AAU - Muslim Students Union
6.47K subscribers
2.75K photos
151 videos
51 files
766 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
"ፕሬዚዳንቱ የሉምና ቀጠሮ እንያዝላችሁ እያሉን ነው። ይህንን ቃል ከዚህ በፊትም ያሉት ቢሆንም ቃላቸውን ግን አላከበሩም። በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት ውስጥ መምጣታቸው አይቀርም። እስኪመጡ ድረስ እዚሁ እየሰገድን፣ እያነበብን፣ ብንራብም፣ ቢመሽም እንጠብቃለን። ምንም ቢሆን ምን ንቅንቅ አንልም። ምንም ቢሆን ምን ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ንቅንቅ አንልም። ይህ ስለመብታችን የምንከፍለው ትንሹ መስዋዕትነት ነው።"

በአሁን ሰዓት ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ለተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት

@aaumsu
41🔥75😡1
ቀናትም መቆየት ካስፈለገ እንቆያለን! እዚሁ እንሰግዳለን! እዚሁ እንውላለን! እናድራለን!

በአሁን ሰዓት በፕሬዝዳንት ጽ/ቤት

@aaumsu
🔥2711👏7👌1
አስር እዚሁ ነው የምንሰግደው!

ፈተና ላይ፤ ክላስ የነበራችሁ ወንድም እና እህቶች ተቀላቀሉን!

@aaumsu
👍337🫡4👏1
https://www.tiktok.com/@aaumsu/live?enter_from_merge=pc_share&enter_method=pc_share&is_from_webapp=1&sender_device=pc

አሁን ያለውን ሁኔታ በህብረቱ ቲክቶክ በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ።

@aaumsu
🫡17👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Nama dhimmi ilaallatu hundaaf!

@aaumsu
27🔥6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
إلى جميع المعنيين!

رسالة من الأخوات

@aaumsu
🔥278👏1
በአሁን ሰዓት ተማሪዎች አስር እዚያ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ለመስገድ እየተዘጋጁ ነው።

https://www.tiktok.com/@aaumsu/live?enter_from_merge=pc_share&enter_method=pc_share&is_from_webapp=1&sender_device=pc

@aaumsu
🔥104👏2👌2
Current scenes👌

@aaumsu
🔥4611👏8👌2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ንኹሉ ዝምልከቶ!

@aaumsu
23🔥4👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለሚመለከተው ሁሉ!

መልዕክት ከእህቶች - ስልጥኛ

@aaumsu
15🔥3👌2👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለሚመለከተው ሁሉ!

መልዕክት ከእህቶች - ሃላባ

@aaumsu
25🔥4
By any means necessary መብታችን ሊከበር ግድ ነው!

ጥያቄያችን በመመሪያ የተጣሰው መብታችን በመመሪያ ይከበር ነው!

@aaumsu
💯475🔥31