ለሐዋሳ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ የመጨረሻ ንቅናቄ!
ለሐዋሳ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማስገንቢያ በ5 ቀናት ውስጥ 58ሺ ብር ሰብስበናል :: ዛሬ የመጨረሻ ቀን ሆኖ አላህ እስካገራልን ያክል እንሰበስባለን :: ያልተሳተፋችሁ ተሳተፉ :: ዳግም መሳተፍ የምትፈልጉም መታደል ነውና ተረባረቡ :: ለወንድም እህቶቻችን መስጂድ የቻልነውን ያክል እናድርግ :: ቤቱ የአላህ ሽልማቱ ጀነት ውስጥ ያለ ቤት ነውና እንረባረብ ::
የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
@aaumsu

🔥8👍2
✔️ የሸዋል ፆም
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن صامَ رَمَضانَ ثُمَّ أتْبَعَهُ سِتًّا مِن شَوّالٍ، كانَ كَصِيامِ الدَّهْرِ.﴾
“ረመዳንን ፆሞ የሸዋልን ስድስት ቀናት ፆምን ያስከተለ አመቱን ሙሉ እንደፆመ ይቆጠራል።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል

👍11❤1
100 ቀን እና መሰል የተመራቂ ተማሪዎችን ፕሮግራም የምትሳተፉ እህት ወንድሞች:- ፕሮግራሞቹ ላይ የሚከናወኑ ተግባራት ማለትም ከጭፈራ ጀምሮ ያሉ ክንውኖች ከሀይማኖታችን መሰረታዊ መርሆ ያፈነገጡና ከአላህ ጋር የሚያጣሉ ስለሆነ አላህን ፈርታችሁ መሰል ፕሮግራሞች ላይ ከመሳተፍ ተቆጠቡ ::
@aaumsu
@aaumsu
👍18👌2
Overthinking -> istigfar
Anxious = Istigfar
Depressed -> istigfar
Angry -> istigfar
Lazy to get up and pray -> istigfar
Losing your iman-> istigfar
Broke-> istigfar
@aaumsu
Anxious = Istigfar
Depressed -> istigfar
Angry -> istigfar
Lazy to get up and pray -> istigfar
Losing your iman-> istigfar
Broke-> istigfar
@aaumsu
👌22👍8❤5🔥3
🥀 Daily Reminder 86🥀
ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ(2)
"ምስጋና የዓለማት ጌታ ለኾነው ለአላህ ይገባው!!"
Surah Al-Fatiha; 2

❤10🥰3🔥1
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ግንባታ 60000 ብር አበርክቷል።
ለ5 ቀናት በተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪወች 60000 ብር የተሰበሰበ ሲሆን በዛሬው እለት ገቢ ተደርጓል። በመጀመሪያ ደረጃ ይህንን ለፈቀደልን አምላካችን አላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይድረስ። በመቀጠል በዚህ ንቅናቄ ላይ በእጅጉ የተሳተፋችሁን ሁሉ በተለይም የጀመዓችን እንቁ የሆናችሁ ተማሪዎች : አልሙናይ እንዲሁም የሌላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የሀይስኩል ተማሪዎችን በአላህ ስም እናመሠግናለን:: አላህ ያክብርልን::
በመጨረሻም ይህ ከችግራችን አንድ ከአላማችን በማንኪያ መሆኑን አውቃችሁ በህብረት በምንሰራቸው ስራዎች ላይ በንቃት ትሳተፉ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን::
AAU MUSLIM STUDENTS UNION !

👏24❤4👌3👍2
የሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድን በጋራ እንገንባ!
የሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች ከሁለት አመት በፊት በነበረ ንቅናቄ 2 ሚልዬን ብር ከማህበረሰቡ አሰባስበን ለመስጅድ መስሪያ የሚሆን 350 ካሬ መሬት ገዝተናል :: ከዚያ ቡሃላ አነስተኛ ቤቶችን ሰርተን እየሰገድንና ዲናችንን እየተማርን ቢሆንም አሁን ላይ ቤቶቹ ለመፍረስ ጥቂት ብቻ ነው የቀራቸው :: ቦታውም ማስፋፊያ ይፈልጋል ::
በአካባቢው ያለው መስጂድ እሱ ብቻ መሆኑ : አካባቢው ለአክፍሮት ሀይላት ተጋላጭ መሆኑ እንዲሁም ተማሪውና ማ/ሰቡ የአቅም ማነስ ውስጥ መግባታቸው መስጂዳችንን አብረን እንገነባ ዘንድ ጥሪ እንድናስተላልፍላችሁ አስገድዶናል ::
ለዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድን ገንብቶ ያለምንም ተፅዕኖ እንዲሰግዱና ዲናቸውን እንዲማሩ ማድረግ ተማሪውን በዲኑ እንዲጠነክር መሰረት መጣል ነውና ሁላችሁም ተረባርባችሁ ትገነቡት ዘንድ እንጠይቃለን ::
የአካውንት ስም:- ሀዋሳ ሪፈራል ተማሪዎች መስጂድ
📌 Commercial Bank of Ethiopia - 1000412678854
📌 Cooperative Bank of Oromia - 1006700037551
📌 Awash Bank - 01425493086500
ለትውልድ የሚተላለፍ ተቋም በመገንባት ውስጥ የአኼራ ቤታችንን እንገንባ !
የሀዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ !

👍6