AAU - Muslim Students Union
6.45K subscribers
2.69K photos
149 videos
51 files
766 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
አላሁ አክበር!!! አላሁ አክበር!!!

ከ19 ወራት በላይ፤ ከ620 ቀናት በላይ ጥያቄ አለን! ሲሉ የነበሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ለጥያቄ መልስ እንፈልጋለን! በማለት በአሁኑ ሰዓት ከፕሬዝዳንት ጽ/ቤቱ ጋር ይገኛሉ!!

@aaumsu
🔥4551👏1👌1
ፕሬዝዳንቱ ሳይመጡ የትም አንሄድም! ጥያቄያችን ምላሽ ሳያገኝ ወደኃላ ማለት የለም ያሉት የግቢያችን ሙስሊም ተማሪዎች በአሁን ሰዓት በፕሬዝዳንቱ ጽ/ቤት በገፍ ተሰባሰበዋል!

@aaumsu
28🔥18💯21👌1
መብቱን አሳልፎ የማይሰጥ ትውልድ! መብቱን ለማስከበር መሄድ ያለበትን ሁሉ የሚሄድ ትውልድ እንደሆነ አላወቁም!

@aaumsu
🫡23🔥154🥰3👏2💯21👌1
ጥያቄያችን ግልጽ ነው! ጥያቄያችን የፍትህ የእኩልነት፤ የመብት ነው። ከማንም ውለታን አንፈልግም፤ የኛ የሆነውን መብታችንን ነው!

ጥያቄ አለን! መልስም እንፈልጋለን!

@aaumsu
16🔥41
Notice!
ሰላማዊ ጥያቄ የያዘን ተማሪ አላስገባም ማለት ከአምባገንነትም አምባገንነት ነው!

በአምስተኛ በር የተዘጋባችሁ ወንድም እና እህቶች በአንደኛ በር ግቡ!

@aaumsu
😡34🔥65
ጥያቄያችን ግልጽ እና ግልጽ ነው!

መብታችን ይከበር! መመሪያው ይሻሻል ነው!

ለዚህ ግልጽ ጥያቄ ምላሽ መስጠት አሻፈረኝ ያለው አካል፤ እስካሁን መገኘትን አልደፈረም።
🔥26👏4🤬31