AAU - Muslim Students Union
6.48K subscribers
2.76K photos
151 videos
51 files
766 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ለፍልስጤማውያን ሲባል ተማሪዎች ተቃውሞ ላይ ናቸው !!

ተማሪዎቹ ማደሪያቸውን ዳስ አድርገው ተቃውሟቸውን እያሰሙ ነው :: ተቃውሞው እስካሁን በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ : ሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ : ኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ : የል ዩኒቨርሲቲ : MIT ዩኒቨርሲቲ : በርክሌይ ዩኒቨርሲቲና ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተቀጣጥሏል :: ተቃውሞውን ተከትሎ ዲሞክራሲያዊቷ አሜሪካ ተማሪዎችን በማሰር ላይ ነች :: ከኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ብቻ 100 ተማሪዎች ታስሰረዋል ::

አወይ ዲሞክራሲ¿ ብቻ መጥፊያዋን ቅርብ ያድርግላት! በውስጥም በውጭም እሳት ይላክባት!!

Free Free Palestine!
From the river to the sea Palestine will be free!!


@aaumsu
👍196👌1
ጋዛ ተዓምሯን ለአለም ማሳዬቷን ከጀመረች 200 ቀናት ሞላ :: ሸሂድነት የድል ጥግ እንደሆነ እያሳየችን ነው :: ምን ቢመጣ ምን ለጭካኔና ግፍ አለመንበርከክ የድል ድካ እንደሆነ እያሳየችን ነው :: አንገትን ቀና አድርጎ ለእውነት መታገል ያለውን ሐሴት እያሳየችን ነው ::

ሁሌም በልባችን ውስጥ ነች!
ሁሌም በዱዓችን ውስጥ ነች!

ድሉ ቅርብ ነው!

@aaumsu
👍278👏2😭1
🥀 Daily Reminder 97🥀

وَمَا تَفۡعَلُواْ مِنۡ خَيۡرٖ يَعۡلَمۡهُ ٱللَّهُۗ وَتَزَوَّدُواْ فَإِنَّ خَيۡرَ ٱلزَّادِ ٱلتَّقۡوَىٰۖ وَٱتَّقُونِ يَٰٓأُوْلِي ٱلۡأَلۡبَٰبِ(197)

"ከበጎም ሥራ የምትሠሩትን ሁሉ አላህ ያውቀዋል፡፡ ተሰነቁም፤ ከስንቅም ሁሉ በላጩ ጥንቃቄ (አላህን መፍራት) ነው፡፡ የአእምሮዎችም ባለቤቶች ሆይ! ፍሩኝ!!"

Surah Al-Baqarah; 197

@aaumsu
👍12🥰1
ኢብኑ ኡመር (رضي الله عنه) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል። "በሁለት ሠዎች ላይ እንጂ መቅናት ተገቢ አይደለም። እነርሱም አላህ ቁርአንን ሰጥቶት ሌት ተቀን የሚቆምበት እና አላህ ገንዘብን ሰጥቶት ሌት ተቀን ለመልካም አላማ የሚመፀውተው ናቸው።"   (ቡኻሪ ና ሙስሊም)

@aaumsu
👍6
🥀 Daily Reminder 98🥀

وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَيۡءٖ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصٖ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَٰلِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَٰتِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّٰبِرِينَ(155)

"ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር!!"

Surah Al-Baqarah; 155

@aaumsu
👍6🥰1
🚨BREAKING🚨

የ 6ኪሎ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ጀመዓው አዲስ ሎጎ እንዲጠቀም ውሳኔ አስተላልፏል። በመሆኑም ይህ ከላይ የተያያዘው ሎጎ ለሹራ ቀርቦ ሀሳብ ከተሰጠበት በኋላ አዲሱ የ6 ኪሎ ጀመዓ ሎጎ እንዲሆን በሙሉ ድምጽ ጸድቋል። አዲሱ ሎጎም የሚከተሉት ትርጉሞች አሉት:

📌ከላይ በኩል የሚታዩት ርብራብ መስመሮች ከአዲስ አበባ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ሎጎ የተወሰዱና አንድነትን የሚያመላክቱ ናቸው።
📌የሎጎው ቅርፅ ሺልድ/ጋሻ መሆኑ አንጋፋነትን፣ የዩኒቨርሰቲውንም የጀመዓውንም ግርማነትና ቀደምትነት ብሎም ብዙ ኮሌጆች በጋራ ሲሰባሰቡ እንደ ጋሻ ጠንካራ መሆናቸውን ያመላክታል።
📌ሚናራው ከአቅሷ መስጅድ የተወሰደና ትልቅነትን ሩቅ ተጓዥነትን እና እስልምና መሰረታችንና አላማችን መሆኑን ያመላክታል።
📌ከርሱ በተጨማሪ የሚገኙ ምልክቶች በጀመዐችን ስር የሚገኙ ኮሌጆችን የሚገልፁ ናቸው።

@aaumsu
👍12🥰2🫡2😡2
🚨BREAKING🚨

Jama'aan Barattoota Musliimaa 6 Kiiloo kallattii Gamtaan Barattoota Musliimaa Yuunivarsiitii Finfinnee kaa'e irratti hundaa'uun loogoo/asxaa haaraa fayyadamuuf murtii dabarseraa. Kanaanis asxaan armaan oliitti argamu kun shuraaf dhiyaatee erga irratti mari'atame booda asxaa haaraa jama'aa 6 kiiloo ta'uun sagalee guutuun mirkanaa'eera. Asxaan haaraan kun hiika armaan gadii qaba:

📌Sararoonni dalgaa gubbaatti mul’atan asxaa Gamtaa Barattoota Muslimaa Yuunivarsiitii Finfinnee irraa kan fudhataman yoo ta’u, tokkummaa kan agarsiisanidha.
📌Bocni asxichaa gaachana ta'uun isaa dursummaa, ulfinaafi jalqabummaa yunivarsiitiichaa fi Jama'ichaa kan agarsiisu yoo ta'u, dabalataanis kolleejjiiwwan hedduun yommuu walitti dhufan akka gaachanaatti cimoo akka ta'an ni agarsiisa.
📌Minaarichi Masjiida Aqsaa irraa kan fudhatame yoo ta'u guddummaa, fagoo imalu fi Islaamummaan bu'uura fi kaayyoo keenya akka ta'ee kan agarsiisudha.
📌Mallattooleen kanaan ala jiran kolleejjiiwwan Jama'aa keenya jala jiran kan ibsani dha.
🥰3😡1
የተዋት ሰው ከፍሯል!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الْعَهْدُ الَّذِي بَيْنَنَا وَبَيْنَهُمُ الصَّلَاةُ، فَمَنْ تَرَكَهَا فَقَدْ كَفَرَ﴾

“በኛና በነሱ (በካሃዲያን) መካከል ያለው ቃልኪዳን ሶላት ነው። ሶላትን የተዋት ሰው በእርግጥ ከፍሯል።”

@aaumsu
8👍4👌1
አቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-

"ወተት ወደጋት እስካልተመለሠ ድረስ በአላህ ፍርሀት ያለቀሰ ሰው እሳት አይገባም። በአላህ መንገድ የሚገጥም አቧራና የገሀነም ጭስ አይጣመሩም።"   (ቲርሚዚይ)

@aaumsu
👍82😭1
መርካቶ አካባቢ ቄሱ ዳእዋን ሲያጣጥሙ
ኡስታዝ አብዱሶመድ ኡመር ቄሱን አፋጠጧቸው👏

ሙሉ ቪድዮውን ለማየት ሊንኩን ተጫኑ👇👇👇
https://t.me/rahma_street_daewa_eth/184
4👍2
Do not be afraid; I am with you all the time, listening and seeing.

Quran ( 20:46)

@aaumsu
🥰12👍3👏1
🏆⚽️ Big News! ⚽️🏆

🎉 We've just drawn the teams for our exciting football tournament! Check out the draw from the attached picture. Get ready for some awesome matches! Stay tuned for updates and all the action.🎉

@aau6kilojemea
👌1
Whenever your Nafs calls you to sin, remember: Your wounded nation awaits someone to bear its burdens and to pave the path of its dignity!

Your sins and negligence make you a new burden on your nation...

Fear Allah, as the load is nearly breaking its back!

Copied

@MohammadamminKassaw
👍141
AAU - Muslim Students Union
🏆⚽️ Big News! ⚽️🏆 🎉 We've just drawn the teams for our exciting football tournament! Check out the draw from the attached picture. Get ready for some awesome matches! Stay tuned for updates and all the action.🎉 @aau6kilojemea
Note; As our sharia prohibits, Womens can't participate as a spectators during the matches - እህቶች በስህተት እንዳትመጡ የሚለውን ለማስታወስ ነው!
👍12👌21
ጁምዓ ነው! ጁምዓ ነው! ጁምዓ ነው!

   ሱናዎቹን ጠብቁ :: ሱረቱል-ከህፍን በማንበብ ጀምሩት:: ፏ በማለት ፏ አድርጉት :: "ወንድሞቼ ናፈቁኝ!" በማለት እኔ አንተና አንቺን በመናፈቅ እንስቅስቅ ብለው ባለቀሱት ነቢ ላይም ሰለዋት አውርዱ:: እኛም መናፈቃችንን በተግባር እንግለፅ:: እናገኛቸው ዘንድ መጓጓታችንን እሳቸውጋ በጀነት የሚያሰባስብን ስራ በመስራት እናረጋግጥ:: "አላሁመሶሊ ወሰሊም ዓላ ሙሐመድ!" በሉ :: አላህ በእርሳቸው ዙሪያ ይሰብስበን አቦ! አሚንንን ያረብብ!!

  መልካም ጁምዓ!!!

@aaumsu
👍11🥰6
🥀 Daily Reminder 99🥀

ٱلَّذِينَ إِذَآ أَصَٰبَتۡهُم مُّصِيبَةٞ قَالُوٓاْ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيۡهِ رَٰجِعُونَ(156)

"እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)!!"

Surah Al-Baqarah; 156

@aaumsu
👍81
የሸዋል ፆም ካልፆምን መፆሙን አንዘንጋ! የአመት ምንዳ እንዳያልፈን!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿صِيامُ شهْرِ رمضانَ بِعشْرَةِ أشْهُرٍ، وصِيامُ سِتَّةِ أيّامٍ بَعدَهُ بِشهْرَيْنِ، فذلِكَ صِيامُ السَّنةِ﴾

“የረመዳን ወር ፆም እንደ አስር ወር ነው የሚታሰበው። ከዛ በኋላ የሚፆመው ስድስት ቀናት ፆም ደግሞ እንደ ሁለት ወር ነው የሚታሰበው። በዚህም አመት እንደመፆም ተደርጎ ነው የሚታሰበው።”

@aaumsu
👍10
Forwarded from 6 Kilo Muslim Students' Jeme'ah Official Channel (Smile ✍️ Ismo 📜)
》》በግማሽ ቴምር ቢሆንም እንኳን ከጀሃነም እሳት ተጠንቀቁ《《
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ6 ኪሎ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ የማህበራዊ ዘርፍ በየሁለት ሳምንቱ አርብ ዳቦ እየሰበሰበ ለምስኪኖች ይሰጣል። ስለዚህ ዛሬም ልክ እንደበፊቱ ግማሹን በልተን በግማሽም ቢሆን እንኳን ምስኪኖችን እናስታውስ።
ሁላችሁም በምሳ ሰአት 5:30-6:15 ብያንስ አንድ ዳቦ ይዛችሁ በሩ ላይ ላለ ለሴክተሩ ኮሚቴ እንድትሰጡ እናሳስባለን።
መልካም ጁምዓ ይሁንላችሁ!
6 ኪሎ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ!

》》》Osoo walakaa timiralleen ta'ee ibidda jahannam eeggadhaa《《《

Seektarri hawaasummaa (social sector) Jama'aa barattoota Muslima Yuniveristii Finfinnee kiiloo 6 torbii lama lamaan guyyaa jum'aa sagantaa daabboo sassaabee Miskiinotaaf kan sadaqatuudha. Maarree har’as akkuma kanaan dura walakkaa nyaannee walakkaa miskiinotaan haa yaadannu isiniin jedha.

Hundi keessaanu Sa'aatii laaqanaa 5:30-6:15 irratti yoo xiqqaate daabboo tokko tokko qabdanii bahuun balbala irratti komitee seektaraaf akka laattan isin beeksisna.

Jum'aa milkii qabaadha!

6kilo Muslim Students Jemea!

@AAU6KiloJemea
👍3👌2
🎉 It's almost time to kick off the 6 Kilo Muslim Students Jemea Football Cup! 🎉

Join us for the thrilling opening match between Palestine FC and Nejashi, starting at 3:30 local time. Head down to Janmeda Stadium to witness the excitement firsthand!

Don't miss out on the excitement! Join us as we kick off this incredible tournament. Let's make it a memorable start to an unforgettable journey!

📌Please note that females are strictly prohibited from attending the match.

@aau6kilojemea
👍7👌2😡2
አነስ (رضي الله عنه) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል። የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) ንግግር አደረጉ። እንደዚያ አይነት ንግግር ሰምቼ አላውቅም። "እኔ የማውቀውን የምታውቁ ቢሆን ኖሮ ትንሽ በሳቃችሁ ብዙም ባለቀሳችሁ ነበር።" አሉ። የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) ባልደረቦችም ፊቶቻቸውን ሸፍነው ተንሰቅስቀው አለቀሡ።
(ቡኻሪ ና ሙስሊም)

@aaumsu
👍16
⚽️Palestine F.C vs Nejashi F.C⚽️

በጉጉት ስጠበቅ የነበረው የ6ኪሎ እግር ኩዋስ ጨዋታ ነገ ጥዋት 3:30 የመክፈቻ ፕሮግራም እና የመክፈቻ ጨዋታ ይካሄዳል:: በዚህ ጨዋታ የ6ኪሎ እና የህብረቱ ሀላፊዎች እንዲሁም የተለያዩ የክብር እንግዳዎች እና የ6ኪሎ ጀመዓ ተማሪዎች የሚገኙበት ስለሆነ ሁላችንም በግዜው በጃንሜዳ (Sunday market) እንገናኝ።


Sagantaan kuphaa miilaa Jama'aa 6kilo hawwiin eegamaa ture bor ganama sa'aatii 3:30 irraa Sagantaan baniinsaa fi taphni baniinsaa ni gaggeeffama. Sagantaa baniinsaa kanarratti hooggantoonni ol'aanoo Jama'aa 6kilo fi gamtaa akkasumas keessummoonni kabajaa fi barattoonni Jama'aa 6kilo kan irratti argaman yoo ta’u, hundi keenyaa yeroon Dirree Janmeedaatti (Sunday market) gara gadiitti wal haa agarru.

6kilo Muslim Students Jemea!
@aau6kilojemea
6👍1