AAU - Muslim Students Union
6.48K subscribers
2.76K photos
151 videos
51 files
767 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
ገንዘብ ብቻ ኖሮት በመጥፎ ስብዕና ከሚታወቅ ሰው በላይ ድሃ ይገኝ ይሆን? ገንዘብ ሳይኖረው መገለጫው ጥሩ ስብዕና ከሆነ ሰው በላይ ሀብታም ይኖር ይሆን?

@aaumsu
👌12👍62
With more than 200 days passing since the start of the massacres and the rise of tens of thousands whom we hope are martyrs, we must remind ourselves that the nail of even one of them is better than all those who fight against them from the disbelievers, hypocrites, and criminal traitors.

So why doesn't Allah stop their killing and destroy their enemies if that's the case?

"...So that Allah may know those who believe and take to Himself witnesses from among you..." (Quran translated meaning 3:140) And because this world is a place of trial, not a place of reward, and the complete establishment of justice will be on the Day of Judgment: 
"And We place the scales of justice for the Day of Resurrection, so no soul will be treated unjustly at all. And if there is [even] the weight of a mustard seed, We will bring it forth. Sufficient are We as accountant." (Quran translated meaning 21:47)

Copied

@aaumsu
👍8
Forwarded from Ibnu Ahmed


بسم الله الرحمن الرحيم

ይነበብ!!!!

"" አላህ ለሰው ልጆች በተፈጥሮ ብዙ ነገሮቾን ለግሷቸዋል። ለተለገሱት ነገር እንዲያመሰግኑት እና በአግባቡ እንዲጠቀሙበትም አዟቸዋል። ከነዚያ ነገሮች አንዱ ፍቅር ነው። አላህ ለሰው ልጆች ብዙ ፍላጎቶችና መውደድን ሸልሞዋል። በ አሊ-ዒምራን ምዕራፍ ይህንን ጠቅሷል። እንዲህም ይላል :-

"زُيِّنَ لِلنَّاسِ حُبُّ الشَّهَوَاتِ مِنَ النِّسَاءِ وَالْبَنِينَ وَالْقَنَاطِيرِ الْمُقَنطَرَةِ مِنَ الذَّهَبِ وَالْفِضَّةِ وَالْخَيْلِ الْمُسَوَّمَةِ وَالْأَنْعَامِ وَالْحَرْثِ ۗ ذَٰلِكَ مَتَاعُ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا ۖ وَاللَّهُ عِندَهُ حُسْنُ الْمَآبِ"

ከሴቶች፣ ከወንዶች ልጆችም፣ ከወርቅና ከብር፣ ከተካመቹ ገንዘቦችም፣ ከተሰማሩ ፈረሶችም፣ ከግመል ከከብትና ከፍየልም፣ ከአዝመራም የኾኑ ፍላጎቶችን መውደድ ለሰዎች ተሸለመ፡፡ ይህ ሁሉ የቅርቢቱ ሕይወት መጠቀሚያ ነው፡፡ አላህም እርሱ ዘንድ መልካም መመለሻ (ገነት) አለ፡፡"

በመጨረሻም ግን ይህ ሁሉ የቅርቢቱ ዓለም መጣቀሚያ እንደሆነ፤ አላህ ዘንድ ያለው በላጭ እንደሆነ ይጠቅሳል። አላህና መልዕክተኛውን ከሁሉ ማስቀደም የበለጠና የተሻለ እንደሆነ ከዚህ ልንረዳ እንችላለን። የተሰጡንን ፀጋዎች አላህ በሚወደው መልኩ እና እርሱ ባዘዘው መንገድ መሄድ እንዳለበት ይጠቁመናል። ፍቅር እንዲው በራሱ ጥሩ ነው መጥፎ ነው የሚባል ነገር አይደለም። ጥሩም መጥፎም የሚያደርገው ባለቤቱ ነው። አላህ ባዘዘው መልኩ እና ቦታ ሲሆን ፀጋም መልካም ነው። እርሱ ባላዘዘው ቦታና ጊዜ ሲሆን ግን ጥፋት ነው።

ዛሬ ላይ ያልተረዳነው አንዱ ጉዳይ ይሄ ነው። ብዙዎች ፍቅር ሚባለው ነገር በኢስላም ቦታ እንደሌለውና እንደማይታወቅ አድርገው ይመለከታሉ። ፍቅር ሲባል ሌሎች ዘንድ እንደለ ያስባሉ። ወላሂ!! እንደ ኢስላም ፍቅርን የሚያውቅ የለም። ሌሎች የተበላሸውን ፍቅር ለማሰራጨት ሲሉ እውነተኛ ፍቅርን የሚሰብከውን እምነት አጠለሹ። ፍቅር ሲባል መንገድ የሳተውን የነርሱ ፍቅር ብቻ እንደሆነ ተደርጎ እንዲታሰብ ሰሩ። በፊልሙ፣ በመፅሐፍ፣ በሙዚቃው የነርሱን ሰበኩ። በዚህም ሙስሊሙ ሳይቀር ብዙዎችን ለማጥመድ ቻሉ።

ፍቅር በጊዜውና በቦታው ሲሆን ያምራል። አላህ እንደፈቀደው ሲሆን ይዘልቃል። ከዚህም ዓለም አልፎ ወደ ቀጣዩ ዓለም ይሸጋገራል። ስለ ፍቅር ከረሱላችን በላይ የሚያስተምረን ተግብሮ ያሳየን የለም።ዛሬም እንደነሱ መሆን ስንችል ነው እውነተኛ ፍቅርን መግኘት የምንችለው። ከትዳር በኋላ ሲሆን ነው ትክክለኛ ቦታውን የሚይዘው።

ዛሬ ላይ ሙስሊሞች ሳይቀር በሌሎች መንገድ ተጠምደዋል። ፍቅር ተብሎ ስሜትን መአተል የየቀን ተግባራችን ሆኗል። የትዳር መንደዶች ተበላሽቷል። ከትዳር በፊት ህገ ወጥ የሆኑ ፍቅሮች ተንሰራፍቷል። ብዙ ወንድና ሴት በስሜት ማዕበል ተውጠው ፍቅር ፍቅር እየተባለ ከትዳር ውጭ የሆኑ አሉ። በኢስላም ከትዳር በፊት ያለው ፍቅር ህገወጥ ነው። ለተዋደዱ ሰዎች መዳኒቱ ትዳር ነው። ፍቅር የሚለኮሰው ከዚያ ነው። ከዚህ ውጭ ግን የኢስላም መንገድ አይደለም። ከሌሎች የተኮረጀ አሳፋሪ ተግባር ነው።

እንጠንቀቅ!!!!

والله اعلم....


☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
👍101
And if you turn away, He will replace you with another people; then they will not be the likes of you ~ Qur'an 47:38

@aaumsu
👍6😭3
🥀 Daily Reminder 104🥀

وَلَا تَسُبُّواْ ٱلَّذِينَ يَدۡعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ فَيَسُبُّواْ ٱللَّهَ عَدۡوَۢا بِغَيۡرِ عِلۡمٖۗ كَذَٰلِكَ زَيَّنَّا لِكُلِّ أُمَّةٍ عَمَلَهُمۡ ثُمَّ إِلَىٰ رَبِّهِم مَّرۡجِعُهُمۡ فَيُنَبِّئُهُم بِمَا كَانُواْ يَعۡمَلُونَ(108)

"እነዚያንም ከአላህ ሌላ የሚገዙዋቸውን (ጣዖታትን) አትስደቡ፡፡ ድንበርን በማለፍ ያለዕውቀት አላህን ይሰድባሉና፡፡ እንደዚሁ ለሕዝቦች ሁሉ ሥራቸውን ደግ አስመሰልንላቸው፡፡ ከዚያም መመለሻቸው ወደ ጌታቸው ነው፡፡ ይሠሩት የነበሩትንም ሁሉ ይነግራቸዋል!!"

Surah Al-An'am; 108

@aaumsu
👍7
ትክክለኛ ኢኽላስ ያለው ሰው መገለጫዎቹ

📌 ሰዎች ቢያደንቁትም ቢንቁትም ምንም አይመስለውም።
📌 በይፋ መስራት ካለባቸው ግዴታ ኢባዳዎች ውጪ መልካም ስራውን በተቻለው ያክል ይደብቃል
📌 ውስጥና ውጩን አንድ አይነት ያደርጋል
📌 ከሰዎች ይልቅ ጌታውንና እውነትን ይወዳል
📌 በሄደበት ሁሉ ሰዎችን ይመክራል
📌 ከምቀኝነት እና ከኩራት ራሱን ያርቃል
📌 ምክርን ይሰማል
📌 በሌሎች ስኬት እና ደስታ ይደሰታል
📌 መልካም ስራና የህይወት አላማው ላይ ይፀናል።

📚 ቁርዓን የሂወት ብርሀን፦ 128

@MohammadamminKassaw
👍10
Forwarded from Ibnu Ahmed


" ወላሂ!! ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ ስም እምላለሁ ከቁርዓን ተርቆ የሚያምር ህይወት የለም። የህወት ውበት ያለው በቁርዓን ነው። ያለ ቁርዓን ህይወት ባዶ ናት። ከቁርዓን ጋር የሚኖሩ ሰዎች ሁሌም ሃያተቸው የተስተካከለና የተዋበ ነው።

አላህ ከቁርዓን ጋር ያለንን ግኑኝነት ያሳምርልን🤲🤲

ወደ ቁርዓን እንመለስ👌

👍124
🌟 In the second game of the 6 Kilo Jemea Football Cup tournament, the excitement continued to unfold as Al-Nessr secured a commanding 2-0 victory over Bilal!

Esak Amsalu and Galib emerged as the heroes for Al-Nessr, showcasing their skill and precision on the field by netting one goal each, sealing their team's triumph.

In a twist of fate, Rayyan clinched a win by default as Tofan Al-Aqsa failed to show up for the game, further highlighting the unpredictable nature of the competition.

@aau6kilojemea
@aau6kilojemea
ነገ ሐሙስ ነው!

የቻላችሁ ፁሙ!

ፆም ጋሻ ከመሆኑም ባሻገር በጀነት ውስጥ ረያን የባለቤቶቹ መግቢያ በር መሆኑ ሽልማቱን ያልቀዋል::

@aaumsu
👍8
ዛሬ የላብ-አደሮች ቀን ነው!

ግን ከእኛ አይደለም:: አናከብረውምም:: ነገርግን ወደሗላ ተመልሼ ከዚህ ቀን ጋር ተያይዞ የተፈጠረን ክስተት ላጋራችሁ:-

ከ2 አመታት በፊት ዩኒቨርሲቲያችን AAU ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ከዒድ ቀን ጋር በተመሳሳይ ቀን ጥሪ አቀረበ:: ይህንን በመቃወም የአአዩሙተህ አሚር አህመዲን : ሱልጣን ሙሐመድንና ሙሐመድአሚንን ተወካይ አድርጎ ላከ:: ጉዳዩን በመጀመሪያ ወደ ሬጅስትራር አቀረቡ:: በሰዓቱ የተቀበለቻቸው ሴት "ምን ችግር አለው? ካለንደሩኮ ነው:: እዚህ ሲደርሱ ያከብሩታል::" አለች:: እነሱም "ካለንደሩ ከሰማይ የወረደ አይደለም:: ጥያቄያችን እንዴት ካላንደር እያለ ዩኒቨርሲቲው ከሙስሊሞች በዓል ጋር በተመሳሳይ ቀን ያደርጋል ነው:: ወይስ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ሙስሊም ተማሪዎች የሉም?" አሏት:: ከዚያ በፊት ከተሐጁድና ከጎንደር ሙስሊሞችጋ ተያይዞ ተቃውሞወችና ሰልፎች ተደርገው ስለነበር ደንገጥ ብላ "ልትቃወሙ ነው እንዴ?" አለች:: "እሱን እናያለን!" ብለዋት ወጡ:: በአንድ ሰዓት ውስጥ ጥያቄያችንን ተቀብለው በቲክቫህ በኩል ሙስሊም ተማሪዎች በዓሉን ቤተሰብጋ አክብረው ከረቡዕ እስከ ጁምዓ መግባት እንደሚችሉ አስነገረ (ዒዱ ሰኞ ነበር:: ግቢውም ግቡ ያለው ሰኞና ማክሰኞ ነበር)::

ነገርግን ሰኞ ቀን ዒድ ቢሆንም ሰራተኞች ስራ ገብተው የመጡ የሌላ እምነት ተከታዮችን ከመናሃሪያ ተቀበሉ:: ሐሙስ ሲደርስ ደግሞ የላባደሮች ቀን ነውና ስራ አንገባም የሚል አምባጓሮ ተፈጠረ:: አሁንም "እንዴት በዒዱ ሰርተው የላባደሮች ቀን በሚል ሙስሊሞችን ማስተናገድ ያቆማሉ?" የሚል ጥያቄ ተነሳ:: ከብዙ ጭቅጭቅ ቡሃላም በአላህ ፈቃድ ተመለሰ:: አልሃምዱሊላህ!!

@aaumsu
👍18
አቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-

"የዲናር፣የዲርሀምና የውብ አልባሳት ባሪያ ከሰረ። ሲያገኝ ይደሰታል። ሲያጣ ይከፋዋል።"።  (ቡኻሪ )

@MohammadamminKassaw
👍9
"Success is not about the competition, but the collaboration." - Unknown

@aaumsu
👌6👍2



"" ወንጀል መዘዙ ብዙ ነው። በወንጀላችን ምክንያት ሳናውቅ ብዙ እየተቀጣን ነው። ምናልባት እኛ በግልፅ ስላላየነው ምንም ላይመስለን ይችላል። ግን ወላሂ በወንጀል በወንጀላችን ምክንያት የዒባዳን ጥፍጥና አጠትናል፣ ከጌታችን ርቀናል፣ ቁርዓን ከብዶናል፣ የተማርነውን እውቀት በረካውን ተነስተናል፣ ትልቁና አስፈሪው ደግሞ አኼራችንን እያበላሸን ነው።

በወንጀል ሲሳይ ይጠባል፣ ህይወት ትጠባለች፣ ቀልብ ይደርቃል፣ ለአላህ ቁጣ ሰበብ ይሆናል፣ ልባችን ስክነት እርጋታ ይርቀዋል፣ ነገሮች ይወሳሰባሉ፣ ጉዳዮቻችን መፈታት ይከብዳቸዋል።

ወንጀል ሙሉ ህይወታችንን ያበላሻልና ከወንጀል እንራቅ። ለሰራነው አላህን ምህረት እንጠይቅ!!!!

والله اعلم

👍12
🥀 Daily Reminder 105🥀

وَإِذَا فَعَلُواْ فَٰحِشَةٗ قَالُواْ وَجَدۡنَا عَلَيۡهَآ ءَابَآءَنَا وَٱللَّهُ أَمَرَنَا بِهَاۗ قُلۡ إِنَّ ٱللَّهَ لَا يَأۡمُرُ بِٱلۡفَحۡشَآءِۖ أَتَقُولُونَ عَلَى ٱللَّهِ مَا لَا تَعۡلَمُونَ(28)

"መጥፎንም ሥራ በሠሩ ጊዜ በእርሷ ላይ አባቶቻችንን አገኘን አላህም በእርሷ አዞናል ይላሉ፡፡ «አላህ በመጥፎ ነገር አያዝም፡፡ በአላህ ላይ የማታውቁትን ትናገራላችሁን??» በላቸው!!"

Surah Al-A'raf; 28

@aaumsu
👍7
የአላህ timing እጅጉኑ ይገርመኛል። በሁሉም የህይወት መልክህ ውስጥ የሚያስፈልግህን በመስጠት ምርጥ ሆኖ ታገኘዋለህ። በርካታ የህይወት ጥያቄዎችህን የሚፈታው እንደአስሓቡል ካህፍ  በአንዲት ሌሊት የመኝታ ሰዓትህ ሊሆንም ይችላል።  ጌታህ ከሰመጥክበት የሀዘን ዓለም ሊያወጣህ የማይፈልግ "ታጋሾችን አበስራቸው" የሚል ቃልአባይ ይመስልሃል?  መንገዱ መሀል ላይማ… እንደዩሱፍ ለባርነት መሸጥ አለ፣ እንደ የዕቁብ የማያባራ ለቅሶ አለ፣ እንደ  ኢብራሂም ግራ መጋባት አለ፣ እንደ ነብይህ ሙሀመድ መሰደድም አለ…  አምላካዊ ጥበቡን የምትረዳው  ነገሮች ዘግይተው ዘግይተው…  ላንተ ትክክለኛውን ሰዓት ጠብቀው ሲመጡ ስታይ ነው። እርሱ…  እጅጉኑ ጠቢብ ነው።

@aaumsu
👍191
"እያንዳንዱ ፋሽስት ሀገር ይወድቃል!" - የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች

   በሀገረ አሜሪካ ስለ ፍልስጤም ብቻ ድምፅ በመሆናቸው የታሰሩ ተማሪዎች ቁጥር 1700ን እንዳለፈ ዋሽንግተን ፖስት አስነብቧል:: ዲሞክራሲን መለያዋ አድርጋ ስለ ዲሞክራሲ ሀገራትን ያፈራረሰችው ፋሽስታዊቷ አሜሪካ ትክክለኛ መልኳ ለሚያይ ሁሉ እንደ ቀትር ፀሐይ ወገግ ብሎ እየታዬ ነው:: ፕሬዚዳንቷን በአደባባይ መዝለፍና መቃወም መብት እንደሆነ በFreedom of speech አልፋቤቷ መጀመሪያ ላይ ያስቆጠረችን ሀገር ስለ ፍልስጤማውያን መጮህን ለእስር እንደሚዳርግ በተግባር እያሳያች ነው::

   ቆዳቸው የእባብ እንደነበር ታይቷል:: ምላሳቸው እንደ እባብ እንደሆነ ተገልፇል:: ነገርግን አይችሉም:: እውነትን ማሸነፍ አይችሉም:: ፊርዓውን ነቢ ሙሳን የለመነበት ታሪክ ሲደገም እናያለን:: አምባገነኖች ሲንኮታኮቱ እናያለን:: ፍልስጤም ነፃ ስትሆን እናያለን::

አሁንም FREE FREE PALESTINE እንላለን!
From the river to the sea Palestine will be free!!

@MohammadamminKassaw
🥰13👍3👏3🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Civil defense teams reached him while he was performing the Fajr (dawn) prayer under the rubble of his house after it was bombed by the occupation.

Where are you O those who neglect the Fajr prayer whilst being safe in your homes!
😭161
Arrogance, pride, and self-amazement are the negative traits that destroys a seeker of knowledge.

Keep your feet on the ground.

@MohammadamminKassaw
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ በሀገረ አሜሪካ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ነው:: ተማሪዎች የአሜሪካና እስራኤልን ጄኖሳይድ በመቃወም የሰሩትን ድንኳን የአሜሪካ ፖሊሶች ለማፈራረስ ሲሞክሩና ተማሪዎችን ሲያስሩ ያሳያል::

አላህ ውድቀቷን እስከ አወዳደቋ ያሳዬን!

@aaumsu
😭10🥰4👍2
The 6 Kilo Jemea Football Cup heated up today with a thrilling showdown between Nejashi and Rayyan!

After a setback in their previous match, Nejashi roared back with an impressive 6-3 triumph over Rayyan. Nejashi's goal scorers were on fire, with Osman Ahmed leading the charge with two brilliant goals. Haile Aseffa, Seyfedin Abdulmejid, Naik Girma, and Mujib Husen also joined the scoring frenzy, each contributing a goal to secure Nejashi's victory.

Despite Rayyan's valiant efforts, including goals from Said Abdu, Adil Muhammad, and Mubarak Hashim, they couldn't contain the relentless attack from Nejashi.

With the tournament now in full swing, every match brings new excitement and surprises. Stay tuned for more thrilling action in the 6 Kilo Jemea Football Cup!

@aau6kilojemea
@aau6kilojemea
👍6
ጁምዓ ነው!

📌 ከህፍን አንብቡ !
📌 በረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ አብዝታችሁ ሰለዋት አውርዱ !
📌 ንፅህናችሁን ጠብቁ !
📌 በሁሉም ቦታ ያሉ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችሁን በዱዓችሁ አስታውሱ !

መልካም ጁምዓ !

@aaumsu
👍14