AAU - Muslim Students Union
6.45K subscribers
2.69K photos
149 videos
51 files
766 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
መጝሪብ እንደ አስር ሁሉ እዚያው የምንሰግድ ይሆናል!

@aaumsu
🫡36👍14🔥641
ተማሪዎች አሁንም ለጥያቄያችን መልስ እስኪሰጥ ድረስ የትም አንሄድም በማለት ፕሬዝዳንቱ ጽ/ቤት ፊት ለፊት መጝሪብ ሰግደዋል።

@aaumsu
🔥2912👍1👏1👌1
መብቱን በሰላማዊ መንገድ እየጠየቀ ያለ ተማሪ ላይ፤ ከ7 ሰዓት ጀምሮ ታግሶ ያለ ተማሪ ላይ ፈደራል ፖሊሶችን መላክ ምን ይሉታል??

አሁንም አቋማችን ግልጽ ነው! መልስ ሳይሰጠን ወዴትም አንሄድም!

@aaumsu
🔥38💯82👍2👏2👌1
ተማሪን በማስፈራራት፤ አሚሮች ለማፈን በመሞከር የሚመጣ ለውጥ የለም!

@aaumsu
😡34💯10🤬31🔥1👌1
FBE፣ Main፣ 5 ኪሎ እና 4 ኪሎ ያላችሁ ወንድም እና እህቶች ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ያሉ ወንድሞቻችሁን በፍጥነት ተቀላቀሉ!!!

@aaumsu
37🔥15👏2💯21👌1
ፌደራል ፖሊሶች ተማሪውን እንዲበተን ለማድረግ እየሞከሩ ቢሆንም ተማሪው አሁንም በእምቢታው ቀጥሏል።

@aaumsu
🔥39😭104👏4🫡4😡31👌1💯1🏆1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Now in front of the president office!

@aaumsu
🔥2341👏1👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እዚያ ያለውን ተማሪ ማስነሳት ሲያቅታቸው ተማሪዎች ወደግቢው እንዳይገቡ እየከለከሉ ይገኛሉ።

አሁንም መፍትሄው የተማሪን ድምጽ ማፈን ሳይሆን ለተጠየቀው ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ መስጠት ነው።

ጥያቄ አለን! መልስም እንፈልጋለን!

Video: አሁን ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ፊት ለፊት

@aaumsu
🔥4171💯1
አይደለም እንቅልፉን፤ ጉልበቱን፤ ጊዜውን ይቅርና ህይወቱንም ለዲኑ ለመሰዋት የተዘጋጀ ትውልድ እንዳለ አልገባቸውም!

@aaumsu
🔥67💯164🥰21👏1👌1
ረሃብ፣ ብርድ፣ ማስፈራረያ የማይበግረው ትውልድ እንደሆነ አልገባቸውም!

@aaumsu
🔥52👏14🫡42💯2🏆21👍1👌1
ግቢው እብደቱን ቀጥሏል!

ምግብም ወደግቢ እንዳይገባ ከልክሏል! ውጭ ያሉ ተማሪዎችም አትገቡም ብሎ እያስፈራራ ነው። መጾም ለኛ አጅር እና ክብር እንደሆነ አላወቁም!

@aaumsu
67🤬14🔥8😡8😭3👌21