AAU - Muslim Students Union
6.45K subscribers
2.69K photos
149 videos
51 files
766 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
እህታችን ከሰፈረሰላም ዘመቻ 100Kን በ100 ብር ጀምራለች !

አላህ ይቀበላት :: ለኸይር ስራ የምትሽቀዳደምና የምትቀድም ያድርጋት :: አስፍቶ ሰጥቶ አስፍታ የምትሰጥ ያድርጋት:: ጤናዋን ይሙላ :: እውቀቷን ይጨምር :: የእርሱን ለመገንባት እንደለፋች ሁሉ ቤቷን በጀነተል-ፊርደውስ ይገንባ ::

46500 left for 100K !
465 ጀግና የአላህ ወታደር ያስፈልገናል!!
ነፍስያውን አሸንፎ የአኼራ ቤቱን የሚገዛ ጮሌ ማለት ነው!!!
👍5🔥3
ወንድማችን ቻለንጅ 100Kን ከዋናው ግቢ በ100 ብር ተቀላቅሏል!

አላህ ኸይራትን ወደ ህይዎቱ አከታትሎ ያስገባ :: በእዝነቱ አይን ይየው :: በምህረቱ አይን ይየው :: ደስታውን ያብዝ :: ስኬቱን ያፋጥን :: ደስ የሚል የዱንያ የአኼራ ህይዎት ይስጠው ::

ሌሎቻችንስ ?
FBEዎች? መሐንዲሶች? ዶክተሮች? ዲዛይነሮች? ሌሎቻችሁስ? ከሩቅም ከቅርብ ያላችሁ :: አለን በሉ ! ቻልንጅ 100Kን ተቀላቀሉ ::

የረመዳን የመጨረሻው ቀን ነው!
ሰደቃ ነው!
ለመስጅድ ነው!
የተማሪዎች ነው!
🔥4👍2
ከsefereselam ቻሌንጁን በ100 ብር ተቀላቅሏል!

አላህ ሰላሙን ያብዛልን :: የህይዎት ቻሌንጆችን የሚቋቋምበትንና የሚያልፍበትን ጉልበትና ብልሃት ይስጠው :: ዱንያውን በጥሩ ሚስት ሰፊ ሀብት ሙሉ ጤናና ረጂም እድሜ ያስውብለት :: አኼራውን በጀነተል-ፊርደውስ ኢለል አበድ ያያድርግ ::

ሌሎች ካምፓሶችስ ?
4👍2
ቻሌንጅ 100Kን በ200 ብር ተቀላቅላለች!

አላህ ያስደስታት :: ከወንድሞቿ ጎን እንደቆመች አላህ ከሷ ጎን ይቁም :: አለሁ ብላለችና አለሁ ይበላት :: ችግር ካለ ያስወግድላት :: ደስታዋን ያብዛ :: ለራሷ ለቤተሰቧና ለአጠቃላይ ለኡማው የምትጠቅም ያድርጋት :: ቤቱን ሰርታለችና ቤቷን በጀነት ይገንባ ::

ሌሎቻችንስ?
አለን በሉ !
Let us hit 100K !
👍3🔥3
54050 ብር ደርሰናል!
45950 ለ100K ይጎድላል!

ረመዳን ነው !
ሰደቃ ነው !
ለመስጂድ ነው !
ለተማሪዎች ነው !
ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው !

ተረባረቡ !

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
👌3
እህታችን ከዚህ በፊት ካስገባችው በተጨማሪ ዚያዳ ብላ 50 ብር ጨምራለች!

አላህ ኸይር ነገሮችን ጨማምሮ ይስጥሽ ያ ኡኽታ :: ከወንድሞችሽ ጎን እንደቆምሽ ከአንቺ ጎን ይሁን :: ለሐጃዎችሽ ሁሉ አለሁ ይበልሽ :: ለራስሽ ተጠቅመሽ ለሰው የምትተርፊ ያድርግሽ :: በጀነት ከሀቢቡና (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ተጎራብተሽ የምትኖሪ ያድርግሽ ::

let us hit 100K !
ተረባረቡ !
🔥3👍2
ለ100K ቻሌንጁ ከ4ኪሎ እህታችን 200 ብር አስገብታለች!

አላህ የህይዎት ቻሌንጆችና የምታልፍና ከስኬቶች የምትደርስ ያድርጋት :: በብርሃን የሞላ የዱንያ ህይዎት ይስጣት :: በብርሃን የሞላ የቀብር ህይዎት ይስጣት :: በብርሃን የሞላ የአኼራ ህይዎት ይስጣት ::

Let us unite and hit 100K !
👍31
100 ብር ለ100K ቻለንጁ ከFBE ገብቷል!

አላህ ይቀበላት :: እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላት :: በጀነት ቤቷን ያዘጋጅ :: አሚንንንን !!

Let us hit 100K !
👍2
54400 ብር ደርሰናል !

ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማለት ነው !!

ረመዳን ሊያልቅ ሰዓታት ብቻ ይቀሩታል !!!
በኸይር ስራ ላይ እንጣደፍ !!!!

የወንድሞቻችንን መስጂድ በመገንባት ውስጥ የራሳችንን የአኼራ ቤት እንገንባ !!!!!
👍1
ከዚህ በፊት 100 ብር ያስገባ ወንድማችን ቻሌንጅ 100Kን ለመቀላቀል በሚል ዳግም 100 ብር አስገብቷል!

አላህ ኸይር ነገሮችን በዱንያም በአኼራ ጨማምሮ ይስጣቸው !

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::


@aaumsu
👏3👍1
100 ብር ከ5 ኪሎ ለ100K ቻሌንጅ ገቢ ሆኗል !!

አላህ የዱንያንም ሆነ የአኼራ ቻሌንጆችን በስኬት የሚወጣ ያድርገው !!

ሌሎቻችንስ ?

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::


@aaumsu
👍3
እህታችን ለ100K ቻሌንጅ 200 ብር አስገብታለች !

አላህ በዱንያም ሆነ በአኼራ ባሉ ቻሌንጆች ውስጥ ስኬትን ያጎናፅፋት :: ለራሷ ጠቅማ ለሰው የምትተርፍ ያድርጋት ::

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::


@aaumsu
👍3
እህታችን ቻሌንጅ 100Kን በ100 ብር ተቀላቅላለች !

አላህ በብርሃን የሞላ የዱንያ የቀብርና የአኼራ ህይዎት ይስጣት!

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
👍2
ባንክ ድረስ ሄደው በማስገባት ቻሌንጅ 100Kን በ150 ብር ተቀላቅለዋል ::

አላህ ልባቸውን አብዝቶ ያስፋ :: አላህ ካዝናቸውን አብዝቶ ያስፋ :: አላህ እጃቸውን አብዝቶ ያስፋ :: ጀነትን እስከ ወዳጆቻቸው ይወፍቃቸው ::

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
👌62👍1
500 ብር በማስገባት ቻሌንጅ 100Kን ተቀላቅሏል !!

አላህ አብዝቶ ይስጠው :: አብዝቶ የሚሰጥ ያድርገው :: ሁለ- ነገሩን ያሳምርለት :: መዘውተሪያውን ጀነተል-ፊርደውስ ያድርግ ::

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
👍6
55550 ብር ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ሰብስበናል!

እቅዳችን 100ሺ ነው !

ተረባርበን እንሙላው !

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
👍10
እህታችን በ100 ብር የ100ሺውን ቻለንጅ ተቀላቅላለች !

አላህ የዱንያም የአኼራም ቻለንጅን በስኬት የምትወጣ ያድርጋት !

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
👍3
200 ብር ከ4ኪሎ ለ100K ቻለንጅ !

አላህ ኸይር ጀዛዋን ይክፈል :: ለኸይር ነገሮች ሁሉ መክፈቻ ሰበብ ያድርግላት :: ዱንያ አኼራዋን የደስታ ያድርግ ::

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
👍4
እንኳን ለ1445ኛው ዓ.ሂ ኢድ አል ፈጥር በዓል አደረሰን !

   የተከበረውን የረመዳን ወር ፆም ጨርሰን ኢድ አል ፈጥር በዓልን እንድናከብር መታደሉን ተወፈቅን :: ይህን ለፈቀደው አምላክ ምስጋና ይድረሰው :: በዓሉን ሰላም ላይም ሆነ ጦርነት ውስጥ ሆነው እያከበሩ ያሉ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን በደስታ ያሳልፉት ዘንድ ዱዓዬ ነው :: አላህ ከዚህ በዓል ጋር ተያይዞ በመላው አለም ላሉ ሙስሊሞች ደስታን : ሰላምን : ጤናን እንዲሁም አሸናፊነትን ይለግስ ::

   በመቀጠል እንደ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ከቤተሰብ ተለይተን በምናከብርበት ወቅት በመተሳሰብና በመደጋገፍ ይሆን ዘንድ ለማስታወስ እወዳለሁ :: አካል ጉዳተኛ የሆኑ ወንድም እህቶቻችንን በተለያዩ ፕሮግራሞቻችን ውስጥ እያካተትን የደስታቸው ምንጭ እንሁን :: በተለያየ ምክንያት ብቸኝነት ውስጥ ያሉ እህት ወንድሞቻችንን ተጠግተን ደስታ እንፍጠርላቸው ::

   አላህ በዓሉን መልካም ነገር ሁሉ ለሀገራችንና ለአህጉራችንና ለአለማችን የሚመጣበት ያድርግ :: የፍልስጤም ወንድሞቻችንን የድል ፊሽካ ያቅርብ :: መጥፎ ነገሮችን ከሁላችን ያስወግድ ::

    ዒዱኩም ሙባረክ !
    እንኳን አደረሰን !

ሙሐመድአሚን ካሳው (የአአዩሙተህ አሚር)

@aaumsu
🔥87👌3
የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ "እንኳን አደረሳችሁ!" ብሏል ::

እናመሰግናለን !!
👏18