AAU - Muslim Students Union
6.47K subscribers
2.75K photos
151 videos
51 files
766 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
اللهم صل وسلم على عبدك ورسولك محمد عدد ما كان وما يكون وما لم يكن وما لا يكون.

تأملوا هذه الصيغة من الصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم ففيها العجائب(think about alternative universe and subatomic level phenomena).
51700 ደርሰናል !

ክንዳችሁን አዋጡ !
ወደፊት እንራመድ ዘንድ ጉልበት ሁኑ !

ሸክሙ ይቀል ዘንድ በችሎታችሁ ልክ ተሸከሙ !

ለመስጂዳችን እንረባረብ !
በረመዳን የመጨረሻው ሌሊት ላይ ነን !
500 ብር - ከወላይታ !

አላህ ይቀበለው :: ያስደስተው :: ይውደደው :: ቤቱን በጀነት ይስራለት ::

ወደፊት !
let us do the best !
🔥1
52200 ደርሰናል!

ለሐዋሳ ረፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማለት ነው!

እንረባረብ ! ድር ቢያብር አንበሳ ያስር የል? እንደ አንበሳ ገዝፎ የተየንን የወንድሞቻችንን ችግር ብዙ ድር ሆነን እንሰረው !

ካለን ላይ እንስጥ!
ሸክማቸውን እናቅልል!
1
50 ብር !

አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል ! ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር !

እንንቀሳቀስ !
👍1
50 ብር !

ርብርቡ እንደቀጠለ ነው :: አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈል :: እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካው :: "ለአያቴ አላህ ቀብሯን ኑር እንዲያደርገው ዱዓ አድርጉ::" ብሏል :: ዱዓ አድርጉላት :: አላህ ቀብሯን ያስፋ :: በብርሃን ይሙላ :: ከጀነት የሆነ ምንጣፍ ያንጥፍ :: ለእርሱም ጀነተል-ፊርደውስ ውስጥ ቤቱን ያዘጋጅ ::

እንሳተፍ !
👍1👏1
መስጂዳችን አል-አቅሷ መስጂድ በቀንና በማታው ያለው ገፅታ ነው !

ማሻ አላህ !!!

@aaumsu
🥰16
150+250 !

ንጋቱን በሰደቃ ጀምረውታል :: ሰላምታቸውን በኸይራ ስራ አድርገውታል :: አላህ የስኬትን ንጋት ይወፍቃቸው :: አላህ የስኬትን ውሎ ያድላቸው :: አላህ የስኬትን ኑሮ በዱንያም በአኼራም ይስጣቸው :: ሰፊ ሲሳይ ከረጂም እድሜ ሰፊ ሀብት ሰፊ እውቀት ሙሉ ጤና ኢማንና ጥሩ ትዳር ጋር ይጀባቸው ::

አሚንንንንን ብለናል !!!!

ተንቀሳቀሱ ያ አህባቢ ፊላህ !!!!!
👍5
52700 ብር ለሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ አሰባስበናል !

ለእስካሁኑ የእርሱ ችሮታ ነውና ምስጋና ይድረሰው !
መስጂድ ከሚያስፈልገው አንፃር ይህ ትንሽ ነውና ሁላችንም ካለን ላይ እናዋጣ!
50 ሎሚ ለ1 ሰው ሸክሙ ለ 50 ሰው ጌጡ ይባል የል?
ችግራቸው ይቃለል ዘንድ ሁላችንም በጥቂቱም ቢሆን እንሸከም!
"አንድ ሙስሊም ለሌላ ሙስሊም ወንድሙ እንደ አንድ ግንብ ነው :: ከፊሉ ከፊሉን ያጠናክራል::" የሚለውን የረሱለላህ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አስተምህሮ እንኑረው ::

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
👍5
600 ብር - አላሁ አክበርርርር!

አላህ ይቀበላቸው :: ያስደስታቸው :: ይውደዳቸው :: ያስወድዳቸው :: የአኼራ ኑሯቸውን ከረሱለላህ (ሰለላሁአለይሂወሰለም) ጎረቤት አድርጎ በጀነት ያበስራቸው :: አሚንንንንን !!!

ወደፊት !
የተሻለ ነገር እንስራ!!
አለን በሉሉሉ !!!!
🔥5👍2
100 ብር - ከ4ኪሎ - አላሁ አክበርርር !

አራት ኪሎዎች አላህ ይቀበላቸው :: ያስደስታቸው :: ይውደዳቸው:: ያዋዳቸው :: ያስወድዳቸው :: ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል :: ጀነተል-ፊርደውስን መዘውተሪያቸው ያድርግ ::
👍3
🥀 Daily Reminder 82🥀

فَمَن يُرِدِ ٱللَّهُ أَن يَهۡدِيَهُۥ يَشۡرَحۡ صَدۡرَهُۥ لِلۡإِسۡلَٰمِۖ(125)

"አላህም ሊመራው የሚሻውን ሰው ደረቱን (ልቡን) ለኢስላም ይከፍትለታል!!"

Surah Al-An'am; 125

@aaumsu
3
ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ 53400 ደርሰናል !

ለ100K 46600 ይጎድለናል !!
የመጨረሻ ኢላማችን 100K ይሁን !!!

1K የሚሰጥ 46 ሰው ያስፈልጋል !
100 ብር የሚሰጥ 460 ሰው ያስፈልጋል !

ዘመቻ 100Kን ተቀላቀሉ !!
ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው !!!

ዛሬ የረመዳን የመጨረሻው ቀን ነው !!!!
አጨራረሳችንን በሰደቃ ያውም ለእርሱ ቤት በማድረግ እናሳምር !!!!!

Let us hit 100K !
በሉ ቢስሚላህ በሉ !!

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::


@aaumsu
👍3👏1
እህታችን ከሰፈረሰላም ዘመቻ 100Kን በ100 ብር ጀምራለች !

አላህ ይቀበላት :: ለኸይር ስራ የምትሽቀዳደምና የምትቀድም ያድርጋት :: አስፍቶ ሰጥቶ አስፍታ የምትሰጥ ያድርጋት:: ጤናዋን ይሙላ :: እውቀቷን ይጨምር :: የእርሱን ለመገንባት እንደለፋች ሁሉ ቤቷን በጀነተል-ፊርደውስ ይገንባ ::

46500 left for 100K !
465 ጀግና የአላህ ወታደር ያስፈልገናል!!
ነፍስያውን አሸንፎ የአኼራ ቤቱን የሚገዛ ጮሌ ማለት ነው!!!
👍5🔥3
ወንድማችን ቻለንጅ 100Kን ከዋናው ግቢ በ100 ብር ተቀላቅሏል!

አላህ ኸይራትን ወደ ህይዎቱ አከታትሎ ያስገባ :: በእዝነቱ አይን ይየው :: በምህረቱ አይን ይየው :: ደስታውን ያብዝ :: ስኬቱን ያፋጥን :: ደስ የሚል የዱንያ የአኼራ ህይዎት ይስጠው ::

ሌሎቻችንስ ?
FBEዎች? መሐንዲሶች? ዶክተሮች? ዲዛይነሮች? ሌሎቻችሁስ? ከሩቅም ከቅርብ ያላችሁ :: አለን በሉ ! ቻልንጅ 100Kን ተቀላቀሉ ::

የረመዳን የመጨረሻው ቀን ነው!
ሰደቃ ነው!
ለመስጅድ ነው!
የተማሪዎች ነው!
🔥4👍2
ከsefereselam ቻሌንጁን በ100 ብር ተቀላቅሏል!

አላህ ሰላሙን ያብዛልን :: የህይዎት ቻሌንጆችን የሚቋቋምበትንና የሚያልፍበትን ጉልበትና ብልሃት ይስጠው :: ዱንያውን በጥሩ ሚስት ሰፊ ሀብት ሙሉ ጤናና ረጂም እድሜ ያስውብለት :: አኼራውን በጀነተል-ፊርደውስ ኢለል አበድ ያያድርግ ::

ሌሎች ካምፓሶችስ ?
4👍2
ቻሌንጅ 100Kን በ200 ብር ተቀላቅላለች!

አላህ ያስደስታት :: ከወንድሞቿ ጎን እንደቆመች አላህ ከሷ ጎን ይቁም :: አለሁ ብላለችና አለሁ ይበላት :: ችግር ካለ ያስወግድላት :: ደስታዋን ያብዛ :: ለራሷ ለቤተሰቧና ለአጠቃላይ ለኡማው የምትጠቅም ያድርጋት :: ቤቱን ሰርታለችና ቤቷን በጀነት ይገንባ ::

ሌሎቻችንስ?
አለን በሉ !
Let us hit 100K !
👍3🔥3
54050 ብር ደርሰናል!
45950 ለ100K ይጎድላል!

ረመዳን ነው !
ሰደቃ ነው !
ለመስጂድ ነው !
ለተማሪዎች ነው !
ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው !

ተረባረቡ !

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
👌3