AAU - Muslim Students Union
6.48K subscribers
2.75K photos
151 videos
51 files
766 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን!

   በኦዳ-ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ አመት ተማሪ የነበረው ተማሪ ማሂር አብደላህ ወደ አኼራ ሄዷል:: አላህ በጀነተል-ፊርደውስ ይቀበለው:: ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹና ለጀመዓ ጓደኞቹ መፅናናቱን ይስጥ::

@aaumsu
😭23
🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

🗣 ለ አዲስ አበባ ዩኒቨረሲቲ አዲስ ገቢ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ:

በቅድሚያ የመጀመሪያውን ሴሚስተር አጠናቃችሁ ለሁለተኛው ሴሚስተር ያበቃችሁ ጌታ የተመሰገነ ይሁን። በመቀጠል አላህ ለባሮቹ የተሻለውን ይመርጣል። በአላህ የተመረጠ ሁሉ በላጭና መልካም ነው። ለኛ መልካምነቱ ለጊዜው ላይታየን  ምናልባት ዘግየይቶ ልናውቀው ይችላል። ሁሌም ግን የአላህ ምርጫ ከጥልቅ ጥበቡና እውቀቱ የመነጨ ነውና ወደን ልንቀበል ልንደሰትበት ይገባል።

አሁን ላይ ሁሉም ተማሪ ምርጫውን አውቋል። በዚህም ምርጫ ያሰብነውን አላገኘን ሊሆን ይችላል። ግን አንድ ነገር እንመን እርሱ የመረጠልን ለኛ መልካም መሆኑን እንመን። በተቻለን አክል ሰበቡን አድርሰናል። ይሻላል ብለን ያሰብነውን መርጠናል። ውሳኔው ግን የአላህ ነው። አላህ የወሰነልንን አግኝተናል። ሁሉም ነገር ተወስኖ አልፏል። ስለዚህ ውድ ወንድምና እህቶች እኛ እንደ ሙስሊም የትም ብንሆን ጠቃሚዎች ነን። የትም ብንሆን ውጤታማ መሆን እንችላለን። ስለዚህ ምርጫችን የሳካልንም ያልተሰካልንም። በደረሰን ቦታ ላይ ውጤታማ ሆነን ለመገኘት እንሞክር። አላህም ይረዳናል። አላህ የተሻለውን ይምረጥልን።

በመጨረሻም ተማሪዎች አሁን ላይ ከተለያዩ ካምፓሶች ወደ ሌላ ካምፓስ የሚዘዋወሩበት ጊዜ ነው።ስለዚህ ወደ ምትገቡበት ካምፓስ የትኛውም መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች ባሉት የአሚሮች ስልክ ቁጥር ደዉላቹ ማግኘት ትችላላችሁ: 

#6 kilo
main campus

Ismail:  0936906322

FBE campus

Mekkin: 0927578127

#5kilo campus

Ismail: 0976003984

#4kilo campus

Musab: 0922799222

#Lideta campus

Yahya: 0965435476

#sefereselam campus

M.amin: +251917046439

#Bishoftu campus

Shamseddin: +251954870002

ሴቶች ከላይ ባሉት የካምፓስ አሚሮች በኩል የሴቶች አሚሮች ስልክ ማግኘት ትችላላችሁ።

@aaumsu
👍11
God is well aware of your condition. On the Day of Judgement when people will return to Him, He will tell them all what they did for God knows everything. ~ Qur’an 24:64

@aaumsu
👍9🥰1
🥀 Daily Reminder 96🥀

أَفَتُؤۡمِنُونَ بِبَعۡضِ ٱلۡكِتَٰبِ وَتَكۡفُرُونَ بِبَعۡضٖۚ فَمَا جَزَآءُ مَن يَفۡعَلُ ذَٰلِكَ مِنكُمۡ إِلَّا خِزۡيٞ فِي ٱلۡحَيَوٰةِ ٱلدُّنۡيَاۖ وَيَوۡمَ ٱلۡقِيَٰمَةِ يُرَدُّونَ إِلَىٰٓ أَشَدِّ ٱلۡعَذَابِۗ وَمَا ٱللَّهُ بِغَٰفِلٍ عَمَّا تَعۡمَلُونَ(85)

"በመጽሐፉ ከፊል ታምናላችሁን? በከፊሉም ትክዳላችሁን? ከእናንተም ይህንን የሚሠራ ሰው ቅጣት በቅርቢቱ ሕይወት ውርደት እንጂ ሌላ አይደለም፡፡ በትንሣኤ ቀንም ወደ ብርቱ ቅጣት ይመለሳሉ፡፡ አላህም ከምትሠሩት ሥራ ሁሉ ዘንጊ አይደለም!!"

Surah Al-Baqarah; 85

@aaumsu
👍10
ጃቢር (رضي الله عنه) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል። የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) አንድ ነገር ተጠይቀው ፈፅሞ የለም አይሉም።"   (ቡኻሪ ና ሙስሊም)

@aaumsu
👍111
Pray for Get a partner who's matured enough to educate you. Matured enough to understand you. Matured enough to handle your attitude. Matured enough to accept your flaws. Remember looks are everyday but a person with good mindset is rare..

copied

@aaumsu
👍10
If the wrongdoers possessed all the treasures of the earth and as much besides, they would gladly offer this on the Day of Judgement to save themselves from terrible punishment. ~ Qur’an 39:47

@aaumsu
👍5
አላሁ አክበርርርርር !

በባለፈው የመስጂዳቸውን ኮሳሳነት ተመልክተን እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ልናግዛቸው ንቅናቄ ጀምረን 60,000 ብር የሰበሰብንላቸው የሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ  ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓዎች በእንቅስቃሴያቸው ውስጥ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ መስጂዳቸውን የሚያሰራላቸውን ሰው እንዳገኙ ገልፀውልናል ::

   ላሳየናቸው ትብብርም ዳግም አመስግነዋል:: አልሃምዱሊላህ ! ሱመ አልሃምዱሊላህ! ሱመ አልሃምዱሊላህ! እኛም ተማሪዎቻችንን በድጋሜ እናመሰግናለን!

AAU Muslim Students Union!

@aaumsu
24👍7👏2
ዐዲይ ኢብኑ ሓቲም (رضي الله عن) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል ፦" በተምር ግማሽ እንኳ ቢሆን ከእሳት ተጠበቁ።" (ቡኻሪ ና ሙስሊም)

@aaumsu
🥰8👍1
በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ለፍልስጤማውያን ሲባል ተማሪዎች ተቃውሞ ላይ ናቸው !!

ተማሪዎቹ ማደሪያቸውን ዳስ አድርገው ተቃውሟቸውን እያሰሙ ነው :: ተቃውሞው እስካሁን በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ : ሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ : ኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ : የል ዩኒቨርሲቲ : MIT ዩኒቨርሲቲ : በርክሌይ ዩኒቨርሲቲና ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተቀጣጥሏል :: ተቃውሞውን ተከትሎ ዲሞክራሲያዊቷ አሜሪካ ተማሪዎችን በማሰር ላይ ነች :: ከኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ብቻ 100 ተማሪዎች ታስሰረዋል ::

አወይ ዲሞክራሲ¿ ብቻ መጥፊያዋን ቅርብ ያድርግላት! በውስጥም በውጭም እሳት ይላክባት!!

Free Free Palestine!
From the river to the sea Palestine will be free!!


@aaumsu
👍196👌1
ጋዛ ተዓምሯን ለአለም ማሳዬቷን ከጀመረች 200 ቀናት ሞላ :: ሸሂድነት የድል ጥግ እንደሆነ እያሳየችን ነው :: ምን ቢመጣ ምን ለጭካኔና ግፍ አለመንበርከክ የድል ድካ እንደሆነ እያሳየችን ነው :: አንገትን ቀና አድርጎ ለእውነት መታገል ያለውን ሐሴት እያሳየችን ነው ::

ሁሌም በልባችን ውስጥ ነች!
ሁሌም በዱዓችን ውስጥ ነች!

ድሉ ቅርብ ነው!

@aaumsu
👍278👏2😭1
🥀 Daily Reminder 97🥀

وَمَا تَفۡعَلُواْ مِنۡ خَيۡرٖ يَعۡلَمۡهُ ٱللَّهُۗ وَتَزَوَّدُواْ فَإِنَّ خَيۡرَ ٱلزَّادِ ٱلتَّقۡوَىٰۖ وَٱتَّقُونِ يَٰٓأُوْلِي ٱلۡأَلۡبَٰبِ(197)

"ከበጎም ሥራ የምትሠሩትን ሁሉ አላህ ያውቀዋል፡፡ ተሰነቁም፤ ከስንቅም ሁሉ በላጩ ጥንቃቄ (አላህን መፍራት) ነው፡፡ የአእምሮዎችም ባለቤቶች ሆይ! ፍሩኝ!!"

Surah Al-Baqarah; 197

@aaumsu
👍12🥰1
ኢብኑ ኡመር (رضي الله عنه) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል። "በሁለት ሠዎች ላይ እንጂ መቅናት ተገቢ አይደለም። እነርሱም አላህ ቁርአንን ሰጥቶት ሌት ተቀን የሚቆምበት እና አላህ ገንዘብን ሰጥቶት ሌት ተቀን ለመልካም አላማ የሚመፀውተው ናቸው።"   (ቡኻሪ ና ሙስሊም)

@aaumsu
👍6
🥀 Daily Reminder 98🥀

وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَيۡءٖ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصٖ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَٰلِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَٰتِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّٰبِرِينَ(155)

"ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር!!"

Surah Al-Baqarah; 155

@aaumsu
👍6🥰1
🚨BREAKING🚨

የ 6ኪሎ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ጀመዓው አዲስ ሎጎ እንዲጠቀም ውሳኔ አስተላልፏል። በመሆኑም ይህ ከላይ የተያያዘው ሎጎ ለሹራ ቀርቦ ሀሳብ ከተሰጠበት በኋላ አዲሱ የ6 ኪሎ ጀመዓ ሎጎ እንዲሆን በሙሉ ድምጽ ጸድቋል። አዲሱ ሎጎም የሚከተሉት ትርጉሞች አሉት:

📌ከላይ በኩል የሚታዩት ርብራብ መስመሮች ከአዲስ አበባ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ሎጎ የተወሰዱና አንድነትን የሚያመላክቱ ናቸው።
📌የሎጎው ቅርፅ ሺልድ/ጋሻ መሆኑ አንጋፋነትን፣ የዩኒቨርሰቲውንም የጀመዓውንም ግርማነትና ቀደምትነት ብሎም ብዙ ኮሌጆች በጋራ ሲሰባሰቡ እንደ ጋሻ ጠንካራ መሆናቸውን ያመላክታል።
📌ሚናራው ከአቅሷ መስጅድ የተወሰደና ትልቅነትን ሩቅ ተጓዥነትን እና እስልምና መሰረታችንና አላማችን መሆኑን ያመላክታል።
📌ከርሱ በተጨማሪ የሚገኙ ምልክቶች በጀመዐችን ስር የሚገኙ ኮሌጆችን የሚገልፁ ናቸው።

@aaumsu
👍12🥰2🫡2😡2
🚨BREAKING🚨

Jama'aan Barattoota Musliimaa 6 Kiiloo kallattii Gamtaan Barattoota Musliimaa Yuunivarsiitii Finfinnee kaa'e irratti hundaa'uun loogoo/asxaa haaraa fayyadamuuf murtii dabarseraa. Kanaanis asxaan armaan oliitti argamu kun shuraaf dhiyaatee erga irratti mari'atame booda asxaa haaraa jama'aa 6 kiiloo ta'uun sagalee guutuun mirkanaa'eera. Asxaan haaraan kun hiika armaan gadii qaba:

📌Sararoonni dalgaa gubbaatti mul’atan asxaa Gamtaa Barattoota Muslimaa Yuunivarsiitii Finfinnee irraa kan fudhataman yoo ta’u, tokkummaa kan agarsiisanidha.
📌Bocni asxichaa gaachana ta'uun isaa dursummaa, ulfinaafi jalqabummaa yunivarsiitiichaa fi Jama'ichaa kan agarsiisu yoo ta'u, dabalataanis kolleejjiiwwan hedduun yommuu walitti dhufan akka gaachanaatti cimoo akka ta'an ni agarsiisa.
📌Minaarichi Masjiida Aqsaa irraa kan fudhatame yoo ta'u guddummaa, fagoo imalu fi Islaamummaan bu'uura fi kaayyoo keenya akka ta'ee kan agarsiisudha.
📌Mallattooleen kanaan ala jiran kolleejjiiwwan Jama'aa keenya jala jiran kan ibsani dha.
🥰3😡1
የተዋት ሰው ከፍሯል!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الْعَهْدُ الَّذِي بَيْنَنَا وَبَيْنَهُمُ الصَّلَاةُ، فَمَنْ تَرَكَهَا فَقَدْ كَفَرَ﴾

“በኛና በነሱ (በካሃዲያን) መካከል ያለው ቃልኪዳን ሶላት ነው። ሶላትን የተዋት ሰው በእርግጥ ከፍሯል።”

@aaumsu
8👍4👌1
አቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-

"ወተት ወደጋት እስካልተመለሠ ድረስ በአላህ ፍርሀት ያለቀሰ ሰው እሳት አይገባም። በአላህ መንገድ የሚገጥም አቧራና የገሀነም ጭስ አይጣመሩም።"   (ቲርሚዚይ)

@aaumsu
👍82😭1
መርካቶ አካባቢ ቄሱ ዳእዋን ሲያጣጥሙ
ኡስታዝ አብዱሶመድ ኡመር ቄሱን አፋጠጧቸው👏

ሙሉ ቪድዮውን ለማየት ሊንኩን ተጫኑ👇👇👇
https://t.me/rahma_street_daewa_eth/184
4👍2
Do not be afraid; I am with you all the time, listening and seeing.

Quran ( 20:46)

@aaumsu
🥰12👍3👏1
🏆⚽️ Big News! ⚽️🏆

🎉 We've just drawn the teams for our exciting football tournament! Check out the draw from the attached picture. Get ready for some awesome matches! Stay tuned for updates and all the action.🎉

@aau6kilojemea
👌1