AAU - Muslim Students Union
6.49K subscribers
2.76K photos
151 videos
51 files
767 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦

﴿الصدقة تأثيرٌ عجيب في دفع البلاء ودفع العين ودفع شر الحاسد﴾

“ሰደቃ መከራን በመከላከል ላይ የሚገርም ተፅዕኖ አለው። እንዲሁም በአይን የሚመጣን ችግር፤ በክፋትና በምቀኝነትም የሚመጣን ችግር ይከላከላል።”

📚 በዳዒዑል ፈዋዒድ: (2/234)

@MohammadamminKassaw
3
ቤታቸውን ቢያፈርሱም ልባቸውን ግን እንኳን ሊሰብሩት ሊነኩት እንኳ አልቻሉም:: ጋዛውያን የተገደሉት በሰማዕትነት በህይዎት ያሉት በልበ ሙሉነት ነፃነትን በደም ብዕር ለአለም እያስተማሩ ህይዎትን ገፍተዋል::

ድሉን ያቅርብ !

@aaumsu
17👍3
ይሸለሙ!
🏆🏆🏆🏆
6kilo Academic Award!

አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
የ6 ኪሎ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ የትምህርትና ስልጠና ሴክተር በመጀመሪያው ሴሚስተር  ጥሩ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመሸለም ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው። እናም በዚህ ሽልማት ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ የ6 kilo ተማሪዎች(FBE & Main) እስከ መጪው እሮብ ሚያዝያ 30  ማታ 3:00 ሰዐት ድረስ ከታች የተቀመጠውን Form በመሙላት መመዝገብ ትችላላችሁ!!

ማሳሰቢያ
ሽልማቱ የሚሆነው ከየባቹ ከፍተኛ ውጤት የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች ነው።

Deadline: Wednesday (may 8)
6kilo Academic and Training Sector
👇👇👇register here👇
https://surveyheart.com/form/66340e5e448f481596f27bda

https://t.me/AAU6kilojemea
👍6🔥2🥰1👌1
Badhaafamaa!
🏆🏆🏆🏆
6 kilo Acadamic Award!

Assalamu Aleykum Warahmatulah Wabarakatuh Seektarri barnootaa fi leenjii Jama'aan barattoota Muslima Yunivarsiitii Finfinnee 6 kilo akkuma simisteera darbe barattoota qabxii ol'aanoo galmeessan badhaasuun isaa ni yaadatama, simisteera kanas barattoota qabxii ol'aanoo fidan badhaasuu qophii isaa xumuruu yoo isin beeksisu gammachuu guddaadhaani. kanaafuu sagantaa kanarratti barattoonni 6kilo [Main fi Fbe] hirmaachuu barbaaddan hanga Roobii dhufuu Ebla 30, form armaan gadii kana cuqaasuun galmaa'uu dandeessu.

Hubachiisa:
badhaasichi kan kennamu baachirraa Barattoota qabxii ol'aanaa fidanifidha.

guyyaan galmeen xumuramu: Roobii galgala sa'aatii 3 irratti.

seektara Barnootaa fi leenjii jama'aa 6kilo
register here👇👇👇
https://surveyheart.com/form/66340e5e448f481596f27bda

https://t.me/AAU6kilojemea
👏3
አንድ ጥያቄ!!!

😔 እንደው የመሞቻችን ቀን ዛሬ ቢሆን ዝግጁ ነን???
ዛሬ በድንገት ቀናችን ሆኖ ይህችን ዓለም ብንሰናበት ምን አክል ስንቅ ሰንቀናል???

"" የህይወትን ጥፍጥና ቆራጭ የሆነውን ማስታወስ አብዙ።" ረሱል ሰ.ዐ.ወ
👍12😭10
አቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል።
"ብርቱ ማለት በጉልበቱ ሰዎችን የሚያሸንፍ ሳይሆን በንዴት ውስጥ እያለ ራሱን የሚቆጣጠር ነው።"

@aaumsu
👍10
The cowardly army of Israel is preparing to storm Rafah after exhausting it with bombardment and siege...

Supported by the international system...

Supported by all the criminal conspirators falsely associated with Islam...

Supported by those who execute the orders of their masters even if it contradicts the command of Allah, keen on a world that fades away while their burden and crime remain for which Allah will hold them accountable.

So, O Allah, we complain to You of our weakness, our lack of resources, and our humiliation among people, and we ask You to help us so that we may support our brothers in such a way that lifts from us the sin of abandonment.

© copied

@aaumsu
👍8😡4
🥀 Daily Reminder 110🥀

فَلَمَّا نَسُواْ مَا ذُكِّرُواْ بِهِۦٓ أَنجَيۡنَا ٱلَّذِينَ يَنۡهَوۡنَ عَنِ ٱلسُّوٓءِ وَأَخَذۡنَا ٱلَّذِينَ ظَلَمُواْ بِعَذَابِۭ بَـِٔيسِۭ بِمَا كَانُواْ يَفۡسُقُونَ(165)


"በእርሱም የተገሰጹበትን ነገር በተዉ ጊዜ እነዚያን ከክፉ የሚከለከሉትን አዳንን፤ እነዚያንም የበደሉትን ያምጹ በነበሩት ምክንያት በብርቱ ቅጣት ያዝናቸው!!"

Surah Al-A'raf; 165

@aaumsu
🥰6👍2
“If Allah answers your prayers,
He is increasing your faith.
If He delays, He is increasing your patience.
If He does not answer, He has something better for you”


@aaumsu
16🥰4👍1
Israel forces started bombing Rafah!

They have also kept bombing the southern, northern, eastern, western and central part of Gaza.

The international institutions are in deep silence!

Let us keep talking about Palestine!
Keep making Dua for the people of Palestine!

Free Palestine!
From the river to the sea Palestine will be free!

@aaumsu
😭14👍7
አቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሙስሊም ማለት ሌሎቹ ሙስሊሞች ከምላሱና ከእጁ የተጠበቁ የሆኑለት ነው።"

@aaumsu
👍8😭3
"የፈለግከውን ውደድ ትለየዋለህ!" ይላል ከመቃብር ስፍራ የቆመ ታፔላ:: ማንንም ብንወድ እንደምንለየው ብዙ ወዳጅ ቢኖራቸውም እዚያው ቦታ ከአፈር በታች ያሉ ሰዎች ምስክር ናቸው:: በአኼራ ደግሞ "የፈለከውን ብትወድ በአላህ መንገድ ላይ ካልሆነ ጠላት ይሆናል!" የሚልን ከቁርዓን የተወሰደ አስተምህሮ እናየው ይሆናል:: ከዚህ ወዳጆችን ስንይዝ ከቀብር ሆነን በዱዓ በሰደቃ የማይረሱንን : በአኼራ ደግሞ ከጥል ይልቅ ውዴታን አውርሰው ከጀነት አብረው ሊሆኑ የሚችሉትን ማድረግ እንዳለብን እንማራለን::

@aaumsu
👍162
AAiT Quran Competition Registration! 🚨

The example of a believer who recites the Qur'an and acts on it, like a citron which tastes nice and smells nice


Time is running out to join us for an event filled with Quranic excellence and spiritual enrichment at the AAiT Quran Competition! Don't miss your chance to showcase your talent and connect with the Holy Quran. There's a category for everyone! From Recitation with Eyes 👀 to mastering 30 Juz’, this competition celebrates dedication and skill.

🎉 With a grand total prize pool of 50,000+ ETB, there are exciting prizes up for grabs! 💰

Hurry and register now through the links below:

For brothers: https://forms.gle/htC6qbVDc5Pk3hzH8
For sisters: https://forms.gle/iW82H3VyJRMYN4aJ8

Deadline: Friday, May 10, 2024

🌿🤝 Open to all students of AAU, Male and Female, regardless of campus. Don't miss out - register now and embark on a journey of spiritual growth!

#AAiTQuranCompetition #QuranExcellence #SpiritualEnrichment
👏5👍2
“If it doesn't happen the way you wanted, it will happen in a better way than imagined. That's the beauty of Allahs plan.”

@aaumsu
14
🥀 Daily Reminder 111🥀

يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓاْ إِذَا لَقِيتُمۡ فِئَةٗ فَٱثۡبُتُواْ وَٱذۡكُرُواْ ٱللَّهَ كَثِيرٗا لَّعَلَّكُمۡ تُفۡلِحُونَ(45)

"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ሰራዊትን በገጠማችሁ ጊዜ እርጉ፤ (መክቱ)፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፤ በእርግጥ ትድናላችሁና!"

Surah Al-Anfal; 45

@aaumsu
👍8
አንድ ሰው ከሞት ቡሃላ የሚቀመጥበት ቦታ የሚገነባው በህይወት ሆኖ ነው!!

@aaumsu
👍8🥰4


بسم الله الرحمن الرحيم

ሁሉም ሰው ተሳሳች ነው...

"" የሰው ልጆች ስንባል ጥፋት አይጠፋንም። መሳሳት የሰው ልጅ አንዱ ባህሪ ነው። የአደም ልጆች ሁሉም ተሳሳች ናቸው። ከስህተት ነፃ የሚሆን የለም። ፍፁምነት ለአላህ ብቻ ነው። የሰው ልጆ ሆኖ የጥፋቱ ደረጃ ሊለያይ ይችላል እንጅ ወንጀል የማይሰራ የለም። ይህን በቁርዐንም  በሐዲስም ተነግሮናል።

ትልቁ ጥፋት ወነጀልን ሰርቶ እዛው መቆየቱ ነው፤ ወንጀል ላይ መዞተሩ ነው። የሰው ልጆች ነንና አንዳንዴ ተሸነፈን ወንጀል ላይ ልንወድቅ እንችላለን። ያኔ ታዲያ እራስን እየወቀሱ ተስፋ ቆርጦ መቆም መፍትሄ ሊሆን አይችልም። መፍትሄው የጥፋተኝነት ስሜት ተሰምቶን የወነጀልነውን ታላቁ ጌታ ቁጣን ፈርተን የርሱን እዝነት እያስታወስን ወደ እርሱ መመለስ ነው። አላህ ቅጣቱ ብርቱ እንደሆነው ሁሉ ምህረቱም ሰፊ ነው። ተስፋ ልንቅርጥ አይገባም። የሰው ልጆች ነንና ድክመት አይጠፋንም ከወንጀል የምንርቅበት ሀይልና ብልሃት የለነምና ለሰራነው ወንጀል እየተፀፀትን ወደ ጌታችን ልንመለስ ይገባል።

አላህ በቀንም በማታ ለባሮቹ እጁን የሚዘረጋ ጌታ ነው። ባሮችን ይቅር ማለት ይወዳል። የጥፋተኝነት ስሜት ተሰምቷቸው ለርሱ እራሳቸውን ዝቅ ሲያደርጉና ሲዋረዱ መመልከትን ይወዳል። ስለዚህ ወንድሜ አንችም እህቴ ወላሂ የወንጀል መጨረሻ ከባድ ነው ነገ ቅጣቱ ብርቱ ነው። ታዲያ ነገ ይህ ቀን ከመምጣቱ በፊት ወደ ጌታችን ምህረት እንጣደፍ እውነተኛ መመለስን እንመለስ። ከአላህ ተስፋ ቆርጠን ሰይጣንን ማስደሰት የሙዕሚን ባህሪ አይደለም። የሙዕሚን ባህሪ ተሳስቶ ወንጀል ላይ ሲወድቅ የአላህን ቁጣ ፍርቶ የርሱን እዝነት እየከጀለ ወደ እርሱ የሚመለስ ነው። ኑ አላህ እጁ ሰፊ ነው ማሀሪና አዛኝ ነው ምንም ወንጀል ቢኖርብን ወደርሱ እንመለስ። እኛን የሚያዋጣን እርሱ ነው።

والله اعلم
@aaumsu

👍1
Israel is uniquely evil !

May Allah remove Israel from this world !

@aaumsu
👍356
አይኑን ተመልከቱ! እጆቹንም ተመልከቱ! አለም ግን ይህንን እያየ ነው ዝምታን የመረጠው? ጌታዬ በእዝነትህ! ጌታዬ በብርታትህ! ይህንን ግፍ በቃ በል! በዳዮችን ቅጣ! ለበደለኞች ተስፋን ስጥ! ድልን ስጥ!

@aaumsu
😭38👍1👌1
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله

الإنسان ينبغي له إذا انتهى من العبادة أن لا يغفل بعدها عن ذكر الله تعالى؛ لقوله تعالى: "فإذا قضيتم مناسككم فاذكروا الله"

(تفسير سورة البقرة / ج2 / ص434).

@aaumsu
አወዛጋቢ ሁኖ የቆየው በፍትሕ ሚንስትር የተዘጋጀው "የሀይማኖት ጉዳዮች አዋጅ" ረቂቅ ከነገ ጀምሮ በዩንቨርሲቲዎች ውይይት እንደሚደረግበት ተገለጸ
...
ሀሩን ሚዲያ፥ ሚያዝያ 30/2016
...
ከሰሞኑ በአወዛጋቢነቱ አጀንዳ ሁኖ የቆየው በፍትሕ ሚንስትር የተዘጋጀው "የሀይማኖት ጉዳዮች አዋጅ" ረቂቅ ከነገ ጀምሮ በዩንቨርሲቲዎች ውይይት እንደሚደረግበት ሀሩን ሚዲያ ከምንጮቹ ለማወቅ ችሏል። ረቂቁ እስካሁን ያልጸደቀ ሲሆን በይዘቱ ዙሪያ በርካታ ጥያቄዎች ሲነሱበት መቆየቱ ይታወሳል። ከነዚህም ውስጥ የሴኩላሪዝምን መርህ በተቃረነ መልኩ መንግስት ሀይማኖቶቹን ለመቆጣጠር ያለመ የሚመስሉ ማዕቀፎች መካተታቸውን በመጥቀስ የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት በአቋም ማሳወቂያ መግለጫው ውስጥ ይዘቱን ኮንኗል።

ይህንን ረቂቅ አዋጅ ከመጽደቁ በፊት በተለያዩ አካላት ማስተዋወቅና ውይይትን ትኩረት ያደረጉ ስብሰባዎች ከነገ ጀምሮ በዩንቨርሲቲዎች የሚጀመር ሲሆን በተመሳሳይ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር ደግሞ ቅዳሜ ውይይት እንደሚደረግ ለማወቅ ተችሏል። በረቂቅ አዋጁ ዙሪያ ከእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በተጨማሪ ሙስሊም ያልሆኑ አካላትም ቅሬታቸውን እያቀረቡ ሲሆን አዋጁ ከመጽደቁ በፊት የህዝብ ቅሬታዎችን ባማከለ መልኩ እንዲስተካከል የተለያዩ ሀይማኖታዊ ተቋማት በየፊናቸው ጥሪ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።

© ሀሩን ሚዲያ

@aaumsu
👍4👏1👌1