እናት አባቶች ዱዓችሁ መሳሪያችን ነውና በዱዓ አስታውሱን። ይህ የትውልድ አማና ነው። ሁሉም በያለበት በሚችለው ማገዝ ግዴታው ነው። ኡስታዞች፣ የመጅሊስ አካላት፣ የሚዲያ ሰዎች፣ የመንግስት አካላት ሀላፊነታችሁን ትወጡ ዘንድ ጥያቄያችን ነው።
አደራ ! አደራራራ!!
@aaumsu
አደራ ! አደራራራ!!
@aaumsu
❤80👍11💯4🔥2👌2⚡1🥰1
ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ አሁን ምሽት 2:40 ሰዓት ድረስ፣ ተማሪዎቻችን በብርዱና በጨለማው ውስጥ ቁጭ ብለው ለጥያቄዎቻችን ምላሽ እየጠበቁ ይገኛሉ። መብትንና ክብርን ለማስከበር የሚደረግ ጉዞ መራራና ዋጋ የሚያስከፍል ቢሆንም፣ የእነዚህ ወጣቶች ጽናት ግን የፍትሃዊነታቸው ትልቁ ማረጋገጫ ነው።
📌 ለተማሪዎቻችን፦ በዚህ ብርድ በበዛበት ምሽት እያሳያችሁት ያለው ተስፋ አለመቁረጥና ቁርጠኝነት ታሪክ የማይረሳው ታላቅ የጽናት መዝገብ ነው። ቅስናችሁ አይሰበር፣ ሞራላችሁ አይውረድ። በዚህ አስቸጋሪ ሰዓት የምታሳዩት ትዕግስት (ሰብር) እና አንድነት ለነገው ድላችሁ መሰረት ነው። አላህ እውነተኞችንና መብታቸውን በሰላማዊ መንገድ የሚጠይቁትን መቼም ቢሆን አይጥልም።
📌 ለሚዲያ አካላት፦ እነዚህ ወጣቶች የነገዋ ሀገር ተስፋዎች እንጂ የሁከት አራማጆች አይደሉም። ሰላማዊ በሆነ መንገድ፣ ህጋዊና ሰብአዊ መብቶቻቸውን ይዘው መልስ ፍለጋ በብርድ ላይ ተቀምጠዋል። ለነዚህ ተማሪዎች ድምጽ በመሆን ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን።
📌 ለዩኒቨርሲቲው አመራሮችና ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት፦ ተማሪዎች በሰላማዊ መንገድ ላነሷቸው ጥያቄዎች አፋጣኝ፣ ግልጽና ፍትሃዊ ምላሽ መስጠት የሀላፊነት ሁሉ መጀመሪያ ነው። ጉዳዩን በቸልተኝነት መመልከት ወይንም ማዘግየት መፍትሄ አይሆንም። አሁንም ጥያቄያችን ግልጽ ነው! ከምላሹ መሸሽ አይቻልም!
📌 ለመጅሊስ፦ የናንተ የመጀመሪያ ኃላፊነት የሙስሊሙን መብት ማስጠበቅ ነው። ሰላማዊው ጥያቄያችን በፍትሐዊ መንገድ ይመለስ ዘንድ ስሩ። ሴት ልጅ ብርድ ላይ አትደር፤ ተማሪዎች እንቅልፍ አጥተው ሜዳ ላይ አይደሩ። ስለፍትሕ ቁሙ! ታሪክ እየተፃፈ ነው!!
📌 ለሙስሊም ማህበረሰብ፦ እነዚህን በብርድና በጨለማ ውስጥ ያሉ ልጆቻችሁን በዱዓና በሞራል ከጎናቸው ቁሙ።

👏97❤16😭13🔥8👌4🫡2⚡1🏆1💔1
👍61❤17💯15🔥4
“ድል የሚገኘው ከትዕግስት ጋር ነው። እፎይታ የሚገኝው ከጭንቅ በኋላ ነው። በርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት አለ!።” - ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
@aaumsu
@aaumsu
💯65❤27🔥3
በአሁን ሰዓት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ እና የአዲስ አበባ መጅሊስ ጸሐፊ ኡስታዝ ሺሃቡዲን ሸይኽ ኑራ ወደግቢው እየመጡ ይገኛሉ።
የዩኒቨርሲቲውም ፕሬዝዳንት እዚያው ግቢ ውስጥ ይገኛል።
አሁንም ቢሆን ለጥያቄያችን ፍትኃዊ ምላሽ እስኪሰጥ ድረስ የትም አንቀሳቀስም!

🔥104❤20👌16👏9👍2🏆2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"አንድ ሰው እናግኝና ጭፍልቅ ነው የምናደርጋችሁ!" - ከተወሰኑ ደቂቃዎች በፊት
ከነዚህ አካላት ጋር ንግግርም ቀጠሮም አንቀበልም! መብታችን ሳይከበር፤ ጥያቄያችን ሳይመለስ ወዴትም አንቀሳቀስም!

😭67😡50❤11🤬7💔5👌3
❤62👏25👌13🔥9
ተማሪውን ለማረጋጋት እየተሞከረ ቢሆንም ግን ተማሪው አቋሙን አለቅም በሚል ቀጥሏል። ለጥያቄዬም መልስ ሳይሰጠኝ የትም አልሄድም በሚል አቋሙ ጸንቶ ነው ያለው።
አሚሮች ከመጅሊስ አካላት ጋር ንግግር እያደረጉ ይገኛሉ!
@aaumsu
አሚሮች ከመጅሊስ አካላት ጋር ንግግር እያደረጉ ይገኛሉ!
@aaumsu
🔥118👏23❤14👌3⚡1
Update!
ከመጅሊስ በኩል ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ፣ ኡስታዝ አዩብ ደርባቸው፣ ኡስታዝ ሸሃቡዲን ሸኑራን ጨምሮ 5 ልዑካን አባላት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተገኝተው ከጀማዓው ተወካዮች እንዲሁም ከአጠቃላይ ተማሪዎች ጋር ውይይት ካደረጉ በኃላ በነገው ዕለት ከዩኒቨርሲቲው ጋር ውይይት እንደሚደረግ፤ ይህንንም ጉዳይ በኃላፊነት እንደሚይዙት በመናገር ተማሪዎች እንዲበተኑ ሆኗል።
አሁንም የመጅሊስ አመራሮች ለተማሪዎች የገባችሁትን ቃል አክብሩ! ተማሪው እናንተን አምኖ ጥያቄየን ታሳካላችሁ ብሎ አማና ሰጥቷችኃል። ይህን አማና መብላት አላህ ፊት፤ ተማሪው ፊት፤ ህዝብ ፊት እንዲሁም ታሪክ ፊት ተጠያቂ ያደርጋችኃልና አማናችሁ ተወጡ!
ተጨማሪ በቅርቡ የምንመለስ ይሆናል።

❤192👍39💔10👌9😭9👏6🔥5
ወንድማችንን ፍቱት !
ተማሪው በሰላማዊ መንገድ ጥያቄውን እየጠየቀ ባለበት ሰዓት ለተማሪዎች ምግብ ለመግዛት የወጣን ተማሪ ፖሊሶች ይዘው ከእስር ቤት አሳድረዋል። ይህ ትክክለኛ ያልሆነ እና ተማሪው ችግሮችን በውይይት ለመፍታት እየሄደ ያለበትን መንገድ የሚያደፈርስ፤ ዩኒቨርስቲውንም እንደከዚህ ቀደም እንዳናምነውና የተገቡት ቃሎችን ለመፈፀም ቁርጠኝነት እንደሌላቸው እንድናስብ የሚያደርግ ነው።
ጥያቄያችን ሰላማዊ ነው _ የጠየቅነው መብታችን ይከበር ዘንድ ነው _ ሒጃብ ይለበስ ብሎ ለጠየቀ አካል እስር መልስ አይሆንም _ ወንድማችንን ፍቱት !
ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ! ! !

😡155👍25💔8❤4🤬2😭1
ተማሪ ኡስማን ዓሊ በሕግ ትምህርት ቤት የአራተኛ አመት ተማሪ ሲሆን ትላንት ተማሪዎች በሰላማዊ መንገድ እየጠየቁ ባለበት ሰዓት እንዲታሰር ሆኗል። የጀመዓ አሚሮች ለመጠየቅ የሄዱ ቢሆንም አሁን ሊለቁት እንደማይችሉ ገልፀው መልሰዋቸዋል።
ወንድማችንን ፍቱት። ጥያቄያችን ሰላማዊ ነው _ በሰላማዊ መንገድ እየጠየቁ ያሉ ተማሪዎችን በእስር ማስፈራራት ትክክል አይደለም።

🤬146😭32💔19😡10👍6❤4