና ሙስሊሞችን ለመቀበል ልቦች በሮቻቸውን ይከፍታሉ። ነጃሺም ያደረገው ይህንን ነው። ቅን ነበር፣ለቅኖችም ልቡን ክፍት አደረገ፣አላህም በሂደት የሂዳያን መንገድ አገራለት። የነብዩ ሙሀመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ባልደረቦች በሀበሻ የገጠማቸውን እንዲህ ሲሉ መስክረዋል:- “ሀበሻ ገባን። መልካም…
ለግፍ ያላጐነበሰው ንጉሥ 👑
ክፍል 3
“በእርግጥም አላህ የንጉስ ነጃሺን ቀልብ ለሂዳያ መርጧታል”
ይህንን ንግግር ነጃሺ በጥሞና ካዳመጡ በኋላ እውነታው ውልል ብሎ ታያቸው፤ ስደተኞችንም ለልኡካኑ ላለመስጠት ወሰኑ።
እንዲህ ነው እንግዲህ በቅንነት የተሞላው የንጉስ ነጃሺ ማንነት ቀስ በቀስ ወደ እውነት የተመራው።
ዛሬ ላይ የሚፈጠረው ግን የዚህ ተቃራኒ ነው ፣ አንዳንድ ሰዎች እውነትን ፍራቻ፤
አይድረስብኝ፣ አልወቀው ይቅርብኝ፣ ያወቀውም አይቅረበኝ፣ ማንም አይደርስበት ዘንድም ውሸት መስሎ ይቅረብ በማለት አልፎ ተርፎም እኚህ ሰዎች ከዚህ እውነታ ራስን ለማግለል በሚል በአስቀያሚ ጠላትነት ይታወራሉ።
አስተሳሰብ፣ እይታ፣ ልብ እና አእምሮ ደግሞ ሁሉም ቀስ በቀስ አብረው ሲታወሩ ሰብአዊነትም ይጠፋና በድሮ ጊዜ ……….
እየተባለ ይተረክለታል።አለምም ግፍ ሰጪዎችን፣ ተቀባዮችን እና አንቀበልም ያሉ ታጋዮችን አፍርታ ትቀጥላለች።
ወደ ታሪኩ ስንመለስ እውነቱ የተገለጸላቸው ንጉስ ነጃሺ ስደተኞችን አሳልፎ ላለመስጠት በመወሰን
“ይህ እና ኢሳ(እየሱስ )ይዞት የመጣው መልእክት ከአንድ ምንጭ የተቀዱ ናቸው “አሉ።
ቀጥለውም ለቁረይሽ ልዑካን
‹‹ሂዱ! ለናንተ አሳልፌ አልሰጣቸውም:: ማንም በመጥፎ እንዳይቀርባቸው:: በአምላክ ስም እምላለሁ፡- ይህ ሰው ያነበበው በወንጌል ከተጻፈው የዚህችን ስንጥርያህል እንኳ የተለየ አይደለም›› ሲሉ ተናገሩ::
በአገራቸው ግዛት ያለምንም ችግር በነጻነት እንዲቆዩም ፈቀዱላቸው:: የቁረይሹ ልዑክም ዓላማው ሳይሳካለት ተመለሰ፡፡
የነጃሺን ሁኔታ ያስተዋሉ ክርስቲያኖች ተሰባስበው መጥተው ነጃሺን ‹‹ሃይማኖታችንን ትተሃል›› በማለት ወቀሱት። አመጽ ተቀሰቀስ፡፡ ነጃሺም ወደ ሶሓቦች በመላክ በሁለት ጀልባ ለጉዞ እንዲዘጋጁ አዘዘ:: ይህን ያደረገው ድንገት ከተሸነፈ ወደ አገራቸው መሸሽ እንዲችሉ ነበር፡፡
ሶሓቦች አብረውት ሊዋጉ ፈለጉ፡፡ ነጃሺ ግን ፈቃደኛ ሳይሆን ቀረ፡፡ ነጃሺ አመጹን ለማኮላሸት ወደ አባይ ወንዝ አቅጣጫ ዘመተ:: ነጃሺ ተሸንፎ የሃይማኖት ነጻነታቸውን የማይጠብቅ ንጉሥ እንዳይመጣ ሶሓቦች ሰጉ፡፡
‹‹ማን ወደ ስፍራው ተጉዞ የጦርነቱን ዜና ያምጣልን?›› ሲሉም ተወያዩ። በእድሜ ትንሹ ዙበይር ኢብኑል ዓዋም ተንቀሳቀሰ፤ነጃሺ ዘመቻውን በድል እንዲወጣ ሶሓቦች ዱዓ ማድረግ ቀጠሉ፤ነጃሺ በጠላቱ ላይ ድል አደረገ። 💫
ዜናውን ዙበይር ለሶሓቦች አደረሰ፤እጅግ ተደሰቱ፡፡ የደስታቸውን ወሰን ሲገልጹ ‹‹እንደዚያ ያለ ደስታ አላየንም›› ሲሉ ነበር የተናገሩት::
ሶሓቦች በነጻነት ሃይማኖታቸውን እየተገበሩ በሐበሻ(አክሱም) ሕይወታቸውን ቀጠሉ፣የነቢዩን (ሶ.ዐ.ወ) ወደ መዲና መሰደድ ሲሰሙ 33 ወንዶችና 8 ሴቶች ሆነው ከሐበሻ ወደ መዲና ተመለሱ::
ወደ አክሱም በስደት የመጡትና የኋላ ኋላ የነቢዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) ባልተቤቶች ለመሆን የታደሉት ኡሙ ሰለማና ኡሙ ሐቢባ (ረ.ዐ.) የአክሱም ማርያም (ጽዮን) ቤተ ክርስቲያንን ጎብኝተዋል።
በሶሂህ አል-ቡኻሪ የሐዲስ ጥራዝ ላይ በተዘገበው መሠረት በጉብኝታቸው ወቅት በቤተ ክርስቲያኒቱ የተመለከቱትን ‹‹የጻድቃን›› ምስሎች ወደ አገራቸው ከተመለሱ በኋላ ለነቢዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) ነግረው ነበር።
ነቢዩም (ሶ.ዐ.ወ) ‹‹ከመካከላቸው ጻድቅ ሰው ሲሞት በመቃብሩ ስፍራ ላይ የአምልኮ ቤት ይገነባሉ:: እነዚያንም ምስሎች ከውስጡ ያደርጋሉ፡፡ እነርሱ (ይህን የሚያደርጉት) በአላህ ዘንድ ይበልጥ መጥፎ ፍጥረታት ናቸው›› ሲሉ መልሰውላቸዋል::
ንጉሥ ነጃሺ ቀደም ብሎ ከነጃዕፈር ጋር ባደረገው ውይይት ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) ነብይ እንደሆኑ ተረድቶ ነበር።
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ለነጃሺ ከላኩት ሁለት ደብዳቤዎች የመጀመሪያው እንዲህ ይላል፡-
በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ፣ በጣም ሩኅሩኅ በሆነው
“ይድረስ ከሙሐመድ (የአላህ መልዕክተኛ) ወደ ነጃሺ አስሐማ የሐበሻ ንጉሥ። ከዚህ በመቀጠል በቅድሚያ አላህን አመሰግናለሁ::
አላህ ከርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለ (ጌታ) ነው፡፡ ንጉሥ ነው፡፡ ፍጹም ነው፡፡ ሰላምና የሚታመንበት፣ አሸናፊ ነው::
ዒሳ የማርያም ልጅ ራሷን የጠበቀችና ጻድቅ በሆነችው ማርያም ላይ የተጣለ የአላህ መንፈስና ቃል መሆኑን እመስክራለሁ፡፡ እርሷም በአላህ መንፈስና እስትንፋስ ዒሳን አረገዘች:: አላህ አደምን በእጁና በእስትንፋሱ እንደፈጠረ ሁሉ፡፡
እኔ ወደ አላህ እጠራሃለሁ፡፡ አንድ ነው:: አጋር የለውም:: በእርሱ ትእዛዝም ሥር እንድትውል አሳስብሃለሁ።
እኔንም እንድትከተለኝ፣ እንድታምንብኝና ወደኔም የወረደውን (ቁርኣን) እንድታምንበት እጠይቅሃለሁ፡፡ እኔም የአላህ መልዕክተኛ ነኝ፤ አንተንም ሆነ ሠራዊትህን ወደ አላህ እጠራችኋለሁ፤
መልዕክቴን አድርሻለሁ። ተቀበሉኝ: ሰላም ቀናውን ጎዳና በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን።”
ደብዳቤውን ለነጃሺ ሲሰጥ ዐምር ኢብን ዑመያ እንዲህ ሲል ተናገረ፡-
“ንጉሥ ሆይ! እኔ የምነግርህ ጉዳይ አለ:: በጽሞና ታደምጠኝ ዘንድ እጠይቅኃለሁ:: አንተ ለኛ አዛኝ ሰው በመሆንህ የኛው አካል ነህ::
እኛም ባንተ የጠበቅነውን በጎ ነገር ሁሉ አግኝተናል፡፡ እንዳይደርስብን የሠጋነው መጥፎ ነገርም በኛ ላይ አልተፈጸመም። ከዚህ በፊትም ያንተን ማንነት አረጋግጠናል፡፡
በኛና ባንተ መካከል ወንጌል የማይሻር ምስክር ነው:: የማያዳላ ዳኛም ነው። አይሁድ ዒሳን (ኢየሱስን) እንደካዱ ሁሉ ይህን ነቢይ አንተም እንዳታስተባብል::
ነቢዩ አንተንና ሕዝብህን ሌሎችን ላላጩበት ተግባር ሊያጩህ ይፈልጋሉ:: ይህም ካንተ ባየነው መልካም መስተንግዶ ሳቢያ ነው፤የላቀ ምንዳ እንድታገኝ እንመኛለን።”
ንጉስ ነጃሺም በነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ማመኑን ግልጽ አደረገ፡፡እንዲህም ሲል ተናገረ:-
“በአምላክ ስም እመሰክራለሁ:: እርሱ የመጽሐፍት ባለቤቶች (አህለል ኪታብ) የሚጠባበቁት ነቢይ ነው::
ሙሴ —አህያ ላይ ተቀምጦ ይመጣል ሲል የኢየሱስን መከሰት እንዳበሰረ ሁሉ ዒሳም (ኢየሱስም) በግመል ላይ ተቀማጭ የሆነ ነቢይ እንደሚመጣ አብስሯል::
የመልዕክት ልውውጥ እንደማየት አይደለምና (መልዕክተኛውን) ካሉበት ቦታ ድረስ ሄጄ ላያቸው ብችል እወድ ነበር፡፡ ነገር ግን የሐበሻ ረዳቶቼ ጥቂት ናቸው:: ስለዚህ የሰዎችን ልብ እስካለዝብና ረዳቶቼን እስከማበረክት ድረስ ጊዜ ስጡኝ።”
ነጃሺ ኢስላምን መቀበሉን ግልጽ አድርጎ ለነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ዳብዳቤ ጻፈ::
ደብዳቤው የሚከተለው ነበር ፡-
……….ይቀጥላል

❤15🥰3
AAU - Muslim Students Union
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በስኮላርሺፕ ለመግባት አስባችሁ ለUAT ፈተና ክፍያ፤ የትራንስፖርት ወጪ አቅማችሁ የማይችል ሙስሊም ተማሪዎች፦ ጀመዓችን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት በዚህ ችግር ምክንያት ተማሪዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ከመቀላቀል ወደሗላ እንዳይሉና የሙስሊም ተማሪዎችን ተሳትፎ ለማበረታት በማሰብ የጥቂት ተማሪዎችን የUAT ክፍያ፤ የመመዝገቢያ ወጪ እና የትራንስፖርት…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ለዩኒቨርሲቲው የUAT ፈተና፣ መመዝገቢያ እና ትራንስፖርት ወጪ ሽፋን በለቀቀው ፎርም መሰረት በቂ አመልካቾችን አጊኝተናል።
በአሁኑ ሰዓት የተላኩልንን መረጃዎች የማጣራት እና የማረጋገጥ ስራ እየሰራን የምንገኝ ሲሆን፤ መረጃቸውን አጣርተን ላፀደቅናቸው ተማሪዎች ነገ ኢንሻአላህ የምናሳውቅ ይሆናል።
በተጨማሪም የሌሎች ተማሪዎችን ወጪ ለመሸፈን የሚያስችል ተጨማሪ ቦታ ካገኘን በቀጣይ ማስታወቂያ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።
አላህ ኡማውን የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ!

❤17👏7
በቀና ልቦች ከተደረገ ርብርብ መካከል ... በሕክምና ላይ ለሚገኙት የዩኒቨርስቲያችን መምህር ዶክተር አብዱናሲር!
አላህ ጥሪያችሁን ሁሉ አሚን ብሎ በኸይር ይመልስ። ሁልጊዜም ኸይርን የምታገኙ፤ በመጥፎ የማትገኙ ያድርጋችሁ። አፊያችሁን ይሙላ፤ ኢማናችሁን ይሙላ፤ ሪዝቃችሁን ያስፋ፤ መዘውተሪያችሁን ፊርደውሰል አዕላን ያድርግ።
በአንድ ወቅት የጅግጂጋ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት፤ አሁን ደግሞ በAAU ሳይኮሎጂ ዲፓርትመንት ሌክቸር ነበሩ። አሁን ግን የጉበት ንቅለተከላ ግዴታ ሆኖ በውጭ ሕክምና ላይ ናቸው። እገዛችን ያስፈልጋቸዋልና በቻልነው እንረባረብ። ለሙዕሚን የውንድም ሕመም ሕመሙ ነው። እንደ አንድ ግንብ ሆኖ መተጋገዝ ከአማኝ መገለጫ ነው።
የንግድ ባንክ አካውንት፦ 1000003646096 (Abdenasir Ahmed Ibrahim). የላካችሁበትን screenshot በማድረግ @Niqab_issueBot ላኩልን።
አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስ፤ ኸይር ጀዛችሁንም ይክፈል!!

🔥7❤4
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን !!!
የቀድሞው የጅግጂጋ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት፤ አሁን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሳይኮሎጂ ዲፓርትመንት መምህር የነበሩት ዶክተር ዶክተር አብዱናሲር አህመድ ወደ አኼራ ሄደዋል። አላህ በጀነተል ፊርደውስ ይቀበላቸው። ለቤተሰባቸውም መፅናናትን ይለግስ።

💔82😭36😢11❤2
AASTU / ASTU መግባት ለምትፈልጉ፦
ነገ ሐሙስ ከምሽቱ 2:50 ጀምሮ
የመግቢያ ፈተናው ምን ይመስላል፤ አጠቃላይ ማድረግ ያለብኝ ዝግጅት ምንድን ነው፤ የዩኒቨርስቲዎቹ ሁኔታ እንዴት ነው፤ ምን ምን ዲፓርትመንቶች አሉ፤ ምንስ ይጠብቀኛል በሚሉት ነጥቦች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ ይዘናል።
ተጋባዥ እንግዶች፦
፨ ኢብራሒም ኸዲር፦ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ አካዳሚክ ሴክተር አሚር
፨ መስዑድ ሙስጠፋ፦ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ተማሪ
ፕሮግራሙ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ BAIS ተማሪ በሆነው ሚፍታሕ ኢብራሒም የሚመራ ይሆናል። እንዲነሳ የምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች ከአሁኑ ሰዓት ጀምራችሁ @MOHAMMADAMMINM ላኩ።
ፕሮግራሙ ነገ ሐሙስ ነሐሴ 28 / 2018 ዓ.ል ከምሽቱ 2:50 ጀምሮ @MohammadamminKassaw Live ይካሄዳል። ለሁሉም ይደርስ ዘንድ share አድርጉት።
@MohammadamminKassaw

❤9
AAU - Muslim Students Union
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ለዩኒቨርሲቲው የUAT ፈተና፣ መመዝገቢያ እና ትራንስፖርት ወጪ ሽፋን በለቀቀው ፎርም መሰረት በቂ አመልካቾችን አጊኝተናል። በአሁኑ ሰዓት የተላኩልንን መረጃዎች የማጣራት እና የማረጋገጥ ስራ እየሰራን የምንገኝ ሲሆን፤ መረጃቸውን አጣርተን ላፀደቅናቸው ተማሪዎች ነገ ኢንሻአላህ የምናሳውቅ ይሆናል። በተጨማሪም የሌሎች ተማሪዎችን ወጪ ለመሸፈን የሚያስችል…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ለዩኒቨርሲቲው የUAT ፈተና፣ መመዝገቢያ እና ትራንስፖርት ወጪ መሸፈን የማይችሉ ልጆችን ለመደገፍ በለቀቀው ፎርም ተመዝግባችሁ እስካሁን ያልተደወለላችሁ ወንድም እና እህቶች፤ ስልካችሁን ማግኘት ስላልቻለን በ @Aaumuslimstudentsunion1 እንድታናግሩን እንጠይቃለን።
@aaumsu
@aaumsu
🔥7