AAU - Muslim Students Union
6.49K subscribers
2.76K photos
151 videos
51 files
767 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ!

ባለ አማናዎቹ ቢለዋወጡም የአላህ አማና ሁሌም እንደፀና ይኖራል:: ለኡማው ከፍታን ለመመለስ የሚታትሩ ሰዎች ቁጥራቸው ቢለያይም በሁሉም ትውልዶች ውስጥ ይኖራሉ:: ቀዳሚው ለተከታዩ እያቀበለ ዑመርን የመሰለ መሪና ሰሓቦችን የመሰለ ትውልድ እስኪፈጠር ድረስ ሁሉም አላህ ያስቀመጠባቸውን አማና ይወጣሉ::

አሚሬ! ስምህ አሚር የሆነው በምክኒያት ነው ብየ አምናለሁ:: ከፊትህ የሚጠብቅህን የአቀበት ጉዞ ለመሻገር የሚሆንህ እንደ እሳተ ገሞራ የታመቀ አቅም በውስጥህ እንዳለ አውቃለሁ:: ውዳሴ ሳይሆን አላህ ለሀላፊነቱ የሰጠህን ግብአት ማስታወሴ ነው:: ሀይልም ብልሀትም ከአላህ ነውና በሱ ትመካ ዘንድ አደራ ለማለት እወዳለሁ:: የአላህ እጅ ከጀማዓ ጋር ነውና ከወንድሞችህ ጋር በመተባበር እንድትሰራ ላስታውስህ እፈልጋለሁ::

አሚኔ! መስዋዕትነትን ካንተ አይተናል:: ራሱን ለዲን የሰጠ ሰው ሲኖር ባጭር ጊዜ ውስጥ ምን ያክል ነገሮች መሳካት እንደሚችሉ ካንተ ተምረናል:: ከአንድ ሀላፊነት መነሳት የአላህን አማና አያወርድምና ከፍ ባለ cause ዳግም ከፍ ብለህ እንደማይህ ተስፋዬ ነው::

ሁለታችሁንም ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ::

ወንድማችሁ አብዱነሲር

@aaumsu
👍16🥰4
የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል።

"ሰውን ያላመሠገነ አላህን አያመሠግንም።"

(አቡዳውድ)

@aaumsu
👍9
🥀 Daily Reminder 108🥀

وَٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ لَا نُكَلِّفُ نَفۡسًا إِلَّا وُسۡعَهَآ أُوْلَٰٓئِكَ أَصۡحَٰبُ ٱلۡجَنَّةِۖ هُمۡ فِيهَا خَٰلِدُونَ(42)

"እነዚያም ያመኑና መልካሞችን የሠሩ ነፍስን ችሎታዋን እንጂ አናስገድድምና፤ እነዚያ የገነት ሰዎች ናቸው፡፡ እነርሱ በርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው!!"

Surah Al-A'raf; 42

@aaumsu
👍9
And put your trust in Allah, for Allah is sufficient as a Disposer of Affairs. — Quran 33:3

@aaumsu
🥰5👍1


سم الله الرحمن الرحيم

ስልካችን....

"" እስቲ አንድ ጥያቄ እራሳችንን እንጠይቅ። እውነት ስልካችን ጠቅሞናል ወይስ ገድሎናል???.....እውነተኛ ሆነን ይህን መልስ ለራሳችን እንመልስ። ዛሬ ላይ የብዙዎቻችን ችግር ስልካችን ነው። ምንም ስልክ ጠቃሚ ነገሮችም ቢኖሩት ጉዳቱ የባሰ መሆኑ ማንም የማይክደው እውነታ ነው። አሁን ላይ ስልካችን ትልቁ እንቅፋት ሆኖብናል። ይህን ደግሞ ስልክ ተጠቃሚ ሁሉ የሚያውቀው ነው።

ብዙ ጊዜ ስለ ቴክኖሎጂ ጥቅም ይነገረናል። ስለ ስልክ ጥቅም እንሰማለን። ስልክ እና ቴክኖሎጂ ጥቅም እንዳለው ሁሉም ያውቀዋል። ጉዳቱ ግን ግልፅ ተደርጎ አይነገርም። ብዙን ጊዜ ተጠቃሚው በራሱ ነው የሚደርስበት።

ወላሂ!! ስልክ የብዙ ሰዎችን አቅም አዳክሞአል። የብዙ ወጣት ጊዜን በልቷል፤ ዓላማቸውን ገሏል፤ ህይትን አበላሽቷል። እስቲ ስልክ የሌላቸው ሰዎች ያሉበት ህይወት ጠይቁ። ምን አይነት ሰላም እንዳላቸው ፤ ምን አክል አዕምሮአቸው ሰላም እንዳለው። አሁን ላይ ስልካችን ሳናውቅ ሱስ ሆኖብናል፤ የማሰብ ችሎታችንን አዳክሞአል፤ በራሳችን አዲስ ሃሳብ የመፍጠርን ብቃት ነጥቆናል።

አረ ምኑ ይነገር !!ስለ ስልክ ለማውራት ጊዜው የሚበቃን አይመስለኝም። አህባቢ ወላሂ ስልክ ከመያዛችን በፊት የነበረው ህይት እና አሁን ያለንበት ህይወት እንደው የቱ ይሻል ይሁን??? ለራሳችሁ ፍርዱ ስጡ። በመጨረሻም ስለ ስልክ ሳነሳ ሙሉ በሙሉ ጥቅም የለውም ለማት ፈልጌ አይደለም እናንተም ይህን ትረዳላችሁ ብዬ አስባለሁ። ሃሳቤ ስልክ እኛ እንደተጠቀምነው ነውና እራሳችንን ማንነታችንን ሳንገልባት በአግባቡ እንጠቀም ለማለት ነው።

والله اعلم

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
👍131
Join Us for the AAiT Quran Competition! 🌟

"... and recite the Quran ˹properly˺ in a measured way." 📖(Al-Muzammil 4)

🕌 Get ready for a day of spiritual enlightenment and Quranic excellence at the Addis Ababa Institute of Technology Muslim Students Jemea Quran Competition! 🌟 There's a category for everyone! From Recitation with Eyes 👀 to mastering 1 Juz’ to 30 Juz’, this competition celebrates dedication, skill, and reverence for the Quran.

🎉 Don't miss out on the chance to win exciting prizes! With a grand total prize pool of 50,000+ ETB, it's an opportunity not to be missed! 💰

📅 Register now through the link below and embark on a journey of spiritual growth!

For brothers: https://forms.gle/htC6qbVDc5Pk3hzH8
For sisters: https://forms.gle/iW82H3VyJRMYN4aJ8

Deadline: Friday, May 10, 2024

🌿🤝Open to all students of AAU, Male and Female, regardless of campus.
🔥6👏6👍1
እስራኤል ጭፍጨፋዋን ከጋዛ ባሻገር ራፋህ ላይም ተያይዛዋለች:: በቴል-አቪቭ የሚገኘውን የአል-ጀዚራ ቢሮን በመዝጋትም ከዚያ በኩል የሚወጣውን ድምፅ ለማፈን ሙከራ እያደረገች ነው:: ቱርክዬ ከእስራኤል ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት ሙሉ ለሙሉ እንዳቋረጠች ገልፃለች:: ከዚያ ባሻገር በአሜሪካ የተጀመረው የተማሪዎች የተቃውሞ ንቅናቄ እንደ ሰደድ እሳት መላው አውሮፓን እያካለለ ነው:: የተማሪዎችን ድምፅን ለማፈንም ከማሰር እስከ መደብደብ የሚደርስ እርምጃን እየወሰዱ ነው:: ሰብዓዊነት በምዕራባውያን መሪዎች ዘንድ እንደ ሞተ ለአለም ግልፅ ብሎ ታይቷል:: የመናገር ነፃነት የሚል መርህ መርሁ የሆነው ዲሞክራሲ የሚባለው ጣዖትም እርቃኑን ቀርቷል::

አሁንም እንደ ትላንቱ ባጢልና ሐቅ ፊት ለፊት ተጋፍጠዋል:: መቼም ቢሆን ባጢል ሐቅን አያሸንፍም:: የምዕራባውያን እብሪት እስከ ሰዎቹ ይቀበራል:: ፍልስጤም ነፃነቷን ትቀዳጃለች:: የአለም ሙስሊሞች አንገታቸውን ቀና አድርገው ይሄዳሉ:: ኢንሻ አላህ!!

FREE FREE PALESTINE!
From the river to the sea Palestine is almost Free!!

@aaumsu
👍152
Knowledge isn't free. You have to pay attention.

@aaumsu
🥰11👍1
Forwarded from 6 Kilo Muslim Students' Jeme'ah Official Channel (Smile ✍️ Ismo 📜)
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ
ባለፈው ግራንድ ኢፍጣር (grand iftar) ላይ የአስተባባሪ አንጸባራቂ ልብስ ያልመለሳችሁ ልጆች ዛሬ እስከ ዝሁር ሶላት መልሱ
በወንዶች በኩል ለ#እስማዒል_አብዱሮ 0936906322
በሴቶች በኩል #በረሂማ_ሁሴን ማስገባት ትችላላችሁ
እንድሁም ያንን ቀን የspeaker stand ይዛችሁ የገባችው ልጆች አስገቡልን

Assalamu Aleykum Warahmatulah Wabarakatuh
Barattoonni sagantaa ifxaara irratti uffata kaadimaa (antsabaraki) fudhattanii hin deebisin guyyaa har’aa hanga salaata zuhriititti deebisaa. gama dhiiraatiin #Ismaa’il_Abdurroo 0936906322 akkasumas gama shamarranii #Rahima_Husen
biratti galchii taasisaa.
asumaan guyyaa san "stand speaker"  namni galtaniin galchuu waan barbaanneef namni isin bira jiru ofirraa galchaa.

6kilo Muslim Students Jemea!

https://t.me/AAU6kilojemea
🥀 Daily Reminder 109🥀

قُلۡ يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ إِنِّي رَسُولُ ٱللَّهِ إِلَيۡكُمۡ جَمِيعًا ٱلَّذِي لَهُۥ مُلۡكُ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضِۖ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ يُحۡيِۦ وَيُمِيتُۖ فَـَٔامِنُواْ بِٱللَّهِ وَرَسُولِهِ ٱلنَّبِيِّ ٱلۡأُمِّيِّ ٱلَّذِي يُؤۡمِنُ بِٱللَّهِ وَكَلِمَٰتِهِۦ وَٱتَّبِعُوهُ لَعَلَّكُمۡ تَهۡتَدُونَ(158)


"(ሙሐመድ ሆይ!) በላቸው፡- «እናንተ ሰዎች ሆይ! እኔ ወደናንተ ወደ ሁላችሁም የአላህ መልክተኛ ነኝ፡፡ (እርሱም) ያ የሰማያትና የምድር ንግሥና ለእርሱ ብቻ የኾነ ነው፡፡ እርሱ እንጂ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ያደርጋል፡፡ ይገድላልም፡፡ በአላህ በዚያም በአላህና በቃላቶቹ በሚያምነው የማይጽፍ የማያነብ ነቢይ በኾነው መልክተኛው እመኑ፡፡ ቅንንም መንገድ ትመሩ ዘንድ ተከተሉት!!"

Surah Al-A'raf; 158

@aaumsu
👍4
ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦

﴿الصدقة تأثيرٌ عجيب في دفع البلاء ودفع العين ودفع شر الحاسد﴾

“ሰደቃ መከራን በመከላከል ላይ የሚገርም ተፅዕኖ አለው። እንዲሁም በአይን የሚመጣን ችግር፤ በክፋትና በምቀኝነትም የሚመጣን ችግር ይከላከላል።”

📚 በዳዒዑል ፈዋዒድ: (2/234)

@MohammadamminKassaw
3
ቤታቸውን ቢያፈርሱም ልባቸውን ግን እንኳን ሊሰብሩት ሊነኩት እንኳ አልቻሉም:: ጋዛውያን የተገደሉት በሰማዕትነት በህይዎት ያሉት በልበ ሙሉነት ነፃነትን በደም ብዕር ለአለም እያስተማሩ ህይዎትን ገፍተዋል::

ድሉን ያቅርብ !

@aaumsu
17👍3
ይሸለሙ!
🏆🏆🏆🏆
6kilo Academic Award!

አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
የ6 ኪሎ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ የትምህርትና ስልጠና ሴክተር በመጀመሪያው ሴሚስተር  ጥሩ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመሸለም ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው። እናም በዚህ ሽልማት ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ የ6 kilo ተማሪዎች(FBE & Main) እስከ መጪው እሮብ ሚያዝያ 30  ማታ 3:00 ሰዐት ድረስ ከታች የተቀመጠውን Form በመሙላት መመዝገብ ትችላላችሁ!!

ማሳሰቢያ
ሽልማቱ የሚሆነው ከየባቹ ከፍተኛ ውጤት የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች ነው።

Deadline: Wednesday (may 8)
6kilo Academic and Training Sector
👇👇👇register here👇
https://surveyheart.com/form/66340e5e448f481596f27bda

https://t.me/AAU6kilojemea
👍6🔥2🥰1👌1
Badhaafamaa!
🏆🏆🏆🏆
6 kilo Acadamic Award!

Assalamu Aleykum Warahmatulah Wabarakatuh Seektarri barnootaa fi leenjii Jama'aan barattoota Muslima Yunivarsiitii Finfinnee 6 kilo akkuma simisteera darbe barattoota qabxii ol'aanoo galmeessan badhaasuun isaa ni yaadatama, simisteera kanas barattoota qabxii ol'aanoo fidan badhaasuu qophii isaa xumuruu yoo isin beeksisu gammachuu guddaadhaani. kanaafuu sagantaa kanarratti barattoonni 6kilo [Main fi Fbe] hirmaachuu barbaaddan hanga Roobii dhufuu Ebla 30, form armaan gadii kana cuqaasuun galmaa'uu dandeessu.

Hubachiisa:
badhaasichi kan kennamu baachirraa Barattoota qabxii ol'aanaa fidanifidha.

guyyaan galmeen xumuramu: Roobii galgala sa'aatii 3 irratti.

seektara Barnootaa fi leenjii jama'aa 6kilo
register here👇👇👇
https://surveyheart.com/form/66340e5e448f481596f27bda

https://t.me/AAU6kilojemea
👏3
አንድ ጥያቄ!!!

😔 እንደው የመሞቻችን ቀን ዛሬ ቢሆን ዝግጁ ነን???
ዛሬ በድንገት ቀናችን ሆኖ ይህችን ዓለም ብንሰናበት ምን አክል ስንቅ ሰንቀናል???

"" የህይወትን ጥፍጥና ቆራጭ የሆነውን ማስታወስ አብዙ።" ረሱል ሰ.ዐ.ወ
👍12😭10
አቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል።
"ብርቱ ማለት በጉልበቱ ሰዎችን የሚያሸንፍ ሳይሆን በንዴት ውስጥ እያለ ራሱን የሚቆጣጠር ነው።"

@aaumsu
👍10
The cowardly army of Israel is preparing to storm Rafah after exhausting it with bombardment and siege...

Supported by the international system...

Supported by all the criminal conspirators falsely associated with Islam...

Supported by those who execute the orders of their masters even if it contradicts the command of Allah, keen on a world that fades away while their burden and crime remain for which Allah will hold them accountable.

So, O Allah, we complain to You of our weakness, our lack of resources, and our humiliation among people, and we ask You to help us so that we may support our brothers in such a way that lifts from us the sin of abandonment.

© copied

@aaumsu
👍8😡4
🥀 Daily Reminder 110🥀

فَلَمَّا نَسُواْ مَا ذُكِّرُواْ بِهِۦٓ أَنجَيۡنَا ٱلَّذِينَ يَنۡهَوۡنَ عَنِ ٱلسُّوٓءِ وَأَخَذۡنَا ٱلَّذِينَ ظَلَمُواْ بِعَذَابِۭ بَـِٔيسِۭ بِمَا كَانُواْ يَفۡسُقُونَ(165)


"በእርሱም የተገሰጹበትን ነገር በተዉ ጊዜ እነዚያን ከክፉ የሚከለከሉትን አዳንን፤ እነዚያንም የበደሉትን ያምጹ በነበሩት ምክንያት በብርቱ ቅጣት ያዝናቸው!!"

Surah Al-A'raf; 165

@aaumsu
🥰6👍2
“If Allah answers your prayers,
He is increasing your faith.
If He delays, He is increasing your patience.
If He does not answer, He has something better for you”


@aaumsu
16🥰4👍1
Israel forces started bombing Rafah!

They have also kept bombing the southern, northern, eastern, western and central part of Gaza.

The international institutions are in deep silence!

Let us keep talking about Palestine!
Keep making Dua for the people of Palestine!

Free Palestine!
From the river to the sea Palestine will be free!

@aaumsu
😭14👍7
አቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሙስሊም ማለት ሌሎቹ ሙስሊሞች ከምላሱና ከእጁ የተጠበቁ የሆኑለት ነው።"

@aaumsu
👍8😭3