AAU - Muslim Students Union
6.5K subscribers
2.76K photos
151 videos
51 files
767 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
1000 ብር - ከሰፈረሰላም !!

25ሺ ብር ቻለንጁን አሳለፈችው። አላሁ አክበርርርርር!! አላህ ያስደስታት ። አላህ ኸይር ጀዛዋን ይክፈል። ዱንያዋን ያሳምር። አኼራዋን ይሙላ ።
👍3
500 ብር!!

አላህ ያክብራቸው :: አላህ ይቀበላቸው። አላህ ያስደስታቸው። ዱንያቸውን ያሳምር። አኼራቸውን ይሙላ።
👍1
ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ግንባታ ምሽቱን 25730 ብር ሰብስበናል!

ለኸይር ስራ ጥሪ አቤት ያላችሁን ሁሉ አላህ ጥሪያችሁን ሁሉ አቤት ይበላችሁ። በክብረት ላይ ክብረት : በጤና ላይ ጤና : በእውቀት ላይ እውቀት : በውዴታ ላይ ፍቅር : በኢማን ላይ ኢማን ጨማምሮ ይስጣችሁ ::

የተሳተፋችሁም ሆኘ ያልተሳተፋችሁ ገንዘባችሁ የሚሄደው ወደ አኼራ አካውንታችሁ ነውና ተሳተፉ። የወንድሞቻችንን ደስታ በማዬትና ለትውልድ የሚያልፍ ተቋምን በመገንባት ውስጥ የአኼራ ቤታችሁን ስሩ ።

እስከ ስሁር ሰርፕራይዝ አስቀምጣችሁ ጠብቁኝ። አካውንቱን ለማታውቁ 1000485306432
AAU Muslim students union ነው። screenshot አድርጋችሁ ደግሞ @MOHAMMADAMMINM አሳውቁኝ ።

ወሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ !!
👌7👍5
100ብር - ከሐዋሳ
እህታችንን አላህ ይቀበላት። ዱንያዋን ያሳምር። አኼራዋን ይሙላ።
👍2
100+500 - ከ6ኪሎ

አላህ ይቀበላቸው። ያስደስታቸው። ይውደዳቸው። ዱንያቸውን ያሳምር። አኼራቸውን ይሙላ።
👍2
100+200+100+300

አላህ ይቀበላቸው። ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል። ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር።
👍3
5ኪሎዎች - አላሁ አክበርርርርርርር!!
500+2500=3000

መሐንዲሶች በንቃት እየተሳተፉ ነው። ትልልቅ ቁጥሮች ከላይ በኩል የእነሱ ናቸው። አላህ ያስደስታቸው። ሐጃቸውን በሙሉ ያውጣ። ሁሉን ያግራላቸው። ዱንያቸውን ያሳምር። አኼራቸውን ይሙላ።
👏7👍1
500ብር - እናታችን !

ምሽቱን የነየተች እሆታችን እናት 500 ብር አስገብተዋል። ለከል ሀምዱ ያረብ። እናቶችሞ ከጎናችን ናቸው😍። አላህ እድሜያቸውን ያስረዝምልን። ጤናቸውን ይሙላ። የልጃቸውን ስኬቶ በትልቁ የሚያዩ ያድርጋቸው። በጀነተል-ፊርደውስ መላ ቤተሰባቸውን እስከ ዘላለሙ ይሰብስብ።

እናቶች በዱዓ እንዲያግዙን መልዕክት አስተላልፉልን!
ከጎናችን እስካሉ ድረስ አንሰበርም! ጀነት ከእግሮቻቸው ስር አይደል ያለው?!
👍2🥰2
100ብር !

አላህ ይቀበላቸው ። የኸይር በሮችን ይክፈትላቸው። እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳቸው። ዱንያቸውን ያሳምር። አኼራቸውን ይሙላ።
😭2👍1
7100 ብር - አላሁ አክበርርር
ከ4ኪሎ !!

ከወደ ቤተ-መንግስት ያሉትም በኸይሩ ስራ ላይ እየተሽቀዳደሙ ነው። አላህ ይቀበላቸው። ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል። አብዝቶ ያስደስታቸው። የሚወዱትንና የሚወደውን ነገር ሁሉ በዱንያም በአኼራም ይስጣቸው።
🔥3👍2
እስከ ስሁር በሰርፕራይዝ ጠብቁን ባልነው መሰረት ሰርፕራይዝድ አድርጋችሁናል። በአጠቃላይ 12100 ብር ገቢ ሆኗል። ከማታው ጋር ሲደመር 37830 ሆኗል። አላሁ አክበርርርርርር። ቢላህ ትልቅ ድል ነው። አላህ ይቀበላችሁ ።

አሁንም ወደ ፊት!!!
🥰4👍1
ቻሌንጅ 45K - እስከ 1:00 !

7170 ብር እንፈልጋለን። 71 ተማሪ ከ 100 ብር ጋር ወይም አንድ ተማሪ ከ7100 ብር ጋር ማለት ነው። ለእኛው መስጅድ ነውና እናሳካው። የትኛው ካምፓስ ይጀምር?! ፈጣኑ!
ቻሌንጅ 45Kን FBE ካምፓስ በ200 ብር ጀምረውታል።

አላህ ይቀበላት። እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላት። ለኸይር ነገር ሁሉ መክፈቻ ሰበብ ያድርግላት። ዱንያዋን ያሳምር። አኼራዋን ይሙላ።

6900 ይቀረናለ?
የትኛው ካምፓስ ይከተል?
100ብር - 5ኪሎ !

"በዲኔ ጠንካራ ለመሆን እየጣርኩ ነው። ለጓደኞቼ ሂዳያ ሰበብ ለመሆን እየሞከርኩ ነው። አላህ ይመራቸው ዘንድ ዱዓ አድርጉልኝ።" ብሏል ። አላህ ይቀበለው። ያጠንክረው። ያበርታው። ለጓደኞቹም ሂዳያ ይስጣቸው። ዱንያውን ያሳምርለት። አኼራውን ይሙላለት።

6800 left to hit 45K!
ቀጣይ የትኛው ካምፓስ ይሆን?
1👍1
900 ብር - ከAAiT

መሐንዲሶች አልተቻሉም። አላህ ያስደስታቸው። ይቀበላቸው። ያክብራቸው። ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል። ዱንያቸውን ያሳምር። አኼራቸውን ይሙላ።

5900 left to hit 45K !
let us do it together !
👍2
100ብር - ከልደታ
"Exit ተፈታኝ ነኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" የሚል መልዕክትሞ አስተላልፋለች። አላህ ይቀበላት። የዱንያንም ሆነ የአኼራ ፈተናን ያለ ጭንቀት በስኬት የምታልፍ ያድርጋት። ዱንያዋ የደስታ አኼራዋ የምቾቶ ይሁን :: አሚንንንንንን!

5800 left to hit 45K !
👍3🔥1