AAU - Muslim Students Union
6.48K subscribers
2.76K photos
151 videos
51 files
767 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
200 ብር - ጥቁር አንበሳ

ትላልቅ ዶክተሮች አንድ እያሉ ነው :: አላህ ለኡማው ጠቃሚ ያድርጋቸው :: ዱንያቸውን ያሳምር :: አኼራቸውን ይሙላ ::

ከምር ናፍቀውን ነበር!
🥰2👍1
200 ብር - ፍሬሽ
"ኸይር የሆነውን ዲፓርትመንት እንዲሰጠኝ ዱዓ አድርጉ!" ብላለች ::

ፍሬሽ እህታችን ነች :: አላህ የሚጠቅማትንና የምትወደውን ዲፓርትመንት ይስጣት :: በትምህርቷ ጎበዝ በዲኗ የማትደራደር አንበሳ ያድርግልን ::
👍91
50ሺን በ50 ብር አልፈናል!
አላሁ አክበርርርር!

እንኳን ደስ አለን !!
ወደፊት !!!
9👏2👍1
200 ብር !

አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል ! ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር !

እንንቀሳቀስ !
👍1
100 ብር !

አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል ! ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር !

እንንቀሳቀስ !
👍1
50650 ብር ደርሰናል !!

ወደፊት ያ አህባቢ !!!

የረመዳን መጨረሻ ሌሊት ላይ ነን !!!!
200 ብር - ከሰፈረሰላም

"አጎቴን ጀነተል-ፊርደውስ እንዲሰጠው ዱዓ አድርጉ!" የሚል መልዕክት አስፍረዋል :: አላህ በእዝነቱ ይየው :: አላህ በመሐርታው ይጎብኘው :: ጀነተል-ፊርደውስን ቤቱ ያድርግ :: ሁላቸውንም በጀነት ይሰባስባቸው ::
👍1
50 ብር !

አላህ ውዴታውን ይስጥሽ ያ ኡኽታ :: የሚወዳቸውን ሰዎች ውዴታ ይስጥሽ :: የምትወጃቸውን ሰዎች ደስታ ያሳይሽ :: በጀነት ቤቱ አብሮ ይሰብስብሽ ::
👍1
50900 ደረስን!

እንጨምር !
እናሳድግ !

ህብረታችንን በመልካም ስራ ውስጥ እናሳይ!

በትንሹ ሰጥተን ትልቅ ነገር እንስራ!
መስጠትን ከአሁኑ እንልመድ!

ደግሞ ለመስጂድ ነው !
ቀኑም የረመዳን መጨረሻ ነው!
👍1
50 ብር !

አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል ! ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር !

እንንቀሳቀስ !
👍1
200 ብር - ከልደታ

ዳግመኛ መሆኑ ነው :: አላህ ደጋግሞ በኸይር ነገር ይጎብኛቸው ::
👌2👍1
100 ብር !

አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል ! ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር !

እንንቀሳቀስ !
👍1
51250 ደርሰናል !

ወደፊት !!
A message from hawassa referral campus Muslim students jemea;

Aselamu aleykum werahmetulahi weberekatuh

Dear AAU University Muslim Jemea students,

We extend our heartfelt gratitude to you for your unwavering support and dedication towards our mosque. Your efforts have truly highlighted the essence of brotherhood within our Muslim community, reminding us of the strength we possess when we come together.

As Allah says in the Quran,

'And hold firmly to the rope of Allah all together and do not become divided.' (Surah Al-Imran, 3:103)

Your unity and generosity in raising funds for our mosque exemplify this beautiful concept of unity in Islam.

We pray that Allah rewards you abundantly in this world and the Hereafter for your noble deeds. May your actions serve as a source of inspiration for others to follow in your footsteps.

Jazakumulahu ahsanal jaza' for your contributions and may Allah bless you all.

With sincere appreciation !
🔥8👍3
50+200 !

አንድኛው "ለእናቴ ዱዓ አድርጉ!" ያለ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ "ለአባቴ ዱዓ አድርጉ!" የሚል መልዕክት አስተላልፏል :: ዱዓ አድርጉላቸው ውዶቼ :: አላህ የቤተሰቦቻቸው የደስታ ምንጭ ያድርጋቸው :: ስኬትን በስኬት ላይ ደራርቦ ይስጣቸው :: በአኼራም እስከ መጨረሻው በጀነተል-ፊርደውስ ይሰብስባቸው ::
👍4👌3👏1
ከጅማ ዩኒቨርሲቲ - 200 ብር

ከሱልጣን አባ-ጅፋር ሀገር ሰላምታውን አድርሷል:: ሐጃ አለኝና ዱዓ አድርጉልኝም ብሏል :: አላህ በዱንያም በአኼራም በሚኖሩ ሐጃዎቹ ላይ ያግዘው ::
👍1
اللهم صل وسلم على عبدك ورسولك محمد عدد ما كان وما يكون وما لم يكن وما لا يكون.

تأملوا هذه الصيغة من الصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم ففيها العجائب(think about alternative universe and subatomic level phenomena).
51700 ደርሰናል !

ክንዳችሁን አዋጡ !
ወደፊት እንራመድ ዘንድ ጉልበት ሁኑ !

ሸክሙ ይቀል ዘንድ በችሎታችሁ ልክ ተሸከሙ !

ለመስጂዳችን እንረባረብ !
በረመዳን የመጨረሻው ሌሊት ላይ ነን !
500 ብር - ከወላይታ !

አላህ ይቀበለው :: ያስደስተው :: ይውደደው :: ቤቱን በጀነት ይስራለት ::

ወደፊት !
let us do the best !
🔥1
52200 ደርሰናል!

ለሐዋሳ ረፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማለት ነው!

እንረባረብ ! ድር ቢያብር አንበሳ ያስር የል? እንደ አንበሳ ገዝፎ የተየንን የወንድሞቻችንን ችግር ብዙ ድር ሆነን እንሰረው !

ካለን ላይ እንስጥ!
ሸክማቸውን እናቅልል!
1