AAU - Muslim Students Union
6.45K subscribers
2.68K photos
149 videos
51 files
765 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
🥀 Daily Reminder 85🥀

 Ů‚ŮŮ„ŰĄ يَٰعِبَادِيَ ٱلَّذِينَ أَسۡرَفُواْ عَلَىٰٓ أَنفُسِهِمۡ لَا تَقۡنَطُواْ مِن رَّحۡمَةِ ٱللَّهِۚ إِنَّ ٱللَّهَ يَغۡفِرُ ٱلذُّنُوبَ جَمِيعًاۚ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلۡغَفُورُ ٱلرَّحِيمُ(53)

"በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና!!"

Surah Az-Zumer; 53

@aaumsu
🥰4❤1
103 ብር ለ100K ቻሌንጅ ገቢ ሆኗል!

በዱንያም በአኼራም መልካሙን ሁሉ ይስጥልን!

Let us hit 100K !

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
👍3
Pay attention to your daily routine and habits. Remove the things that are not building you up or improving your life. Life is a very short journey. Live every day with meaning! Put your happiness at the forefront of every day.

@aaumsu
👍10🔥5🥰1
ከመስጂዶች በአንዱ ላይ የተለጠፈ መልዕክት!

«በረመዿን መስጂዱ በእናንተ #ደስተኛ ነበር። ከረመዿን በኋላ #ሐዘንተኛ እንዳይሆን አትተውት።

ጾም አላለቀም፣ ቁርኣን አልተወገደም፣ መስጂዶች አልተዘጉም።»

የዒባዳ ፋይል ወደ መዝገብ ቤት አልተመለሰም። እስከ ዕለተ ሞትህ ድረስ ጌታህን ተገዛ!

Copied

@aaumsu
👍20🥰7👏1
ለሐዋሳ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ የመጨረሻ ንቅናቄ!

   ለሐዋሳ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማስገንቢያ በ5 ቀናት ውስጥ 58ሺ ብር ሰብስበናል :: ዛሬ የመጨረሻ ቀን ሆኖ አላህ እስካገራልን ያክል እንሰበስባለን :: ያልተሳተፋችሁ ተሳተፉ :: ዳግም መሳተፍ የምትፈልጉም መታደል ነውና ተረባረቡ :: ለወንድም እህቶቻችን መስጂድ የቻልነውን ያክል እናድርግ :: ቤቱ የአላህ ሽልማቱ ጀነት ውስጥ ያለ ቤት ነውና እንረባረብ ::

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::

@aaumsu
🔥8👍2
ወንድማችን ለወንድሞቼ መስጂድ በማለት 100 ብር አስገብቷል!

"ዱዓ አድርጉልኝ!" ብሏልና ዱዓ አድርጉለት :: አላህ ዱንያ አኼራውን ያሳምርለት ::
👍2
"በእኔና በአላህ መካከል ሀጃ አለና እንዲሳካ ዱዓ አድርጉልኝ!" በማለት ለሐዋሳው መስጂድ 200 ብር ገቢ አድርገዋል :: አላህ ሐጃቸውን ባማረ መልኩ ይሙላላቸው :: በዱንያም በአኼራም የሚያማምሩ ነገሮችን ይስጣቸው ::
❤6👍2
እህታችን ለሐዋሳ ወንድም እህቶች መስጂድ 200 ብር አስገብታለች :: አላህ ህይዎቷን በብርሃን ይሙላ :: የዱንያ ህይዎቷን በብርሃን ይሙላ :: የቀብር ህይዎቷን በብርሃን ይሙላ :: የአኼራ ህይዎቷን በብርሃን ይሙላ ::
👍5
Reading makes you a better person !

@aaumsu
👌6❤2👍2
የአሉባልታ እድሜ ከብልህ ሰው ጆሮ እስኪደርስ ብቻ ነው ::

@aaumsu
🥰8👏4
Very soon !
inshallah !


@aaumsu
❤20🥰2👍1
✔️ የሸዋል ፆም

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن صامَ رَمَضانَ ثُمَّ أتْبَعَهُ سِتًّا مِن شَوّالٍ، كانَ كَصِيامِ الدَّهْرِ.﴾

“ረመዳንን ፆሞ የሸዋልን ስድስት ቀናት ፆምን ያስከተለ አመቱን ሙሉ እንደፆመ ይቆጠራል።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል

@aaumsu
👍11❤1
100 ቀን እና መሰል የተመራቂ ተማሪዎችን ፕሮግራም የምትሳተፉ እህት ወንድሞች:- ፕሮግራሞቹ ላይ የሚከናወኑ ተግባራት ማለትም ከጭፈራ  ጀምሮ ያሉ ክንውኖች ከሀይማኖታችን መሰረታዊ መርሆ ያፈነገጡና ከአላህ ጋር የሚያጣሉ ስለሆነ አላህን ፈርታችሁ መሰል ፕሮግራሞች ላይ ከመሳተፍ ተቆጠቡ ::

@aaumsu
👍18👌2
Overthinking -> istigfar
Anxious = Istigfar
Depressed -> istigfar
Angry -> istigfar
Lazy to get up and pray -> istigfar
Losing your iman-> istigfar
Broke-> istigfar

@aaumsu
👌22👍8❤5🔥3
🥀 Daily Reminder 86🥀

ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ(2)

"ምስጋና የዓለማት ጌታ ለኾነው ለአላህ ይገባው!!"

Surah Al-Fatiha; 2

@aaumsu
❤10🥰3🔥1
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ግንባታ 60000 ብር አበርክቷል።

   ለ5 ቀናት በተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪወች 60000 ብር የተሰበሰበ ሲሆን በዛሬው እለት ገቢ ተደርጓል። በመጀመሪያ ደረጃ ይህንን ለፈቀደልን አምላካችን አላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይድረስ። በመቀጠል በዚህ ንቅናቄ ላይ በእጅጉ የተሳተፋችሁን ሁሉ በተለይም የጀመዓችን እንቁ የሆናችሁ ተማሪዎች : አልሙናይ እንዲሁም የሌላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የሀይስኩል ተማሪዎችን በአላህ ስም እናመሠግናለን:: አላህ ያክብርልን::

በመጨረሻም ይህ ከችግራችን አንድ ከአላማችን በማንኪያ መሆኑን አውቃችሁ በህብረት በምንሰራቸው ስራዎች ላይ በንቃት ትሳተፉ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን::

AAU MUSLIM STUDENTS UNION !

@aaumsu
👏24❤4👌3👍2