🫡23🔥15❤4🥰3👏2💯2⚡1👌1
ጥያቄያችን ግልጽ ነው! ጥያቄያችን የፍትህ የእኩልነት፤ የመብት ነው። ከማንም ውለታን አንፈልግም፤ የኛ የሆነውን መብታችንን ነው!
ጥያቄ አለን! መልስም እንፈልጋለን!
@aaumsu
ጥያቄ አለን! መልስም እንፈልጋለን!
@aaumsu
⚡16🔥4❤1
Notice!
ሰላማዊ ጥያቄ የያዘን ተማሪ አላስገባም ማለት ከአምባገንነትም አምባገንነት ነው!
በአምስተኛ በር የተዘጋባችሁ ወንድም እና እህቶች በአንደኛ በር ግቡ!
@aaumsu
ሰላማዊ ጥያቄ የያዘን ተማሪ አላስገባም ማለት ከአምባገንነትም አምባገንነት ነው!
በአምስተኛ በር የተዘጋባችሁ ወንድም እና እህቶች በአንደኛ በር ግቡ!
@aaumsu
😡34🔥6❤5
ጥያቄያችን ግልጽ እና ግልጽ ነው!
መብታችን ይከበር! መመሪያው ይሻሻል ነው!
ለዚህ ግልጽ ጥያቄ ምላሽ መስጠት አሻፈረኝ ያለው አካል፤ እስካሁን መገኘትን አልደፈረም።
መብታችን ይከበር! መመሪያው ይሻሻል ነው!
ለዚህ ግልጽ ጥያቄ ምላሽ መስጠት አሻፈረኝ ያለው አካል፤ እስካሁን መገኘትን አልደፈረም።
🔥26👏4🤬3❤1
ይህን ትውልድ በምንም መልኩ ማስፈራራት አይቻልም። አመራሮቹን በማዋከብ የሚታፈን ጥያቄ አይኖርም። ጥያቄው የመብት እና የፍትህ ነው። መንገዳችንም ሁልጊዜም ሰላማዊ ነው!
የተማሪዎችን ሰላማዊ ጥያቄ በምንም መልኩ ማስቆም አይቻልም!!
@aaumsu
የተማሪዎችን ሰላማዊ ጥያቄ በምንም መልኩ ማስቆም አይቻልም!!
@aaumsu
💯21🔥3❤2
"ፕሬዚዳንቱ የሉምና ቀጠሮ እንያዝላችሁ እያሉን ነው። ይህንን ቃል ከዚህ በፊትም ያሉት ቢሆንም ቃላቸውን ግን አላከበሩም። በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት ውስጥ መምጣታቸው አይቀርም። እስኪመጡ ድረስ እዚሁ እየሰገድን፣ እያነበብን፣ ብንራብም፣ ቢመሽም እንጠብቃለን። ምንም ቢሆን ምን ንቅንቅ አንልም። ምንም ቢሆን ምን ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ንቅንቅ አንልም። ይህ ስለመብታችን የምንከፍለው ትንሹ መስዋዕትነት ነው።"
በአሁን ሰዓት ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ለተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት
@aaumsu
በአሁን ሰዓት ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ለተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት
@aaumsu
❤41🔥7⚡5😡1
🔥27❤11👏7👌1
👍33❤7🫡4👏1