لا شيء أنفع للقلب من قراءة القرآن بالتدبُّر والتفكُّر، فإنَّه جامع لجميع منازل السائرين وأحوال العالمين ومقامات العارفين .
ابن القيم رحمه الله
ابن القيم رحمه الله
👍8
ዋሽንግተን ፖስት እንደዘገበው "በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በነበረው ተቃውሞ ላይ ተሳታፊ ከነበሩ ተማሪዎች በ10 ቀናት ውስጥ 900 ተማሪዎች ታስረዋል:: ግን ተቃውሞው አሁንም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል::
From the river to the sea Palestine will be free!
@aaumsu

🥰21👍9🔥4❤1
🥀 Daily Reminder 102🥀
وَلَا تَتَمَنَّوۡاْ مَا فَضَّلَ ٱللَّهُ بِهِۦ بَعۡضَكُمۡ عَلَىٰ بَعۡضٖۚ لِّلرِّجَالِ نَصِيبٞ مِّمَّا ٱكۡتَسَبُواْۖ وَلِلنِّسَآءِ نَصِيبٞ مِّمَّا ٱكۡتَسَبۡنَۚ وَسۡـَٔلُواْ ٱللَّهَ مِن فَضۡلِهِۦٓۚ إِنَّ ٱللَّهَ كَانَ بِكُلِّ شَيۡءٍ عَلِيمٗا(32)
"አላህም ከፊላችሁን በከፊሉ ላይ በእርሱ ያበለጠበትን ጸጋ አትመኙ፡፡ ለወንዶች ከሠሩት ሥራ እድል አላቸው፡፡ ለሴቶችም ከሠሩት ሥራ ዕድል አላቸው፡፡ አላህንም ከችሮታው ለምኑት፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው!!"
Surah Al-Nisa'; 32

👍9
"ተማሪዎች እናመሰግናለን:: ከጋዛውያን ጎን ቁሙ:: ሰው ሁኑ::" - (ከጋዛ ወጥተው በካምፕ ውስጥ ያሉ ህፃናት መልዕክት)
ስለ እነርሱ ድምፅ ለመሆን እየታተሩ ያሉትን የምዕራቡን አለም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አመሰገኑ:: የአለም ህዝብ ሰው ሆኖ ሰብዓዊነት እንዲገደው ጠየቁ:: ተማሪዎቹ ተቃውሟቸው እንደ ሰደድ እሳት ከሀገር ሀገር ከዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ እየተዛመተ ነው:: በምላሳቸው ሰብዓዊነትን እየሰበኩ በጠመንጃቸው ጄኖሳይድን የሚናገሩ የአውሮፓ ዲሞክራቶችም የተማሪዎችን ድምፅ ለማፈን የቻሉትን እየሞከሩ ነው :: እስሩ ቀጥሏል:: አፈናው ቀጥሏል:: ተቃውሞውም ቀጥሏል:: የጋዛ ፍሬዎችም ስለነሱ የቆሙትን አመስግነዋል::
ስለኛስ ምን ይሉ ይሆን? አይጠይቁን ይሆን? ቢላህ ይጠይቁናል! ዛሬ ባይሆን ነገ በአኼራ! ከመኽሉቅ ፊት ባይሆን ከኻሊቁ ፊት ይጠይቁናል!
በትንሹ ህመማቸው ይሰማን! በዱዓችን እናስታውሳቸው! ስለነሱ እናንብብ! እንፃፍ!
ነፃነታቸው የመላው ሙስሊም ነፃነት ነው! ነፃ ፍልስጤም ስንል ነፃ የአለም ሙስሊምን እየጠየቅን ነው! ፍልስጤም ከትናንሽ ወንዞቿ ጀምራ ነፃነትን ትቀዳጃለች ሰንል የአለም ሙስሊም ነፃነቱን እስከ ውቅያኖሶቹ ያገኛል ማለታችን ነው::
አሁንም እንደ ትላንቱ Free Free Palestine!

👍21❤3🔥1
አቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል።
"ከናንተ በሀብት ዝቅ ወዳለው ሰው ተመልከቱ።ከፍ ወዳለው አትመልከቱ። ይህ ባህሪ የአላህን ፀጋዎችና ውለታዎች አሳንሳቹ እንዳትመለከቱ ይረዳቹሀል"። (ቡኻሪ ና ሙስሊም)

👍14❤6
አቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-
"ሰባት ሰዎችን አላህ ከርሱ ጥላ ውጪ ሌላ ጥላ በሌለበት የትንሳኤ ቀን በጥላው ያስጠልላቸዋል። እነርሱም፦
📌 ፍትሐዊ መሪ
📌 በአላህ አምልኮ ተኮትኩቶ ያደገ ወጣት
📌 ልቡ በመስጂድ የተንጠለጠለ ሰው
📌 ለአላህ ሲሉ የተፋቀሩና ለርሱ ተገናኝተው በርሱ የተለያዩ ሁለት ሰዎች
📌 የክብርና የውበት ባለቤት የሆነች ሴት ለዝሙት ጠርታው "አላህን እፈራለሁ" ያለ ግለሰብ
📌 የቀኝ እጁ የምትሰጠውን የግራ እጁ የማታውቅ ያህል የሚሰጠውን ምፅዋት የሚደብቅ
📌 አላህን አውስቶ አይኖቹ በፍርሀት የሚያነባ ሰው ናቸው"። (ቡኻሪ ና ሙስሊም)

👍14
ከአላህ የሚመጣን ፀጋ በፈለከው መንገድ ብቻ ይመጣል ብለህ አታስብ :: አላህ ባልጠበከው ባላሰብከው መንገድ ካሰብከውና ከጠበከው በላይ አድርጎ መስጠትን ይችላልና :: ስለዚህ በትዕግስት ከአንተ የሚጠበቀውን እያደረክ ጠብቅ :: ወደርሱ ያስጠጋኸው ነገር ማማሩ እንደማይቀር እውን ነውና ::
@aaumsu
@aaumsu
❤20👍7
👍7🥰3
🥀 Daily Reminder 103🥀
وَٱللَّهُ أَعۡلَمُ بِأَعۡدَآئِكُمۡۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَلِيّٗا وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ نَصِيرٗا(45)
"አላህም ጠላቶቻችሁን ዐዋቂ ነው፡፡ ጠባቂነትም በአላህ በቃ፡፡ ረዳትነትም በአላህ በቃ!!"
Surah Al-Nisa'; 45

❤8👏2
"ጋዛን ዳግም አይሁድ አድርጓት!" የሚል የእብሪት መፈክርን የያዙ ሰይጣን ሰራሽ ጽዮናዊያን ነፃነትን ከሚሹ የአሜሪካ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ፊት ለፊት በቃላት ገጥመዋል:: የአሜሪካ ፖሊሶች የነፃነት ቀንዲሎች ላይ ሲያሻቸው በመደብደብ ሲላቸው ሒጃባቸውን በመግፈፍ (Arizona state university) ሊያጠፉ እየሞከሩ ነው:: ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን እያገዱ ቢሆንም ለተጀመረው ትግል ቤንዚል ሆኖ ይብስ እንዲቀጣጠል አድርጎታል:: ከአሜሪካ ባሻገር ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ላይ ያለው እንዳለ ሆኖ የትላንቷ የሙስሊሞች ስልጣኔ መናገሻ አንደሉስ የዛሬው ስፔን ዩኒቨርሲቲ የሆነው ቫሌንሺያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የአለም አቀፉን ንቀናቄ ተቀላቅለዋል::
ከሁሉም ድምፇች "FREE PALESTINE!" የሚለው ድምፅ ጎልቶ እየተሰማ ነው:: "FROM THE RIVER TO THE SEA PALESTINE IS ALMOST FREE!" የሚለው አረፍተ-ነገር የእብሪቶችን መፈከርና እስር ንዶ እያለፈ ነው::
Free Free Palestine!
From the river to the sea Palestine is almost Free!!
ምስል 1:- በስፔን ቫሌንሺያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ካምፕ
ምስል 2:- ከአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች በአንድ "MAKE GAZA JEWISH AGAIN!" የሚልን የእብሪት ቃል የያዘ ቲሸርት ለብሶ የተገኘ ድኩማን
@MohammadamminKassaw

👍16
ገንዘብ ብቻ ኖሮት በመጥፎ ስብዕና ከሚታወቅ ሰው በላይ ድሃ ይገኝ ይሆን? ገንዘብ ሳይኖረው መገለጫው ጥሩ ስብዕና ከሆነ ሰው በላይ ሀብታም ይኖር ይሆን?
@aaumsu
@aaumsu
👌12👍6❤2
With more than 200 days passing since the start of the massacres and the rise of tens of thousands whom we hope are martyrs, we must remind ourselves that the nail of even one of them is better than all those who fight against them from the disbelievers, hypocrites, and criminal traitors.
So why doesn't Allah stop their killing and destroy their enemies if that's the case?
"...So that Allah may know those who believe and take to Himself witnesses from among you..." (Quran translated meaning 3:140) And because this world is a place of trial, not a place of reward, and the complete establishment of justice will be on the Day of Judgment:
"And We place the scales of justice for the Day of Resurrection, so no soul will be treated unjustly at all. And if there is [even] the weight of a mustard seed, We will bring it forth. Sufficient are We as accountant." (Quran translated meaning 21:47)
Copied

Forwarded from Ibnu Ahmed
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
بسم الله الرحمن الرحيم
ይነበብ!!!!
"" አላህ ለሰው ልጆች በተፈጥሮ ብዙ ነገሮቾን ለግሷቸዋል። ለተለገሱት ነገር እንዲያመሰግኑት እና በአግባቡ እንዲጠቀሙበትም አዟቸዋል። ከነዚያ ነገሮች አንዱ ፍቅር ነው። አላህ ለሰው ልጆች ብዙ ፍላጎቶችና መውደድን ሸልሞዋል። በ አሊ-ዒምራን ምዕራፍ ይህንን ጠቅሷል። እንዲህም ይላል :-
"زُيِّنَ لِلنَّاسِ حُبُّ الشَّهَوَاتِ مِنَ النِّسَاءِ وَالْبَنِينَ وَالْقَنَاطِيرِ الْمُقَنطَرَةِ مِنَ الذَّهَبِ وَالْفِضَّةِ وَالْخَيْلِ الْمُسَوَّمَةِ وَالْأَنْعَامِ وَالْحَرْثِ ۗ ذَٰلِكَ مَتَاعُ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا ۖ وَاللَّهُ عِندَهُ حُسْنُ الْمَآبِ"
ከሴቶች፣ ከወንዶች ልጆችም፣ ከወርቅና ከብር፣ ከተካመቹ ገንዘቦችም፣ ከተሰማሩ ፈረሶችም፣ ከግመል ከከብትና ከፍየልም፣ ከአዝመራም የኾኑ ፍላጎቶችን መውደድ ለሰዎች ተሸለመ፡፡ ይህ ሁሉ የቅርቢቱ ሕይወት መጠቀሚያ ነው፡፡ አላህም እርሱ ዘንድ መልካም መመለሻ (ገነት) አለ፡፡"
በመጨረሻም ግን ይህ ሁሉ የቅርቢቱ ዓለም መጣቀሚያ እንደሆነ፤ አላህ ዘንድ ያለው በላጭ እንደሆነ ይጠቅሳል። አላህና መልዕክተኛውን ከሁሉ ማስቀደም የበለጠና የተሻለ እንደሆነ ከዚህ ልንረዳ እንችላለን። የተሰጡንን ፀጋዎች አላህ በሚወደው መልኩ እና እርሱ ባዘዘው መንገድ መሄድ እንዳለበት ይጠቁመናል። ፍቅር እንዲው በራሱ ጥሩ ነው መጥፎ ነው የሚባል ነገር አይደለም። ጥሩም መጥፎም የሚያደርገው ባለቤቱ ነው። አላህ ባዘዘው መልኩ እና ቦታ ሲሆን ፀጋም መልካም ነው። እርሱ ባላዘዘው ቦታና ጊዜ ሲሆን ግን ጥፋት ነው።
ዛሬ ላይ ያልተረዳነው አንዱ ጉዳይ ይሄ ነው። ብዙዎች ፍቅር ሚባለው ነገር በኢስላም ቦታ እንደሌለውና እንደማይታወቅ አድርገው ይመለከታሉ። ፍቅር ሲባል ሌሎች ዘንድ እንደለ ያስባሉ። ወላሂ!! እንደ ኢስላም ፍቅርን የሚያውቅ የለም። ሌሎች የተበላሸውን ፍቅር ለማሰራጨት ሲሉ እውነተኛ ፍቅርን የሚሰብከውን እምነት አጠለሹ። ፍቅር ሲባል መንገድ የሳተውን የነርሱ ፍቅር ብቻ እንደሆነ ተደርጎ እንዲታሰብ ሰሩ። በፊልሙ፣ በመፅሐፍ፣ በሙዚቃው የነርሱን ሰበኩ። በዚህም ሙስሊሙ ሳይቀር ብዙዎችን ለማጥመድ ቻሉ።
ፍቅር በጊዜውና በቦታው ሲሆን ያምራል። አላህ እንደፈቀደው ሲሆን ይዘልቃል። ከዚህም ዓለም አልፎ ወደ ቀጣዩ ዓለም ይሸጋገራል። ስለ ፍቅር ከረሱላችን በላይ የሚያስተምረን ተግብሮ ያሳየን የለም።ዛሬም እንደነሱ መሆን ስንችል ነው እውነተኛ ፍቅርን መግኘት የምንችለው። ከትዳር በኋላ ሲሆን ነው ትክክለኛ ቦታውን የሚይዘው።
ዛሬ ላይ ሙስሊሞች ሳይቀር በሌሎች መንገድ ተጠምደዋል። ፍቅር ተብሎ ስሜትን መአተል የየቀን ተግባራችን ሆኗል። የትዳር መንደዶች ተበላሽቷል። ከትዳር በፊት ህገ ወጥ የሆኑ ፍቅሮች ተንሰራፍቷል። ብዙ ወንድና ሴት በስሜት ማዕበል ተውጠው ፍቅር ፍቅር እየተባለ ከትዳር ውጭ የሆኑ አሉ። በኢስላም ከትዳር በፊት ያለው ፍቅር ህገወጥ ነው። ለተዋደዱ ሰዎች መዳኒቱ ትዳር ነው። ፍቅር የሚለኮሰው ከዚያ ነው። ከዚህ ውጭ ግን የኢስላም መንገድ አይደለም። ከሌሎች የተኮረጀ አሳፋሪ ተግባር ነው።
እንጠንቀቅ!!!!
والله اعلم....
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

👍10❤1
And if you turn away, He will replace you with another people; then they will not be the likes of you ~ Qur'an 47:38
@aaumsu
@aaumsu
👍6😭3
🥀 Daily Reminder 104🥀
وَلَا تَسُبُّواْ ٱلَّذِينَ يَدۡعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ فَيَسُبُّواْ ٱللَّهَ عَدۡوَۢا بِغَيۡرِ عِلۡمٖۗ كَذَٰلِكَ زَيَّنَّا لِكُلِّ أُمَّةٍ عَمَلَهُمۡ ثُمَّ إِلَىٰ رَبِّهِم مَّرۡجِعُهُمۡ فَيُنَبِّئُهُم بِمَا كَانُواْ يَعۡمَلُونَ(108)
"እነዚያንም ከአላህ ሌላ የሚገዙዋቸውን (ጣዖታትን) አትስደቡ፡፡ ድንበርን በማለፍ ያለዕውቀት አላህን ይሰድባሉና፡፡ እንደዚሁ ለሕዝቦች ሁሉ ሥራቸውን ደግ አስመሰልንላቸው፡፡ ከዚያም መመለሻቸው ወደ ጌታቸው ነው፡፡ ይሠሩት የነበሩትንም ሁሉ ይነግራቸዋል!!"
Surah Al-An'am; 108

👍7
ትክክለኛ ኢኽላስ ያለው ሰው መገለጫዎቹ፦
📌 ሰዎች ቢያደንቁትም ቢንቁትም ምንም አይመስለውም።
📌 በይፋ መስራት ካለባቸው ግዴታ ኢባዳዎች ውጪ መልካም ስራውን በተቻለው ያክል ይደብቃል
📌 ውስጥና ውጩን አንድ አይነት ያደርጋል
📌 ከሰዎች ይልቅ ጌታውንና እውነትን ይወዳል
📌 በሄደበት ሁሉ ሰዎችን ይመክራል
📌 ከምቀኝነት እና ከኩራት ራሱን ያርቃል
📌 ምክርን ይሰማል
📌 በሌሎች ስኬት እና ደስታ ይደሰታል
📌 መልካም ስራና የህይወት አላማው ላይ ይፀናል።
📚 ቁርዓን የሂወት ብርሀን፦ 128

👍10
Forwarded from Ibnu Ahmed
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
" ወላሂ!! ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ ስም እምላለሁ ከቁርዓን ተርቆ የሚያምር ህይወት የለም። የህወት ውበት ያለው በቁርዓን ነው። ያለ ቁርዓን ህይወት ባዶ ናት። ከቁርዓን ጋር የሚኖሩ ሰዎች ሁሌም ሃያተቸው የተስተካከለና የተዋበ ነው።
አላህ ከቁርዓን ጋር ያለንን ግኑኝነት ያሳምርልን🤲🤲
ወደ ቁርዓን እንመለስ👌
✍✍✍✍✍✍✍✍✍

👍12❤4
🌟 In the second game of the 6 Kilo Jemea Football Cup tournament, the excitement continued to unfold as Al-Nessr secured a commanding 2-0 victory over Bilal!
Esak Amsalu and Galib emerged as the heroes for Al-Nessr, showcasing their skill and precision on the field by netting one goal each, sealing their team's triumph.
In a twist of fate, Rayyan clinched a win by default as Tofan Al-Aqsa failed to show up for the game, further highlighting the unpredictable nature of the competition.
@aau6kilojemea