AAU - Muslim Students Union
6.45K subscribers
2.68K photos
149 videos
51 files
765 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
Forwarded from Ibnu Ahmed
👍 ወላሂ ገራሚ መልዕክት

"" መስጂድ በአማኞች ይደምቃል። አማኞች ለአምልኮ በሚያደርጉት ጥድፊያ ይዋባል። ያለ አማኝ መስጂድ ኦና ይሆናል። ይህን በረመዳን በደንብ ተመልክተናል።

ዛሬ ላይ የአላህ ቤት ብዙዎቻችንን መክሰሱ የማይቀር ነው። በአስመሳይነታችን መገረሙ የማይቀር ነው። ትላንት ያ ሁሉ ስንጣደፍ የነበርን ሰዎች ዛሬ ላይ ስንጠፋ ረመዳንን እንጂ የረመዳንን ጌታ እየተገዛን እንዳልነበረ ማሳያ ነው።

አላህን ሚያመልኩ ሁሌ ከአላህ ጋር ነው። ረመዳን መጣ አልመጣ የአላህን ቤት ይጎበኛል የአላህን ቃል ያነባል ግዴታ የሆነበትን ሰላት በጊዝው ይሰግዳል። አህባቢ ወላሂ በረመዳንን ያንን ብርሃን አግኝተን ዛሬ እርሱን በራሳችን ማጥፋት ይጎዳናል። ከአላህ ጋር መሆን እንዴት ህይወትን እንደሚያስተካክል ተመልክተን ዛሬ ከርሱ መራቅ ነገ ይፀፅታል። ያገኘነውን ብርሃን እየጨመርን መሄድ እንጂ ማጥፋቱ ጥሩ አይደለም። ሴይጣን በመታሰሩ ያመለጠውን ለመተካት ሲለፋ እኛ መድከማችን ለርሱ ባርነት ይዳርገናል። ለርሱ ባሪያ መሆን ደግሞ የሁለት ሀገር ክስረት ነውና እንጠንቀቅ።

በረመዳን የነበረውን ነሻጣ ለማስቀጠል እንትጋ ወደ አላህ የበለጠ መቃረብ እንጂ ከርሱ እየራቁ መኖር ህይወትን ያጠባልና ወደርሱ እንቃረብ !!!!

والله اعلم

✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
👍8❤2
100 ብር ለ100K ቻሌንጅ ገብቷል!
"አላህ ኻቲማዬን እንዲያሳምር ዱዓ አድርጉልኝ!" ብለዋል ::

አላህ ሁለ ነገራቸውን ያሳምር :: ዱንያቸውን ያሳምር :: የቀብር ህይዎታቸውን ያሳምር :: የአኼራ ህይዎታቸውን ያሳምር ::

57ሺን አልፈናል :: ተረባርበን 100Kን እንድፈን :: 100 የሚሰጥ 430 ሰው ብቻ ያስፈልገናል ::

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
🔥3👍2
200 ብር ለሐዋሳ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ገቢ ሆኗል!

አላህ የኸይር በሮችን ክፍትፍት ያድርግላቸው:: የሸር በሮችን ይዝጋላቸው:: መጥፏቸውን አያሳየን:: ስኬታቸውን ያብዛ :: ጀነቱል-ፊርደውስን መዘውተሪያቸው ያድርግ ::

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
👏3👍1
ቀኑ ጁምዓ ነው !

የቀናት ሁሉ ቁንጮ ማለት ነው :: አባታችን አደም የተፈጠሩበት ቀን ማለት ነው :: ኸይር ስራ ከሌሎች ቀናት ይልቅ የሚልቅበት ቀን ማለት ነው ::

ሱናው ነውና ትጥብጥብ በማለት ፏ በሉ :: በሱረቱል ከህፍ ደመቅመቅ አድርጉት :: በውዱ ነቢ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ "صلى الله عليه و سلم" በማለት ሰለዋት በማውረድ በውበት ላይ ውበት ጨምሩበት ::

ከእናንተ ውጭ ያሉትንም አስተውሱ :: የተቸገሩትን በሰደቃ አስታውሱ:: በተለያየ ቦታ የጦርነት ወላፈን እየገረፋቸው ህይዎታቸውን እየገፉ ያሉትን ሁሉ በዱዓችሁ አስታውሱ :: በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ በፈለስጢን ወይም ሌላ ቦታ የአላህ ጠላቶች ጋር ግብግብ ውስጥ ያሉትን ሁሉ ይነሰሩ ዘንድ ዱዓ አድርጉ ::

ፏ ያለ ጁምዓ ተመኘሁላችሁ !

@aaumsu
❤13👍1
🥀 Daily Reminder 85🥀

 Ů‚ŮŮ„ŰĄ يَٰعِبَادِيَ ٱلَّذِينَ أَسۡرَفُواْ عَلَىٰٓ أَنفُسِهِمۡ لَا تَقۡنَطُواْ مِن رَّحۡمَةِ ٱللَّهِۚ إِنَّ ٱللَّهَ يَغۡفِرُ ٱلذُّنُوبَ جَمِيعًاۚ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلۡغَفُورُ ٱلرَّحِيمُ(53)

"በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና!!"

Surah Az-Zumer; 53

@aaumsu
🥰4❤1
103 ብር ለ100K ቻሌንጅ ገቢ ሆኗል!

በዱንያም በአኼራም መልካሙን ሁሉ ይስጥልን!

Let us hit 100K !

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
👍3
Pay attention to your daily routine and habits. Remove the things that are not building you up or improving your life. Life is a very short journey. Live every day with meaning! Put your happiness at the forefront of every day.

@aaumsu
👍10🔥5🥰1
ከመስጂዶች በአንዱ ላይ የተለጠፈ መልዕክት!

«በረመዿን መስጂዱ በእናንተ #ደስተኛ ነበር። ከረመዿን በኋላ #ሐዘንተኛ እንዳይሆን አትተውት።

ጾም አላለቀም፣ ቁርኣን አልተወገደም፣ መስጂዶች አልተዘጉም።»

የዒባዳ ፋይል ወደ መዝገብ ቤት አልተመለሰም። እስከ ዕለተ ሞትህ ድረስ ጌታህን ተገዛ!

Copied

@aaumsu
👍20🥰7👏1
ለሐዋሳ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ የመጨረሻ ንቅናቄ!

   ለሐዋሳ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማስገንቢያ በ5 ቀናት ውስጥ 58ሺ ብር ሰብስበናል :: ዛሬ የመጨረሻ ቀን ሆኖ አላህ እስካገራልን ያክል እንሰበስባለን :: ያልተሳተፋችሁ ተሳተፉ :: ዳግም መሳተፍ የምትፈልጉም መታደል ነውና ተረባረቡ :: ለወንድም እህቶቻችን መስጂድ የቻልነውን ያክል እናድርግ :: ቤቱ የአላህ ሽልማቱ ጀነት ውስጥ ያለ ቤት ነውና እንረባረብ ::

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::

@aaumsu
🔥8👍2
ወንድማችን ለወንድሞቼ መስጂድ በማለት 100 ብር አስገብቷል!

"ዱዓ አድርጉልኝ!" ብሏልና ዱዓ አድርጉለት :: አላህ ዱንያ አኼራውን ያሳምርለት ::
👍2
"በእኔና በአላህ መካከል ሀጃ አለና እንዲሳካ ዱዓ አድርጉልኝ!" በማለት ለሐዋሳው መስጂድ 200 ብር ገቢ አድርገዋል :: አላህ ሐጃቸውን ባማረ መልኩ ይሙላላቸው :: በዱንያም በአኼራም የሚያማምሩ ነገሮችን ይስጣቸው ::
❤6👍2
እህታችን ለሐዋሳ ወንድም እህቶች መስጂድ 200 ብር አስገብታለች :: አላህ ህይዎቷን በብርሃን ይሙላ :: የዱንያ ህይዎቷን በብርሃን ይሙላ :: የቀብር ህይዎቷን በብርሃን ይሙላ :: የአኼራ ህይዎቷን በብርሃን ይሙላ ::
👍5
Reading makes you a better person !

@aaumsu
👌6❤2👍2
የአሉባልታ እድሜ ከብልህ ሰው ጆሮ እስኪደርስ ብቻ ነው ::

@aaumsu
🥰8👏4
Very soon !
inshallah !


@aaumsu
❤20🥰2👍1
✔️ የሸዋል ፆም

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن صامَ رَمَضانَ ثُمَّ أتْبَعَهُ سِتًّا مِن شَوّالٍ، كانَ كَصِيامِ الدَّهْرِ.﴾

“ረመዳንን ፆሞ የሸዋልን ስድስት ቀናት ፆምን ያስከተለ አመቱን ሙሉ እንደፆመ ይቆጠራል።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል

@aaumsu
👍11❤1
100 ቀን እና መሰል የተመራቂ ተማሪዎችን ፕሮግራም የምትሳተፉ እህት ወንድሞች:- ፕሮግራሞቹ ላይ የሚከናወኑ ተግባራት ማለትም ከጭፈራ  ጀምሮ ያሉ ክንውኖች ከሀይማኖታችን መሰረታዊ መርሆ ያፈነገጡና ከአላህ ጋር የሚያጣሉ ስለሆነ አላህን ፈርታችሁ መሰል ፕሮግራሞች ላይ ከመሳተፍ ተቆጠቡ ::

@aaumsu
👍18👌2