AAU - Muslim Students Union
6.45K subscribers
2.69K photos
149 videos
51 files
766 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ንኹሉ ዝምልከቶ!

@aaumsu
23🔥4👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለሚመለከተው ሁሉ!

መልዕክት ከእህቶች - ስልጥኛ

@aaumsu
15🔥3👌2👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለሚመለከተው ሁሉ!

መልዕክት ከእህቶች - ሃላባ

@aaumsu
25🔥4
By any means necessary መብታችን ሊከበር ግድ ነው!

ጥያቄያችን በመመሪያ የተጣሰው መብታችን በመመሪያ ይከበር ነው!

@aaumsu
💯475🔥31
"አትልፈስለሱ፤ አትዘኑም፤ ምእመናንም እንደሆናችሁ እናንተ የበላይ የሆናችሁ ናችሁ።" (አል-ዒምራን፡ 139)

ምንኛ ያማረ ቃልኪዳን! ኢንሻላህ በአላህ እገዛ እና ፈቃድ የበላይ እንሆናለን!

@aaumsu
💯47🔥872👏2
አቋማችን ግልጽ ነው!

ማደር ካለብን አይደለም አንድ ሌሊት ቀናትን እናድራለን፤ መዋል ካለብን ሳምንታትን እንውላለን! መጾም ካለብን ወራትን እንጾማለን! ነገር ግን ለጥያቄያችን መልስ ሳይሰጠን ወዴትም አንሄም!

@aaumsu
💯61🔥11🫡6👏2👌1
መልስ ሳይሰጠን ወዴትም አልሄድም ያለው ትውልድ በአሁን ሰዓት በፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ፊት ለፊት!

@aaumsu
🔥50👏83
"ከነቢይም ብዙ ሊቃውንት ከርሱ ጋር ኾነው የተዋጉ ብዙ ናቸው፡፡ በአላህም መንገድ ለሚደርስባቸው ነገር አልፈሩም፤ አልደከሙምም፡፡ (ለጠላት) አልተዋረዱምም፡፡ አላህ ትዕግስተኞችን ይወዳል፡፡" (አሉ ዒምራን 146)

@aaumsu
🔥42💯5👌2
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ታገሱ ተበራቱም፡፡ (በጦር ኬላ ላይ) ተሰለፉም፡፡ ትድኑም ዘንድ አላህን ፍሩ፡፡" (ኣሉ-ዒምራን 200)

@aaumsu
45💯6🔥4
ፕሬዝዳንቱ ልደታ ካምፓስ ነው ያለው!

ይህ ንቀት ነው! መልስ እስኪሰጠን ድረስ የትም አንቀሳቀስም!

@aaumsu
😡50🤬11💔53🔥2💯1
መጝሪብ እንደ አስር ሁሉ እዚያው የምንሰግድ ይሆናል!

@aaumsu
🫡36👍14🔥641