የመቱ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጠንከር ያለ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫው በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለውን የመብት ጥሰት ያወገዘ ሲሆን የሚከተሉትን መልዕክቶችንም አስተላልፏል።
ለAAU ሙስሊም ተማሪዎች፦ እየጠየቃችሁ ያላችሁት የእኛን፣ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን የጋራ ጥያቄ ነው። ሙስሊም እንደ አንድ አካል ነውና ወንድሞቻችሁ ባስፈለጉበት ጊዜ እና ቦታ ሁሉ ከጎናችሁ መሆናቸውን እወቁ።"
ለፌደራል መጅሊስ፦ ከ9 ቀናት በፊት የፌደራል መጅሊስ ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሒም የዩኒቨርስቲውን ፕሬዚዳንት ጨምሮ የሚመለከታቸውን አካላት አናግረው መፍትሔ ለማምጣት እንደተስማሙ ቢገልፁም እስካሁን ድረስ መፍትሔ የሚሆን ነገር አላየንም። ስለሆነም መጅሊሱ ሀላፊነቱ እንደሆነ በቁርጠኝነት ወስዶ አስቸኳይ እና ፍትሐዊ መፍትሔ ይመጣ ዘንድ እንዲሰራ ጥሪያችን ነው።
ለመንግስት፦ ሙስሊም ተማሪዎች በሰላማዊ መንገድ ለጠየቁት ጥያቄ ውይይትን መሠረት ያደረገ፤ ሕግ እና ስርዓትን የተከተለ እንዲሁም አጥፊዎችን ተጠያቂ የሚያደርግ መፍትሔ እንዲመጣ ይሰራ ዘንድ ጥሪያችን ነው።
ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያይዟል።
ጥያቄው የሕዝበ ሙስሊሙ ነው !
ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ! !
@aaumsu

🔥21👏6👍2❤1
AAU - Muslim Students Union
Photo
Barattoonni Musliimaa Yuunivarsiitii Mattuu ibsa jabaa baasaniiru. Ibsa kanaan sarbiinsa mirgaa barattoota Musliimaa Yuunivarsiitii Finfinnee (AAU) irratti raawwatamaa jiru balaaleffachuun, ergaa armaan gadii dabarsaniiru:
Barattoota Musliimaa AAU’f: "Gaaffiin isin gaafachaa jirtan gaaffii waliinii keenya fi kan Musliimota Itiyoophiyaa hundaati. Musliimni akka qaama tokkooti, kanaafuu obboloonni keessan yeroo fi bakka isaan barbaachisetti isin cinaa akka jiran beekaa."
Majliisa Federaalaaf: "Guyyoota 9 dura Pirezidaantiin Majliisa Federaalaa Sheek Haajii Ibraahim, Pirezidaantii Yuunivarsiitii dabalatee qaamolee dhimmi ilaallatu waliin dubbatanii furmaata fiduuf akka walii galan ibsanis, hanga ammaatti furmaata tokkollee hin agarre. Kanaafuu, Majliisni kun itti gaafatamummaa isaa kutannoodhaan fudhatee, furmaatni ariifachiisaa fi haqni akka dhufu akka hojjetu waamicha keenya ni dhiyeessina."
Mootummaaf: "Barattoonni Musliimaa gaaffii karaa nagaatiin dhiyeessaniif, furmaata marii irratti hundaa'e, seeraa fi sirna kan hordofe, akkasumas warra balleessaa raawwatan itti gaafatamoo kan taasisu akka fidu waamicha keenya ni dhiyeessina."
Gaaffichi kan uummata Musliimaati!
Gaaffii qabna — Hanga furmaata haqaa argannutti!

🔥13❤1👏1
የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ባወጣው መግለጫ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች አጋርነቱን ያሳየ ሲሆን ለሚመለከታቸው አካላትም መልዕክቱን አስተላልፏል። በመግለጫው፦
እስከመጨረሻው ሰዓት ድረስ የሚጠበቅባቸውን በማድረግ ከተማሪዎቹ ጎን እንደሚቆሙ የገለፁ ሲሆን የፌደራል መጅሊስ ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ ከ9 ቀናት በፊት ለሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥያቄ መፍትሔ ለማምጣት ቁርጠኝነታቸውን ከገለፁ ቡሃላ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ተወካዮች ጋር ይሰሩ ዘንድ የተቀመጡ አራት ነጥቦች ወደ ተግባር አለመለወጣቸው አስጊ እንደሆነ በመግለፅ ወደ ተግባር በቁርጠኝነት ይገባ ዘንድ ጠይቀዋል።
ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያይዟል!
ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ! ! !

🔥16👌9❤6👏5
ተለቋል!
እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች እየደረሰብን ያለውን የመብት ጥሰት በመታገል ረገድ አሁናዊ ሁኔታን በደንብ የሚገልፀው ፖድካስት ተለቋል።
ሊንክ https://youtu.be/OLd-8QipP2k?si=JhpcMx-4MoqCpmnE ነው። ለሌሎችም ያድርሱ።
ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ !

🔥21❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ቪድዮ እናሰራጭ። የተፈፀመውን ሁሉም ያውቅ ዘንድ። ማብራሪያ መስጠት ያለበት ማብራሪያ ይሰጥ ዘንድ። መጠየቅ ያለበትም ይጠየቅ ዘንድ።
ሊንኩ https://vt.tiktok.com/ZS9PMXMfg/ ነው። ግቡና ሪፖስት አድርጉ።
ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ!

🔥29👍4😭4❤3🫡2
ነገ ጁምዓ ነው!
የዩኒቨርስቲ ጀመዓዎች በየመስጂዶቻችሁ እንዲሁም ኹጥባ የምታደርጉ ኡስታዞች በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለውን የመብት ጥሰት እንድታወግዙ፤ ሒጃብን/ኒቃብን የሚከለክለው መመሪያ ይሻሻል ዘንድ መልዕክት እንድታስተላልፉ፤ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች አጋርነታችሁን እንድታሳዩ ጥሪያችን ነው።
ጥያቄው የሁላችንም ነው!
ፍትሕ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች!
ሙስሊም እንደ አንድ አካል ነው፤ ሙስሊም እንደ አንድ ግንብ ነው፤ ጥያቄው የሕዝበ ሙስሊሙ ነው።
አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሙሐመድ !😍!

🫡27❤16👍3👌2
የወሎ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ከጁምዓ ቡሃላ "ፍትሕ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች!" - በማለት አስተጋብተዋል።
ሒጃብ ማንነት ነው። ማንነት ሊከለከል አይገባም!
መብቶቻችንን የነጠቁ አካላት በሕግ ይጠየቁ!
ጥያቄው የእኛም ነው!
ጥያቄው የሕዝበ ሙስሊሙ ነው!
ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ!
ይህ ጅማሮው ነው _ ይቀጥላል 🔥
@aaumsu
ሒጃብ ማንነት ነው። ማንነት ሊከለከል አይገባም!
መብቶቻችንን የነጠቁ አካላት በሕግ ይጠየቁ!
ጥያቄው የእኛም ነው!
ጥያቄው የሕዝበ ሙስሊሙ ነው!
ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ!
ይህ ጅማሮው ነው _ ይቀጥላል 🔥
@aaumsu
🔥45❤11👏5🥰2⚡1👍1
ይህ ከመቱ ሰማይ ስር ነው
የመቱ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ከጁምዓ ቡሃላ ጥያቄ አለን ሲሉ ድምፃቸውን አሰምተዋል።
ጥያቄው የሕዝበ ሙስሊሙ ነው!
Gaaffii Qabna !
Qaamonni mirga keenya sarban seeraan haa gaafataman !
ፍትሕ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች!
ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እንፈልጋለን _ ዘላቂ መፍትሔ እንፈልጋለን !

🔥42❤18👏3🥰2⚡1🫡1
የሰፈረሰላም ተማሪዎች ቅሬታቸውን በካምፓሱ ባሉ ሳጥኖች ውስጥ በፅሁፍ እያስገቡ ነው
"አለባበሴ በእምነቴ የታዘዝኩት ማንነቴ እና አውልቄ ልጥለው የማልችለው ነገር ከመሆኑ ጋር ዩኒቨርስቲው ይህንን አድርጌ እንዳልማር መከልከሉ ከትምህርቴ እና ማንነቴ እንድመርጥ የሚያስገድድ በመሆኑ ዩኒቨርስቲው መመሪያውን እንዲያሻሽል እጠይቃለሁ።"
"በአንቀፅ 6.6 ምክንያት ከቃላት ጀምሮ የተለያየ እንግትል እና የመብት ጥሰት እየደረሰብኝ ስለሆነ መመሪያው ይሻሻል ዘንድ እጠይቃለሁ።"
"A university should be a place of belonging where diversity is embraced and every student feels respected. But when we see our university it is isolating muslim students from the institution . I kindly urge the administration to reconsider article 6.6 and to restore our rughts."
ከገቡ መልዕክቶች መካከል ናቸው። ሁላችንም ወደ ቅሬታ ሳጥኖች እየሄድን ቅሬታዎቻችንን እናስገባ። ድምፃችንን በስነ- ስርዓት እናሰማ። ለቅሬታችን ምላሽ ይሰጡ ዘንድ እንጠይቅ።
ያስገባችሁትን ቅሬታ @Niqab_issueBot ላኩልን።

🔥28👏5👌1🫡1
6ኪሎዎች ሰፈረሰላምን ተከትለው ቅሬታቸውን ግቢው ውስጥ ካለው የቅሬታ ማስገቢያ አስፍረዋል። ከመልዕክቶቹ መካከል እነሆ፦
"የዩኒቨርስቲው ጨቋኝ መመሪያ ይነሳ! ኒቃቧ ለርሷ ሠብዓዊ መብት፤ የሐይማኖት እና መብት መገለጫ፤ የማንነቷ አካል ሲሆን ለተቀረነው ሙስሊሞች ደግሞ በፍፁም ለድርድር የማናቀርበው ቀይ መስመራችን ነው። ይህንን መስመር ሊተላለፍ የሞከረ ሁሉ የሕዝበ ሙስሊሙን ክብር ተዳፍሯል። ኒቃብ ቀይ መስመራችን ነው! ጥያቄ አለን!! መልስ እንፈልጋለን!!!"
"በብዙ ትግል እና ጥንቀት ማትሪክን በብቃት ካለፍን ቡሃላ እንደ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የግቢውን ፈተናም አልፈን የገባን ተማሪዎች ነን። በዚህ ሁሉ አልፈን ገብተን ግን እንደ ተማሪ አልተቆጠርንም። መብታችን እየተጣሰ እና እየተገፈፈ ነው ያለው። ከማንነታችሁ እን ከትምህርታችሁ ምረጡ እየተባልን ነው ያለነው። ምርጫው ግን አንድ እና አንድ ብቻ ነው፤ እንደለበስን መማር። ግቢውም ይህንን ተረድቶ መመሪያውን ያሻሽል ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ።"
"ኒቃብ ስለለበስን ከግቢ በር ጀምሮ ላይብረሪ እና ካፌ ላይ ከፍተኛ እንግልት እየደረሰብን ነው። ለዚህ ምክንያት የሆነው መመሪያ ተሻሽሎ መብታችን ይከበር ዘንድ እጠይቃለሁ።"
አንተስ? አንቺስ? ሌሎች ካምፓሶችስ? እንንቀሳቀስ። ጥያቄዎቻችንን በሁሉም መንገድ እናድርስ። ያስገባችሁትን ቅሬታ @Niqab_issueBot ላኩልን።

🔥18❤8👌4