በ100 ብር ሐዋሳዎችን "እንኳን አደረሳችሁ!" ብሏል !
እንኳን አብሮ አደረሰን :: አላህ ይቀበልህ :: አላህ ያስደስትህ ::
ዒድ ነው :: የደስታ ቀን ነው :: መስጂዳችንን በመገንባት የወንድሞቻችን የደስታ ምንጭ እንሁን ::

👍5
56470 ብር ደርሰናል !
ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማለት ነው !
እቅዳችን 100ሺ ነው !
የቀረን ደግሞ 43530 ነው !
ተረባርበን እንሙላው !
በዒድ ላይ ሌላን ዒድ እንጨምር !
በደስታ ላይ ሌላን ደስታ እንጨምር !
የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::

👌2
100 ብር ለ100K ቻሌንጅ ገብቷል !
አላህ የዱንያንም ሆነ የአኼራ ቻሌንጆችን በስኬት የሚያልፉ ያድርጋቸው ::

👍3🔥2
ማስታዎሻ:- ሶላት 2:30 ይሰገዳል :: ቢያንስ 2:00 ሲል ስታዲዬም መድረስ ግድ ይላል ::
❤6🔥1
እህታችን ቻሌንጅ 100Kን በ70 ብር ተቀላቅላለች!
አላህ ከዱንያም ሆነ ከአኼራ ቻሌንጅ በስኬት የምትወጣ ያድርጋት ::
"ዒድ ሙባረክ!" ብለናል እህታችን !!
የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
አላህ ከዱንያም ሆነ ከአኼራ ቻሌንጅ በስኬት የምትወጣ ያድርጋት ::
"ዒድ ሙባረክ!" ብለናል እህታችን !!
የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
👍2
ዋና ከተማዋ "ይሄ ሁሉ እስላም በሀገሬ አለ ወይ?" የሚለውን የጃንሆይ ንግግር እንዳስታውስ አደረገችኝ :: የዚያኔ ሙስሊሙ ከታፈነበት በቃኝ ብሎ ተቃውሞ የወጣበት እለት ነበር :: በ1966 ዓ.ል ያቺ ተዓምረኛ ቮልስ ዋገን ጃንሆይን ከቤተ-መንግስት ይዛ ከመውጣቷ በፊት ዒድን በአደባባይ ከማክብር የተከለከለው የሀገሬ ሙስሊም "ዒዴን ላክበር!" ብሎ ነበር ::
ይኼው ዛሬ ያለው ሁሉ ከሁሉ በልጦ በዝቶ ታይቷል! የዛሬው ስብስብ የትላንቱ መስዋዕትነት ፍሬ ነው! አባቶቻችንን በጀነት ይቀበል !
ዒዱኩም ሙባረክ !
@MohammadamminKassaw

👌21👍10
AAU - Muslim Students Union
ዒድን በFM 99.4 (የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አቀፍ ራዲዮ) እንገናኝ! 📌 ከሁለት እህቶች ጋር በመሆን ባደረግነው ልዩ ቆይታ ከረመዳን እስከ ዒድ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ ምን እንደሚመስልና መምሰል እንዳለበት አንስተናል :: 📌 ረመዳን ላይ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በሙስሊም ተማሪዎች ላይ የሚያደርጉትን ኢ-ፍትሐዊ ድርጊት እንዲያስተካክሉ ሀሳብ አዋጥተን ተናግረናል :: 📌 በረመዳን 26 በአዲስ አበባ…
5:00 ላይ እንገናኝ !
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አቀፍ ራዲዮ FM99.4 እንገናኝ !
ጥሩ ቆይታ ነበረን !!
ጋበዝናችሁ !!!i

👍14
👍20👌10
Audio
ሙሐመድአሚን ካሳው : ረውዳ አህመድና ኢክረም ዓሊ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አቀፍ ራዲዮ (FM99.4) ጋር ያደረጉት አጭር የኢድ ቆይታ !
@MohammadamminKassaw
@MohammadamminKassaw
❤4👏2🔥1🥰1
በዚህ ሰዓት "የኢፍጣር ሰዓት ደረሰ!" እንል ነበር አይደል?
ረመዳን ሄደ!
ኢዱን እያከበርን ነው!
ረመዳን ሄደ!
ኢዱን እያከበርን ነው!
😭35👌3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኡስታዝ አሕመዲን ጀበል ስለ ብሔራዊ በዓላት፣ ስለ ጁሙዓህ፣ ስለ ሒጃብ፣ ስለ ፍትሐዊነት ... ይናገራሉ!
በArts Tv ልዩ የሆነ ቆይታ አድርገዋል!
@aaumsu
በArts Tv ልዩ የሆነ ቆይታ አድርገዋል!
@aaumsu
🔥13🥰4
— It’s easy to get discouraged and feel let down when things are rough. Everyone has disappointments, everyone has bad days but if you’re firm in faith and trust the Almighty fully, He will find a way out for you and you wouldn’t even remember whatever pain you had to endure.
@aaumsu
@aaumsu
👍16
🥀 Daily Reminder 84🥀
وَإِن تُطِعۡ أَكۡثَرَ مَن فِي ٱلۡأَرۡضِ يُضِلُّوكَ عَن سَبِيلِ ٱللَّهِۚ إِن يَتَّبِعُونَ إِلَّا ٱلظَّنَّ وَإِنۡ هُمۡ إِلَّا يَخۡرُصُونَ(116)
"በምድርም ካሉት ሰዎች አብዛኞቹን ብትከተል ከአላህ መንገድ ያሳስቱሃል፡፡ ጥርጣሬን እንጅ ሌላን አይከተሉም፡፡ እነርሱም የሚዋሹ እንጂ ሌላ አይደሉም!!"
Surah Al-An'am; 116

❤9👍1
"Praying 5 times a day, every day, day in and day out, with my intentions being pure and focused, and with my hands, knees, and face on the ground, has changed my life.
I’ve only been a Muslim for 2.5 weeks, but practicing the pillars of Islam, particularly praying morning, noon, and night, has impacted me in profound ways.
I’m more centered. Anchored to something ancient yet present. It humbles me. Focuses me. It makes whatever troubles I’m facing in the world seem small and insignificant.
It also gives me a deep connection to my fellow sisters and brothers in Islam. I know that as I’m praying, facing Mecca, that over 1 billion of us are all doing this together.
I’ve said this before but the gap between studying Islam and practicing Islam is huge. I’ve studied it for years. But practicing it has exponentially more depth and meaning. It was designed to be lived. Practiced.
Thank you all for welcoming me and my wife into this beautiful family. We are very happy."
-Shaun King (A new convert to islam)

❤10
AAU - Muslim Students Union
ኡስታዝ አሕመዲን ጀበል ስለ ብሔራዊ በዓላት፣ ስለ ጁሙዓህ፣ ስለ ሒጃብ፣ ስለ ፍትሐዊነት ... ይናገራሉ! በArts Tv ልዩ የሆነ ቆይታ አድርገዋል! @aaumsu
ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ከArts Tv ጋር በነበራቸው ቃለ-መጠይቅ ሙስሊሙን እያገለሉ ላሉ እንደ ዩኒቨርሲቲዎች : የኢትዮጵያ አየር መንገድ : ፖሊስ ኮሌጆችና መሠል ተቋማት የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፈዋል:-
"በራሳቸው መመሪያ ደንብ ምናምን እያሉ ሙስሊሞችን ማግለል የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ አያዛልቃቸውም:: የትኛውንም ተቋም ሙስሊሞች የእኔ ነው ብለው ካልተቀበሉ ለተቋሙ አመራር ትልቅ ውድቀት ነው:: የኢትዮጵያ ክፍል የሆነውን ሙስሊም ማህበረሰብ እያገለልን በአንድ እጅ አጨብጭበን የኢትዮጵያን ልማት ማምጣት አንችልም:: ለኢትዮጵያ ልማትና እድገት ሲባል ወደሗላ የቀሩትን ወደፊት ማምጣት ነውንጂ በsystem ማግለል የትም አያደርስም :: ሆድ ይፍጀው እየተባለ ውስጥ ለውስጥ የሚቀር ጉዳይ አይደለም:: የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የሆነ ሰው መጥቶ ያነሳዋል:: ያኔ የትግል አጀንዳ ይሆናል:: በትግል ከሚሄድ ግን ተቋማቱ ራሳቸውን ፈትሽው በቅንነት ቢያስተካክሉ ይሻላል:: ቅንነት ይኑር :: ካልሆነኮ ለኢትዮጵያውያን የወደፊት እጣፋንታ ሲባል እንኳን መመሪያ ህገ-መንግስቱም ይጣሳል:: ይሄንንም እውነታ መርሳት ተገቢነት የለውም ብዬ አስባለሁ::"
እውነት ብለዋል :: አላህ እድሜያቸውን ከሙሉ ጤናና ብርታት ጋር ያስረዝምልን::

🔥23👍6❤4
የሙስሊም ተማሪዎች ፈተናና ትግል በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ !
ክፍል - 6
ህብረትና ትብብር :- አለም ላይ ለመጡ ለውጦች ባጠቃላይም ሆነ አሁን እኛ እንዲመጣ ለምንፈልገው የትኛውም ለውጥ ጥበብ በተሞላበት መልኩ መታገል ግዴታ ከመሆኑም በላይ ለውጡን በሚሹ አካላት መካከል "ህብረትና ትብብር!" ያስፈልጋል :: "አንድ እጅ አያጨበጭብም!" እንደሚባለው ሁሉም በየፊናው ሳይናበብ የሚያደርገው ትግል የትም አያደርስም :: አንድ ሆኖ አሸናፊነት የአላህ ብቻ ነውና ብዙ ሆኖ በትብብርና በህብረት ካለሙበት መድረስ ግድ ነው ::
ልዩነቶች መኖራቸው የማይታበል ሆኖ ሳለ እንደ ኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎችም ሆነ በሌሎች ትምህርት ተቋማት በሀይማኖታችን ሳቢያ ለሚደርሱብን በደሎች በአንድነት የማንቆም ከሆነ አንዱ የቀዳውን ሌላኛው እያፈሰሰ በበደል አዙሪት ውስጥ ስንሽከረከር መዘውተራችን አይቀሬ ነው :: በፉክክርና በእልህ የተለበጡ ልዩነቶች "ውጤታቸው እስከ የት ሊሆን ይችላል?" ለሚለው አንድ ምሳሌ ላስቀምጥ ::
ስሙን ልጠቅሰው የማልፈልገው የዩኒቨርሲቲ ጀመዓ በ2015 ዓ.ል በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ይከለከል የነበረውን ኒቃብ ለማስፈቀድ ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር ንግግር ጀመረ :: ከብዙ ውጣ ውረድ ቡሃላ ስምምነት ተደርሶ ኒቃብ ለብሰው መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች ለብሰው እንዲማሩ በዩኒቨርሲቲው ተፈቀደ :: ይህንንም ተከትሎ ስኬቱ ከእኛ አይደሉም ብለው በሚያስቧቸው ሰዎች መምጣቱ ያበገናቸውና ተማሪዎቹ የሙስሊም ተማሪዎች ተወካይ ሆነው በዩኒቨርሲቲው ይታያሉ የሚል ስጋት ውስጥ የገቡ አንዳንድ ወንድሞች ወደ ዩኒቨርሲቲው በማምራት "ኒቃብ በሃይማኖታችን ግዴታ አይደለም :: እነሱ የጠየቋችሁ ሆን ብለው አጀንዳ ለመፍጠር ነው:: አላማቸው ሌላ ነው......::" የሚልን ማቀሳሰሪያ ስሞታ አቀረቡ :: ሰርግና ምላሽ የሆነለት ዩኒቨርሲቲውም ወደ ቀድሞው አቋሙ ተመለሰ :: ተማሪዎችም ሌላን ትግል እንዲጀምሩ ተገደደዱ ::
ከላይ የተነሳው እንደ ምሳል ከብዙ አንድ ነው :: ከተቋማትና ከሌሎች እምነት ተከታዮች ጋር በሚኖር ትስስር ጭምር ከውስጥ ያለን ልዩነት እያንፀባረቁ ዋጋ የሚያስከፍሉ ሰዎች ብዙሃን ናቸው :: መፍትሔ ይመጣ ዘንድ ይህ ችግር መወገድ ግድ ይለዋል :: በየትኛውም እንቅስቃሴ ውስጥ ከማን ጋር እያወራን ነው ብለን ማስተዋል አለብን :: አንድ ካፊር ልዩነት ላይ ነን ብለን የምናስባትን እህት ኒቃብ ሲከለክል ሙስሊም ስለሆነች እንጂ እኛ ለምናስበው ምክንያት አይደለም :: ጀለብያ ከመልበስ ወይም ሶላት ከመስገድ ሲከለክለውም X የሚባል ኡስታዝን ስለሚከተል ወይም Y የሚባል አመለካከት ስላለው አይደለም :: ሙስሊም ስለሆነ ብቻና ብቻ ነው ::
ስለዚህ እኛም ወደ ትግል መስመር ስንገባ ሙስሊም ብቻ ሆነን እንጂ ሌላን ነገር ጨምረን መሆን የለበትም :: ያ ከሆነ ዋጋ ያስከፍለናል :: ከራሳችን ሜዳ ደግሞ ዋጋ መክፈል የለብንም ::
ጨረስኩ !
አላህ የፍትህን ዘመን ያምጣ!
ወንድማችሁ ሙሐመድአሚን!

🥰7👍3
56948 ብር ደርሰናል !
ከላይ ለምታዩት የሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ከቀናት በፊት በጀመርነው የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ መሰረት እስካሁን 56948 ብር ሰብስበናል :: በዚህ መልካም ስራ ላይ የተሳተፋችሁን ሁሉ እያመሰገን አሁንም ለእህት ወንድሞቻችን መስጂድ ግንባታ የበኩላችሁን አስተዋፅዖ ታደርጉ ዘንድ እንጠይቃለን ::
የሚገነባው የአላህ ቤት ነውና እንሳተፍ!
ሽልማቱ በጀነት ውስጥ ያለ ቤት ነውና እንሳተፍ!
ከእሳት መጠበቂያ ጋሻችን ነውና እንሳተፍ!
ከወንድሞቻችን ተርፎ ለትውልድ የሚተርፍ ህያው ተቋም ነውና እንሳተፍ!
እንደ አንድ ግንብ ሆነን እንስራው :: ሸክሙን ተከፋፍለን በመሸከም ሸክማቸውን እናቅልል ::

🔥7👍3