በሀዲያ ዞን አንሊሙ ወረዳ ሙስሊሞች ላይ ጥቃት ተፈፀመ!
...
(ሀሩን ሚድያ ደቡብ ስቱዲዮ፦ ሚያዚያ 13/2016)
...
በሀዲያ ዞን አንሊሙ ወረዳ ምዕራብ አናሌሞና ምስራቅ አናሌሞ ቀበሌ በሚገኙ ሙስሊሞች ላይ ጥቃት የደረሰ ሲሆን በጥቃቱም የሱመያ መስጂድ ኡስታዝ ሳዲቅ ሸምሰዲንን ጨምሮ ሌላ ተጨመሪ 3 ሙስሊሞችን ጨምሮ በድምሩ 4 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
...
የጥቃቱ መንሴኤም በምዕራብ አንሌሞ ቀበሌ 140 ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው አራሊዶ መስጂድ እና በምስራቅ አናሌሞ ቀበሌ ሱመያ መስጂዶች መኃል ላይ ቤተክርስቲያን ለመገንባት አሸዋና ድንጋይ አራግፈው ግንባታ ሲያስጀምሩ የግንባታው ቦታ ከመስጂድ መራቅ አለበት አግባብ አይደለም ባሉ ሰላማዊ ሙስሊሞች ላይ ጥቃት መከፈቱን ያነጋገርናቸው የአይን እማኝ የነገሩን ሲሆን
...
ከዚህ ቀደም ለቀበሌውም አስተዳዳር እንዲሁም ለወረዳው አስተዳደር አመልክተው የመንግስት አካላት ግንባታውን አስቁመው ለቤተክርስቲያን መገንቢያ ቦታ የሰጧቸው ቢሆንም ያን ቦታ ትተው በመስጂዶቹ መኃል ካልገነባን ብለው አቁም ስንላቸው ጥቃት ፈጽመውብናል በማለት ከስራፍራው ያነጋገርናቸው የአይን እማኛ ለሀሩን ሚዲያ ገልጸውልናል።
...
እንደ አይን እማኞቹ ገለጻ ከሆነ ችግሩን ለመፍታት የወረዳው አስተዳደር ለነገ ማለትም ለዕለተ ሰኞ ቀጠሮ ይዟል በማለት የገለጹልን ሲሆን ጥቃቱን ያደረሱ አካልት ግን እስከአሁኗ ሰዓት ድረስ በህግ ቁጥጥር ስር አልዋሉም በማለት ጉዳት የደረሰባቸው ሙስሊሞች ህክምና እይውተደረገላቸው መሆኑኑንም ገልጸውልናል።
...
©ሀሩን ሚዲያ
@aaumsu

😡11👍3🔥1
ምን አይነት ተዓምረኛ ትውልድ ናቸው ?
ጋዛውያንን ማለቴ ነው :: "በዛሬው እለት በጋዛ በስተ-ምዕራብ በአንድ ት/ቤት ተጠልለው ከነበሩት መካከል 100 ተማሪዎች በቁርዓን ሂፍዝ ተመረቁ::" የሚል ዜና አነበብኩ :: አጂብ ! በዚያች ሚጥጥዬ ከተማ ውስጥ ከሀገራት የተውጣጣ ቦንብ እየዘነበባቸው እንኳ ፀንተው ቆመዋል :: አላጎነበሱም :: ቀጥ ብለው እንዳሉ ናቸው ::
እነዚህ የቁርዓን ትውልዶች በቴልአቪቭ ተሰባስበው በድል ተክቢራ የሚደምቁበትን ቀን ቅርብ ያድርግ! የምዕራባውያንን ውድቀት ያቅርብ!
From the river to the sea Palestine will be free !
@MohammadamminKassaw

❤27👍4👏2
ነገር አሳባቂ (ወሬ አመላላሽ) ና በጣም ዋሾ የሆነ ሰው ሳሒር(ድግምተኛ) በዓመት የማያበላሸውን እሱ በሰዓት ያበላሸዋል። "
የሕያ ኢብኑ አቢ ከሲር (ረሒመሁሏህ)
copied
@aaumsu
የሕያ ኢብኑ አቢ ከሲር (ረሒመሁሏህ)
copied
@aaumsu
👍6
👍15
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ثلاثةٌ حقٌّ على اللهِ عونُهم: المجاهِدُ في سَبيلِ اللهِ، والمكاتَبُ الَّذي يريدُ الأداءَ، والنّاكِحُ الَّذي يُريدُ العفافَ﴾
“ሶስት አይነት ሰዎች አላህ እገዛ ሊያደርግላቸው የተገቡ ናቸው። በአላህ መንገድ ላይ የሚታገል ሙጃሂድ፣ እዳውን ለመክፈል ጥረት የሚያደርግ፣ ከዝሙት ለመጠበቅ ትዳር የሚመሰርት (ኒካህ የሚያስር) ናቸው።”
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 1655

👍11❤2
"تزوج فإن الذي كان يرزقها في بيتها، هو يرزقها و يرزقك في بيتك..."
"አግባ! በቤቷ ሲሳይን ሲሰጣት የነበረው ጌታ በቤትህ ለአንተም ለእርሷም ሲሳይን ይሰጣል ::" - ታብዒዩ ኢብራሂም አን-ነኸዒ
ድህነትን ለምትፈሩ !
@MohammadamminKassaw
"አግባ! በቤቷ ሲሳይን ሲሰጣት የነበረው ጌታ በቤትህ ለአንተም ለእርሷም ሲሳይን ይሰጣል ::" - ታብዒዩ ኢብራሂም አን-ነኸዒ
ድህነትን ለምትፈሩ !
@MohammadamminKassaw
👍15
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This young Muslim man was working at Google; a position coveted by countless peers. However, he couldn't bear to contribute to the killing of his brothers and sisters in Palestine through his work, so he sacrificed his job in support of the truth.
This serves as a message to those who take part in the ongoing crime in exchange for some fleeting worldly gains!
Notice how "te®️rorist" was previously used to label the one who fights, then became someone who believes the sharia mist be established, and now a "te®️rorist" is someone who doesn't approve the butchering of Muslims.
In their eyes, you will never be cleared of the accusation of te®️rorism until you disbelieve.
Copied

👍12👏2👌1
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን!
በኦዳ-ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ አመት ተማሪ የነበረው ተማሪ ማሂር አብደላህ ወደ አኼራ ሄዷል:: አላህ በጀነተል-ፊርደውስ ይቀበለው:: ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹና ለጀመዓ ጓደኞቹ መፅናናቱን ይስጥ::

😭23
🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🗣 ለ አዲስ አበባ ዩኒቨረሲቲ አዲስ ገቢ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ:
በቅድሚያ የመጀመሪያውን ሴሚስተር አጠናቃችሁ ለሁለተኛው ሴሚስተር ያበቃችሁ ጌታ የተመሰገነ ይሁን። በመቀጠል አላህ ለባሮቹ የተሻለውን ይመርጣል። በአላህ የተመረጠ ሁሉ በላጭና መልካም ነው። ለኛ መልካምነቱ ለጊዜው ላይታየን ምናልባት ዘግየይቶ ልናውቀው ይችላል። ሁሌም ግን የአላህ ምርጫ ከጥልቅ ጥበቡና እውቀቱ የመነጨ ነውና ወደን ልንቀበል ልንደሰትበት ይገባል።
አሁን ላይ ሁሉም ተማሪ ምርጫውን አውቋል። በዚህም ምርጫ ያሰብነውን አላገኘን ሊሆን ይችላል። ግን አንድ ነገር እንመን እርሱ የመረጠልን ለኛ መልካም መሆኑን እንመን። በተቻለን አክል ሰበቡን አድርሰናል። ይሻላል ብለን ያሰብነውን መርጠናል። ውሳኔው ግን የአላህ ነው። አላህ የወሰነልንን አግኝተናል። ሁሉም ነገር ተወስኖ አልፏል። ስለዚህ ውድ ወንድምና እህቶች እኛ እንደ ሙስሊም የትም ብንሆን ጠቃሚዎች ነን። የትም ብንሆን ውጤታማ መሆን እንችላለን። ስለዚህ ምርጫችን የሳካልንም ያልተሰካልንም። በደረሰን ቦታ ላይ ውጤታማ ሆነን ለመገኘት እንሞክር። አላህም ይረዳናል። አላህ የተሻለውን ይምረጥልን።
በመጨረሻም ተማሪዎች አሁን ላይ ከተለያዩ ካምፓሶች ወደ ሌላ ካምፓስ የሚዘዋወሩበት ጊዜ ነው።ስለዚህ ወደ ምትገቡበት ካምፓስ የትኛውም መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች ባሉት የአሚሮች ስልክ ቁጥር ደዉላቹ ማግኘት ትችላላችሁ:
#6 kilo
main campus
Ismail: 0936906322
FBE campus
Mekkin: 0927578127
#5kilo campus
Ismail: 0976003984
#4kilo campus
Musab: 0922799222
#Lideta campus
Yahya: 0965435476
#sefereselam campus
M.amin: +251917046439
#Bishoftu campus
Shamseddin: +251954870002
ሴቶች ከላይ ባሉት የካምፓስ አሚሮች በኩል የሴቶች አሚሮች ስልክ ማግኘት ትችላላችሁ።

👍11
God is well aware of your condition. On the Day of Judgement when people will return to Him, He will tell them all what they did for God knows everything. ~ Qur’an 24:64
@aaumsu
@aaumsu
👍9🥰1
🥀 Daily Reminder 96🥀
أَفَتُؤۡمِنُونَ بِبَعۡضِ ٱلۡكِتَٰبِ وَتَكۡفُرُونَ بِبَعۡضٖۚ فَمَا جَزَآءُ مَن يَفۡعَلُ ذَٰلِكَ مِنكُمۡ إِلَّا خِزۡيٞ فِي ٱلۡحَيَوٰةِ ٱلدُّنۡيَاۖ وَيَوۡمَ ٱلۡقِيَٰمَةِ يُرَدُّونَ إِلَىٰٓ أَشَدِّ ٱلۡعَذَابِۗ وَمَا ٱللَّهُ بِغَٰفِلٍ عَمَّا تَعۡمَلُونَ(85)
"በመጽሐፉ ከፊል ታምናላችሁን? በከፊሉም ትክዳላችሁን? ከእናንተም ይህንን የሚሠራ ሰው ቅጣት በቅርቢቱ ሕይወት ውርደት እንጂ ሌላ አይደለም፡፡ በትንሣኤ ቀንም ወደ ብርቱ ቅጣት ይመለሳሉ፡፡ አላህም ከምትሠሩት ሥራ ሁሉ ዘንጊ አይደለም!!"
Surah Al-Baqarah; 85

👍10
ጃቢር (رضي الله عنه) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል። የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) አንድ ነገር ተጠይቀው ፈፅሞ የለም አይሉም።" (ቡኻሪ ና ሙስሊም)
@aaumsu
@aaumsu
👍11❤1
Pray for Get a partner who's matured enough to educate you. Matured enough to understand you. Matured enough to handle your attitude. Matured enough to accept your flaws. Remember looks are everyday but a person with good mindset is rare..
copied
@aaumsu
copied
@aaumsu
👍10
If the wrongdoers possessed all the treasures of the earth and as much besides, they would gladly offer this on the Day of Judgement to save themselves from terrible punishment. ~ Qur’an 39:47
@aaumsu
@aaumsu
👍5
አላሁ አክበርርርርር !
በባለፈው የመስጂዳቸውን ኮሳሳነት ተመልክተን እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ልናግዛቸው ንቅናቄ ጀምረን 60,000 ብር የሰበሰብንላቸው የሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓዎች በእንቅስቃሴያቸው ውስጥ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ መስጂዳቸውን የሚያሰራላቸውን ሰው እንዳገኙ ገልፀውልናል ::
ላሳየናቸው ትብብርም ዳግም አመስግነዋል:: አልሃምዱሊላህ ! ሱመ አልሃምዱሊላህ! ሱመ አልሃምዱሊላህ! እኛም ተማሪዎቻችንን በድጋሜ እናመሰግናለን!
AAU Muslim Students Union!

❤24👍7👏2
ዐዲይ ኢብኑ ሓቲም (رضي الله عن) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል ፦" በተምር ግማሽ እንኳ ቢሆን ከእሳት ተጠበቁ።" (ቡኻሪ ና ሙስሊም)
@aaumsu
@aaumsu
🥰8👍1
በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ለፍልስጤማውያን ሲባል ተማሪዎች ተቃውሞ ላይ ናቸው !!
ተማሪዎቹ ማደሪያቸውን ዳስ አድርገው ተቃውሟቸውን እያሰሙ ነው :: ተቃውሞው እስካሁን በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ : ሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ : ኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ : የል ዩኒቨርሲቲ : MIT ዩኒቨርሲቲ : በርክሌይ ዩኒቨርሲቲና ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተቀጣጥሏል :: ተቃውሞውን ተከትሎ ዲሞክራሲያዊቷ አሜሪካ ተማሪዎችን በማሰር ላይ ነች :: ከኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ብቻ 100 ተማሪዎች ታስሰረዋል ::
አወይ ዲሞክራሲ¿ ብቻ መጥፊያዋን ቅርብ ያድርግላት! በውስጥም በውጭም እሳት ይላክባት!!
Free Free Palestine!
From the river to the sea Palestine will be free!!

👍19❤6👌1
ጋዛ ተዓምሯን ለአለም ማሳዬቷን ከጀመረች 200 ቀናት ሞላ :: ሸሂድነት የድል ጥግ እንደሆነ እያሳየችን ነው :: ምን ቢመጣ ምን ለጭካኔና ግፍ አለመንበርከክ የድል ድካ እንደሆነ እያሳየችን ነው :: አንገትን ቀና አድርጎ ለእውነት መታገል ያለውን ሐሴት እያሳየችን ነው ::
ሁሌም በልባችን ውስጥ ነች!
ሁሌም በዱዓችን ውስጥ ነች!
ድሉ ቅርብ ነው!
@aaumsu
ሁሌም በልባችን ውስጥ ነች!
ሁሌም በዱዓችን ውስጥ ነች!
ድሉ ቅርብ ነው!
@aaumsu
👍27❤8👏2😭1
🥀 Daily Reminder 97🥀
وَمَا تَفۡعَلُواْ مِنۡ خَيۡرٖ يَعۡلَمۡهُ ٱللَّهُۗ وَتَزَوَّدُواْ فَإِنَّ خَيۡرَ ٱلزَّادِ ٱلتَّقۡوَىٰۖ وَٱتَّقُونِ يَٰٓأُوْلِي ٱلۡأَلۡبَٰبِ(197)
"ከበጎም ሥራ የምትሠሩትን ሁሉ አላህ ያውቀዋል፡፡ ተሰነቁም፤ ከስንቅም ሁሉ በላጩ ጥንቃቄ (አላህን መፍራት) ነው፡፡ የአእምሮዎችም ባለቤቶች ሆይ! ፍሩኝ!!"
Surah Al-Baqarah; 197

👍12🥰1
ኢብኑ ኡመር (رضي الله عنه) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል። "በሁለት ሠዎች ላይ እንጂ መቅናት ተገቢ አይደለም። እነርሱም አላህ ቁርአንን ሰጥቶት ሌት ተቀን የሚቆምበት እና አላህ ገንዘብን ሰጥቶት ሌት ተቀን ለመልካም አላማ የሚመፀውተው ናቸው።" (ቡኻሪ ና ሙስሊም)
@aaumsu
@aaumsu
👍6
🥀 Daily Reminder 98🥀
وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَيۡءٖ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصٖ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَٰلِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَٰتِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّٰبِرِينَ(155)
"ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር!!"
Surah Al-Baqarah; 155

👍6🥰1