AAU - Muslim Students Union
6.48K subscribers
2.76K photos
151 videos
51 files
767 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
ኢድ አል-ፊጥር ረቡዕ እንደሆነ ተረጋግጧል!

   እንኳን አደረሰን !

@aaumsu
👌18👍74
በመስጂደል ሀረም ዛሬ ምሽት የሚሰደገደውን የ1445 ረመዳን የመጨረሻ ተራዊህ ሰላት ተወዳጁ ሸይኽ ያሲር አድ-ደውሰሪ እና ሸይኽ ጁሃኒ እንደሚመሩት ታውቋል። ፕሮግራሙን ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ።
👇👇👇
https://www.youtube.com/live/moQtMet7F7w?si=tGzhUtTt_3eDzNt6

@aaumsu
@aaumsu
🔥5🥰2👍1
93ኛ - 100 ብር

"እናቴን አላህ እንዲያስደስታት ዱዓ አድርጉልኝ!" ብላለች :: የእናት ደስታ የልጅ ስኬት ነውና ስኬትሽን አብዝቶ ደስታዋን ያብዛ:: ችግርሽን አስወግዶ ደስታዋን ያብዛ :: ዱንያችሁን ያሳምር :: በአኼራ እስከ ዘላለሙ በጀነተል-ፊርደውስ ይሰብስባችሁ ::
👍2
94ኛ - 200 ብር

"ዱዓ አድርጉልኝ!" ብላለች :: ዱዓ አድርጉላት ያ አህባቢ :: ዱንያዋን ያሳምር :: እድሜዋን ያስረዝም :: ጥሩን ትዳር ይወፍቃት :: መልካም ልጆችን ያድላት :: ሀብትን በሀብት ላይ ጨማምሮ ይስጣት :: እውቀትን ይጨምርላት :: ኢማንን ይሙላላት :: መዘውተሪያዋን ጀነተል-ፊርደውስ ያድርግ ::

አሚንንንን !!
👍1👏1
95ኛ - 100 ብር

"አባቴ ታሞብኝ ሆስፒታል ነው ያለው :: አፊያው እንዲመለስለት ዱዓ አድርጉ ::"

ፈዋሽ የሆነው ጌታ ፈውሱን ይስጠው:: በበሽታ ዳግም አይሞክረው :: ጤናውን ይሙላ :: በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገር ይወፍቀው ::
4👍1
48300 ብር ደርሰናል !

አልሃምዱሊላህ !
ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ግንባታ በ24 ሰዓታት ይህን አሳክተናል ::

ግን ጨረስን ማለት አይደለም ::
እንሳተፍና የተሻለ አበርክቶ እናድርግ ::

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
👏6👍3
100 ብር - ከሰፈረሰላም !

አላህ ይቀበለው :: ኸይር ጀዛውን ይክፈል :: ዱንያ አኼራውን ያሳምር ::

ሌሎቻችንም እንሳተፍ !
የመጨረሻው የረመዳን ሌሊት ነው !
👍2👌1
97ኛ - 100 ብር - ከህንፃ ኮሌጅ

ልደታዎች አለን ብለዋል :: "አላህ እንዲምረኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" የሚል መልዕክትም አስተላልፏል :: አላህ በእዝነቱ ይየው :: መሐርታውንም ይለግሰው :: ጀነተል-ፊርደውስንም መዘውተሪያው ያድርግ ::

ወደፊት !
Let us do it !
ረመዳን 30 ነው - የመጨረሻው !
👍2
48600 ደርሰናል !
50ሺህ ሞልተን እንደር !

ረመዳን 30 !
99ኛ - 200 ብር - Commerce

አላህ ውዴታውን ይስጥሽ ያ ኡኽታ :: የሚወዳቸውን ሰዎች ውዴታ ይስጥሽ :: የምትወጃቸውን ሰዎች ደስታ ያሳይሽ :: በጀነት ቤቱ አብሮ ይሰብስብሽ ::

100ኛ ማን ይሆን ?
ከዬት?
👍1
100ኛ - 50 ብር - ከ4ኪሎ

እህታችን ለሁለተኛ ጊዜ ማስገባቷ ነው :: አላህ ኸይራትን ደጋግሞ ይስጣት :: ያስደስታት :: ይውደዳት :: መወደድን ይስጣት :: ዱንያዋን ያሳምር :: አኼራዋን ይሙላ ::

101ኛ ማን ይሆን ?
ከዬት ?
👏3👌2👍1
ከFBE ነው :: 100 ብር አስገብቷል :: አላህ ይቀበለው :: ሰፊ ሲሳይ ሰፊ ልብ ይስጠው :: በጀነት ቤቱን ይስራለት ::
👌2👍1
100 ብር - ሰፈረሰላም

ዱዓ አድርጉልኝ ብሏል :: አላህ ይቀበለው :: ዱንያ አኼራውን ያሳምርለት ::
👍1👌1
401 ብር !

ያማረ ኻቲማን ለእኔና ለቤተሰቦቼ እንዲሰጠን ዱዓ አድርጉልን ብሏል :: አላህ ይወፍቃቸው :: ዱዓ አድርጉለት ::
👍21👌1
200 ብር - ከቢሾፍቱ

ቢሾፍቱዎች አለን ብለዋል :: አላህ ያክብርልን :: ይቀበለው :: ያስደስተው :: ይውደደው :: የአኼራ ቤቱን በጀነት ይስራለት ::
👍1🥰1
200 ብር - ጥቁር አንበሳ

ትላልቅ ዶክተሮች አንድ እያሉ ነው :: አላህ ለኡማው ጠቃሚ ያድርጋቸው :: ዱንያቸውን ያሳምር :: አኼራቸውን ይሙላ ::

ከምር ናፍቀውን ነበር!
🥰2👍1
200 ብር - ፍሬሽ
"ኸይር የሆነውን ዲፓርትመንት እንዲሰጠኝ ዱዓ አድርጉ!" ብላለች ::

ፍሬሽ እህታችን ነች :: አላህ የሚጠቅማትንና የምትወደውን ዲፓርትመንት ይስጣት :: በትምህርቷ ጎበዝ በዲኗ የማትደራደር አንበሳ ያድርግልን ::
👍91
50ሺን በ50 ብር አልፈናል!
አላሁ አክበርርርር!

እንኳን ደስ አለን !!
ወደፊት !!!
9👏2👍1
200 ብር !

አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል ! ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር !

እንንቀሳቀስ !
👍1
100 ብር !

አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል ! ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር !

እንንቀሳቀስ !
👍1
50650 ብር ደርሰናል !!

ወደፊት ያ አህባቢ !!!

የረመዳን መጨረሻ ሌሊት ላይ ነን !!!!