የረመዳን የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል ። 29ኛው ቀን መሆኑ ደግሞ ልዩ ያደርገዋል ። መልካም ስራዎች ይባዛሉ ።
የጀመርነው ንቅናቄ ደግሞ ይበልጥ ልዩ ያደርገዋል። የጀመርነው መንገድ የአላህን ቤት ለመገንባት ነው። "የአላህን ቤት የገነባ አላህ በጀነት ቤቶ ይገነባለታል!" የተባለለትን ማለት ነው። መስጂዱ ተማሪዎችን አንፆ ይሰራ ዘንድ መሆኑ ደግሞ ልዩ ያደርገዋል።
ስለዚህ ከተማሪዎች ለተማሪዎች መስጂድ እንረባረብ። ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማለት ነው።
የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::

👍1
200 ብር ገቢ ሆኗል!!
አላህ ይቀበላቸው። እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላቸው። ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር።
እንንቀሳቀስ ያ አህባቢ!!

200+50+100=350
ከFBEና AAiT የገባ ነው :: አላህ ይቀበላቸው:: እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካቸው:: ለኸይር ነገር ሁሉ መክፈቻ ያድርግላቸው:: ዱንያቸወን ያሳምር:: አኼራቸውን ይሙላ::

🥀 Daily Reminder 81🥀
فَمَنۡ أَظۡلَمُ مِمَّن كَذَّبَ بِـَٔايَٰتِ ٱللَّهِ وَصَدَفَ عَنۡهَاۗ سَنَجۡزِي ٱلَّذِينَ يَصۡدِفُونَ عَنۡ ءَايَٰتِنَا سُوٓءَ ٱلۡعَذَابِ بِمَا كَانُواْ يَصۡدِفُونَ(157)
"በአላህም አንቀጾች ካስተባበለና ከእርሷም ከዞረ ሰው ይበልጥ በዳይ ማን ነው? እነዚያን አንቀጾቻችንን የሚተውትን ይተውት በነበሩት ምክንያት ብርቱን ቅጣት በእርግጥ እንቀጣቸዋለን!!"
Surah Al-An'am; 157

ከላይ የምትመለከቱት የሐዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው :: ቦታው ጠባብ መስጂዱ ደግሞ ሊፈርስ አንድ ሀሙስ የቀረው ይመስላል :: ቦታውን ያስፋፉና አዲስ መስጂድ ይገነቡ ዘንድ የበኩላችንን አስተዋፅዖ እንድናደርግ ጠይቀውናል ::
እኛም ጥሪውን ተቀብለን እስካሁን 40180 ብር ከ76 ሰው ሰብስበናል :: በርብርቡ ላይ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ተሳትፏል :: ከውጭ ያሉ እናት ተሳትፈዋል :: ከAAU ተመርቀው የወጡ እህት ወንድሞች ተሳትፈዋል :: ከወራቤና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ እህትና ወንድሞች ተሳትፈዋል :: ከAAUም ከተለያየ ካምፓስ ተሳትፈዋል ::
ተማሪው ግን 76 ብቻ አይደለም :: ቢያንስ 1ሺ ተማሪ 100 ብር ቢሰጥ ለወንድሞቻችን 100ሺ መስጠት እንችላለን ማለት ነው :: በሰሜን : በምስራቅ : በደቡብ : በምዕራብ ያላችሁ ወዳጆቻችን አለን በሉን :: ተመርቃችሁ የወጣችሁ ቀደምቶቻችን አለን በሉን :: ተማሪ ያልሆናችሁም ተሳተፉ :: መሳተፍ አቅማችሁ ያልሆነ share በማድረግ አሳትፉ ::
ለትውልድ የሚቀር ተቋምን በመገንባትና ወንድም እህቶቻችንን በማስደሰት ውስጥ የአኼራ ቤታችንን እንስራ !
የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
@aaumsu

🔥5
ሐዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ከምትማር እህት የተላከ መልዕክት:-
"የአንድ ግንባታ ክፍሎች አይደለን ? የአንዳችን ችግር እኩል የሚያመን ደም ሳይሆን… ጥቅም ሳይሆን ደንቁ የአላህ ዲን ያስተሳሰረን ሙስሊሞች አይደለን ?….”እንዴት ሆነው ይሆን” ብሎ ሚያሳስበን “የራሴ” ሚባል ቃል ከ ቃላት መዝገባችን ውስጥ ቢፈለግ የሌለን ሙስሊሞች አይደለን?
ትንሷን የአላህ ቤት ያያቹሀት ግዜ፣ የቆመው አቋቋም አስፈሪ የሆነውን የመስጂዳችንን ግድግዳ ያያቹ ግዜ፣የውዷን የአላህ ቤት እንዲ መጎሳቆል በአካል ሳይሆን በምስል ያያቹሃት ግዜ ከኛ እኩል የተሰማቹ፣ እዚች መስጂድ ውስጥ ሳትሰግዱ ከሰግድነው፣ከኖርንበት ከኛ እኩል ንፋሱም፣ቀዳዳውም ሁሉም የታያቹ፣ የተሰማቹ ያስተሳሰረን ጉዳይ ታላቅ ፣ ከጥቅምም ከመተዋወቅም ከሁሉ ነገር በላይ ስለሆነ ነዉ፡፡
ምስጋናውን ከየት እንጀምረ… እንደውም ለምን እንደዚ አይሆንም ……እሺ ካላቹን ቀጠሮ እንያዝ:: ለናነት ሚመጥን ቦታ ስንፈልግ የዱኒያዉ ሁሉ ረክሶ ታየን እና ሩቅ ቢመስልም ቅርብ ወደሆነዉ ዱኒያ ላይ ሳይሆን ወደ አኾራ እናሻግረዉ ? ….…መሰብሰቢያችንን በዛ በጭንቅ ቀን ከአርሹ ጥላ ስር እሱዉ ዘንድ ከትቦልን፣ ለሱ ብለዉ ለተዋደዱ ባሮቹ የሰጣቸውን ሽልማት ይዘን በዱኒያ ላይ የአላህን ቤት ለገነቡት ቃል የተገባው የጀነት ውስጥ ቤት ውስጥ…..ቀጠሮውን እዛ እናርገዉ፡፡
ተሳሰሩበት በተባልነው የአላህ ገመድ ላይ መተሳሰር ምን ማለት እንደሆነ ስላሳያቹን፣ከልብ መተሳሰብ ምን እንደሆነ ስላስተማራቹን አላህ ኸይር ጀዛቹን በጀነት ይክፈላቹ፡፡"

👍8🔥1👌1
78ኛ - 3720
45ሺ ይሙላ በሚል 3720 ብር ገቢ ሆኗል :: አላህ ይቀበላቸው :: ኸይራትን አከታትሎ በዱንያም በአኼራም ይወፍቃቸው ::
አላሁ አክበርርርርር ብለናል !!
ምስጋና ይድረሰው !!!

👍7❤1🔥1