This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎉ደርሷሷልል ❕
🔥 ሕያው ምስክር ~ 1 ~ 🔥
ዘመናትን ሲሸጋገር የቆየው የ ጭቆና ብትር በ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ላይ!!
እነሆ ታሪካዊው መድረካችን 1 ብሎ ለ ዛሬ ቀጠሮውን ይዟል! እውነታዎችን በማስተንተን ማንነትን በ አግባቡ መገንባት ላይ ያተኮረው "የሕያው ምስክር" መድረክ በ ታሪክ ገጽ ደምቆ የሰፈረወን የ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ትግል ሊያስቃኛቹ ዝግጅቱን አጠናቋል !!
🗯የዲላ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች የነፃነት ጉዞ ምን ይመስል ነበር !?
🗯አምስቱ ዋና ጥያቄዎቻቸው ምን ምን ነበሩ ?!
🗯እጅግ ፈታኝና ተስፋ አስቆራጭ የነበረው ትግል በምን መልኩ መፍትሄ ሊያገኝ ቻለ ?!
በ ሙስሊምነታቸው ሲደርስባቸው የነበረውን መራራ በደል "ከሙተነቂቦች መንደር" በ ጥቂቱ ልናስቃኛችሁ ሞክረናል፣ በ ዛሬው ምሽት በ 2017 ስለ ተደረገው የተቀናጀ እና ብዙዎችን ስላስደመመው፣ ጠይቆ ታግሎ ማንነትን እና መብትን በማስከበር ረገድ ትልቅ ተምሳሌት ሆኖ ስላለፈው ዲላ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ትግል በ ጥልቅ እንዳስሳለን።
✨ከ ሃይስኮል እስከ ኮሌጅ
✨ከ ዩኒቨርሲቲ እስከ ሥራው ዓለም ድረስ ስለ ችግሮቻችን ያሰሰበው ሁሉ፣ ለተጨነቀ እና ለመፍትሄው ለተብሰለሰል ሁሉ ለመንገዳችን ትልቅ ስንቅ ምንሰንቅበት ልዪ መድረክ ነው!
🗓ዛሬ(ጁምዐ) ማታ 3:00 በቀጠሯችን እንገናኝ!
@aaumsu

🫡18❤7🤝3
ሰዓታት ብቻ ይቀሩታል!
ምስሉን ፕሮፋይል እናድርግ
በስቶሪዎቻችን ላይ እናጋራ
ቻናል እና ግሩፕ ያላችሁ መልዕክቱን በዚያ በኩል አድርሱ
ኢንቦክስ በመግባትም ለምናውቃቸው ሁሉ እንላክ!
ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ እንገናኝ !
@aaumsu
ምስሉን ፕሮፋይል እናድርግ
በስቶሪዎቻችን ላይ እናጋራ
ቻናል እና ግሩፕ ያላችሁ መልዕክቱን በዚያ በኩል አድርሱ
ኢንቦክስ በመግባትም ለምናውቃቸው ሁሉ እንላክ!
ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ እንገናኝ !
@aaumsu
🔥12👍2❤1
AAU - Muslim Students Union
https://t.me/aaumsu?livestream=734f01b6cb97f0269e ፕሮግራማችን ሊጀምር ስለሆነ ተቀላቀሉ።
ፕሮግራማችን የተጀመረ ሲሆን የስድስት ኪሎ ካምፓስ ምክትል አሚር የሆኑት ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን በቁርዓን እየከፈቱት ይገኛል።
እንቀላቀል፤ ሌሎችንም እንጋብዝ!
https://t.me/aaumsu?livestream=734f01b6cb97f0269e

Telegram
AAU - Muslim Students Union
This is the official channel of AAU-MSU.
Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303
Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com

🔥10👏4👍1🫡1
👌10❤6🫡2💯1😭1
🫡21⚡5❤2🥰2
"በሰላማዊ መንገድ መጓዝን ምርጫችን አድርገን እየተንቀሳቀሰን ሳለ እነሱ ግን ወደ ማስፈራራት፤ መረበሽ፤ ልጆችን አትመረቁም በማለት፣ ቤተሰብን በመጥቀስ ለማስፈራራት ሞክረዋል።"
@aaumsu
@aaumsu
🔥18✍1
«ኢማን ባይሆን! የአኺራ ጉዳይ ባይሆን ኖሮ ለማለፍ አስቸጋሪ ነበር!»
ሊከለክሉን የሞከሩት ሰዎች ያልገባቸውና እኛ ብቻ የሚገባን ቁልፍ ነገር ይህ ነው።
ሁሉ የሆነው ለዚያ ነው። ... ኢማን ስለሆነ!!!

🔥20👌7❤4💯2🤗2
🔥28👌5🥰3❤2👍2🏆1
❤19🔥11👏6🤗2
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات
ፕሮግራማችን ባማረ ሁኔታ ተጠናቋል።
የዲላ ዩኒቨርሲቲን ታሪካዊ የመብት ትግል ላጋሩን፤ እንደ ታላቅ ወንድም፤ እንደ አሚር እና እንደ ኡስታዝ ሆነው ምክራቸውን ላካፈሉን የዲላ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ የቀድሞ አሚር ኡስታዝ ኑረዲን አብደላህ ከልብ እናመሰግናለን።
እንዲሁምፕሮግራሙ እንዲሳካ ለተነቀሳቀሱ እህት እና ወንድሞች ሁሉ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ ማለት እንወዳለን!
መጀመሪያ አካባቢ ስለነበረው የኔትዎርክ መቆራረጥ ይቅርታ እየጠየቅን፤ በቀጥታ መከታተል ላልቻላችሁ ሪከርድ የሚለቀቅ ይሆናል።
ህያው ምስክር ፕሮግራማችን በቀጣይም ከሌላ እንግዳና ሌላ አስተማሪ የትግል ታሪክ ጋር በቅርቡ የሚመለስ ይሆናል።

❤21🔥11👏2🫡2🥰1👌1
በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩኅ በጣም አዛኝ በሆነው!
በመጀመሪያ ጥሪያችንን አክብራችሁ ስለተገኛችሁ ኡስታዝ ኑረዲን፣ እንዲሁም መላው ተሳታፊ ወንድምና እህቶች በአላህ ስም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። ለተፈጠረው የኔትወርክ ችግርም ይቅርታ እንጠይቃለን።
በመቀጠል፤ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ ትግል ብዙ የተማርናቸው ትምህርቶች አሉ። የነበረው ወኔ፣ ጥንካሬ እና ህብረት እጅግ የሚያስደንቅ ነበር። አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን፤ ምክራቸውንም ተቀብለናል። በአላህ ፈቃድ "ከትግል በኋላ ድል እንደሚመጣ" የዲላ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ጀማ ሕያው ምስክር ሆኖ ቀርቦልናል።
ይህንንም ተከተሎ ጀማችን ወይም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት፤ ዲላ ላይ ጀግንነት እና ቁርጠኝነት ላሳዩት ወንድምና እህቶች፣ እንዲሁም በጀማቸው ስም ስጦታ ማበርከት ይፈልጋል። ስጦታውንም በሚመጣው ዓመት የWelcome Program ላይ ኡስታዝ መጥተው ይቀበሉን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ሙሀመድ ኢድሪስ (የአአዩሙተህ ፕሬዝዳንት)

🔥19❤3👏1
ሀሳን ኢብኑ ሳቢት ልዩ የስነ-ፅሁፍ ውድድር !
በተደረገው ጥሪ መሠረት ብዙዎች ብዕራቸውን አንስተው ስንኞችን በመቋጠር፤ ሐሳቦችንም በመደርደር በውድድሩ ላይ ተሳትፈዋል። ውድድሩ ስለሕዝበ ሙስሊም የመብት ጥያቄ፤ ስለሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጉዳይ፤ ስለክብራችን፤ ስለነፃነታችን የመክተብ ነው። በግጥምም ሆነ በዝርው፤ ገጠመኝም ሆነ ማንኛውንም ሐሳብ ማቅረብ ይቻላል።
ከ1-3 የሚወጡ ተሸላሚ የሚሆኑ ይሆናል።
1ኛ፦ 1500 ብር፤ የምስክር ወረቀት እና ተጨማሪ ልዩ ስጦታዎች
2ኛ፦ 1000 ብር፤ የምስክር ወረቀት እና ተጨማሪ ልዩ ስጦታዎች
3ኛ፦ 500 ብር፤ የምስክር ወረቀት እና ተጨማሪ ልዩ ስጦታዎች
የጥበብ ውጤቶቻችሁን @Niqab_issueBot ላኩልን።

🔥9❤3
ለግፍ ያላጐነበሰው ንጉሥ 👑
ክፍል 1
ከዘመናት በኋላ በታሪክ ውስጥ አሻራውን ጥሎ ያለፈ አንድ ታላቅ ሰው ወዳፈራችዉ ምድር እንሻገር…………
በዙሪያው ያለው ኃይል ሁሉ በእጁ በነበረበት ጊዜ ✨በምሕረቱ፣
ማንም ሊገዳደረው በማይችልበትና ሊበድል ቢፈልግ አንዲት ስራው በቂ በነበረችበት ሰዓት ደግሞ ✨በፍትሑና በዕኩልነቱ የታወቀ ንጉሥ።
ዓለም በሩን የከፈተለት፣ ተግባሩ ምንም ኃይልና አቅም የሌላቸውን ምስኪን እንግዶች ዕጣ ፈንታ መቀየር የቻለ ታላቅ ሰው።
ከዚህም ጋር እንግዶቹ በመጡ ጊዜ ስለ ኃይላቸው፣ ስለ ብዛታቸው ወይም ለእርሱ ሊያበረክቱት ስለሚችሉት ነገር አንዳችም ጥቅማ ጥቅምን አልጠየቀም።
ይልቁንም አዳመጣቸው፤
ከዚያም ቀላል የማይባል፣ የታሪክ ሚዛኑን ሙሉ በሙሉ የቀየረና ያስዋበን ፤እስከ ዛሬ ድረስ በዚች ምድር ላይ አሻራውን ያኖረ ቆራጥ ውሳኔን ወሰነ።
የታሪክ መጻሕፍት በፍትሕ የመሰከሩለት፣
በሙስሊሞች ልብ ውስጥም ስሙ ከትልልቅ የፍትሕና የሰላም ምዕራፎች ጋር ተያይዞ የሚነሣ ታላቅ ስብዕና።
ታዲያ ይህ ንጉሥ ማን ነው?
ወደ ምድሩ የተሰደዱትስ እነማን ናቸው?
ከሐበሻ ምድር ታሪክ ውስጥስ የእርሱ አቋም ለምን ትልቁን ቦታ ያዘ?
ይህ ሰውስ እንዴት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክ ዋና አካል ሊሆን ቻለ?
የዛሬው ትግላችን ሊጀምር ሚገባው ከትላንቱ ታሪካችን ከዚህ ነው።
💫ዉዱ ንጉሣችን…………
💫አርአያችን ……..
💫የፍትህ ምሳሌያችን……..
💫ዉቡ ታሪካችን…….
ስንታገል ርቀታች እኛው ለእኛው ከመሆን አልፎ ለሌላው እስከመድረስ ጭምር እንዲሆን ተምሰሌት የሆነን መሪ
ይህ ታላቅ ስብዕና👇
ንጉሥ አል-አስሐማ ቢን አብጀር (ነጃሺ) ነው።
የኢስለም አሀዳዊ ጥሪን ፈጽሞ መስማት ያልፈለጉት የመካ ቁራይሾች በሙስሊሞች ላይ የቅጣት በትራቸውን አሳረፉ።
አማኞች ግፍና መከራን አስተናገዱ። ችግርና እንግልት ተከተላቸው። ከእምነታቸው በመመለስ እንደነርሱ የጣኦት አምልኮን ይከተሉ ዘንድ ማዕቀብ ስቃይና ጥቃት ተፈጸመባቸው።
ነብዩ ሙሀመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ) በባልደረቦቻቸው ላይ የሚፈጸመውን ጥቃት ሊከላከሉ እንደማይችሉ ሲገነዘቡ ወደ ሀበሻ ምድር እንዲሰደዱ መከሯቸው። እንዲህም አሏቸው :-
“ወደ ሀበሻ ተሰደዱ። በእርሷ ዘንድ አንድንጉስ አለ። ከእርሱ ፊት ማንም ተበዳይ አይሆንም፣ስለዚህ ተሰደዱ። አላህ ካላችሁበት ሁኔታ አውጥቶ ድልን እስክንጎናጸፍ ድረስ። “
በዚህም መሰረት የነብያቸውን ትእዛዝ ተቀብለው በ5ኛው የነብይነት አመት የመጀመሪያውን ስደት 12 ሆነው በጀልባ ለ1 ሰው ግማሽ ዲናር ከፍለው ወደ ሀበሻ ተጓዙ።
በገዛ ሀገራቸው ያጡትን የአምልኮ ነጻነት በሀበሻው መሪ አስሃማ ወይም ነጃሺ አገዛዝ ስርም ተጎናጸፉ።
የነብዩ ሙሀመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ባልደረቦች በሀበሻ የገጠማቸውን እንዲህ ሲሉ መስክረዋል:-
……..ክፍል 2 ይቀጥላል

❤11👍6🔥2