AAU - Muslim Students Union
6.49K subscribers
2.76K photos
151 videos
51 files
767 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
200ብር!!

ለዘመቻ 25ሺ የ2ሰው በማስገባት የሚያስፈልገንን 1200 ብር አድርጋዋለች። አላህ ችግሮቿን በአንድ ጊዜ ቅንስንስ አድርጎ ያስደስታት። መልካምን ነገር በህይወቷ ውስጥ ያብዛ። ጀነተል-ፊርደውስን መዘውተሪያዋ ያድርግ።

እተኛ ዘንድ 25ሺ ሙሉልኝኝኝኝ¡¡¡¡¡¡
👍3🔥1
200ብር - ከcommerce

ንግድ ኮሌጆች ቀዳሚ እየሆኑ ነው። ደጋግመው አለን ብለዋል። አላህ ሁሌም ለሐጃቸው አለሁ ይበላቸው። ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር።

ለ25ሺ 970 ይቀራል!
ሙሉልኝ!!
ልተኛ!!!!
ጥቁር አንበሳ: ልደታ: ሰፈረሰላም : main campus : 5ኪሎ : 4ኪሎ : fbe ያላችሁ ወዳጆቼ አለሁ በሉሉ!!
👍1
100ብር - ከAASTU

አላህ ይቀበላቸው። በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገር ይወፍቃቸው።

870 left for 25K!
👍1
100 - ከልደታ !

የህንፃ ኮሌጅ ወዳጆቼ አለሁ በለዋል። "ሐጃ አለብኝና ዱዓ አድርጉልኝ!" የሚል መልዕክትም አስተላልፈዋል። አላህ ከዱንያውም ሆኘ ከአኼራው ሐጃቸው ጎን ይሁን። ሁለ-ነገራቸውን ያሳምር።

770 left for 25K(ለእኔ እንቅልፍ¡¡)
👍1
1000 ብር - ከሰፈረሰላም !!

25ሺ ብር ቻለንጁን አሳለፈችው። አላሁ አክበርርርርር!! አላህ ያስደስታት ። አላህ ኸይር ጀዛዋን ይክፈል። ዱንያዋን ያሳምር። አኼራዋን ይሙላ ።
👍3
500 ብር!!

አላህ ያክብራቸው :: አላህ ይቀበላቸው። አላህ ያስደስታቸው። ዱንያቸውን ያሳምር። አኼራቸውን ይሙላ።
👍1
ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ግንባታ ምሽቱን 25730 ብር ሰብስበናል!

ለኸይር ስራ ጥሪ አቤት ያላችሁን ሁሉ አላህ ጥሪያችሁን ሁሉ አቤት ይበላችሁ። በክብረት ላይ ክብረት : በጤና ላይ ጤና : በእውቀት ላይ እውቀት : በውዴታ ላይ ፍቅር : በኢማን ላይ ኢማን ጨማምሮ ይስጣችሁ ::

የተሳተፋችሁም ሆኘ ያልተሳተፋችሁ ገንዘባችሁ የሚሄደው ወደ አኼራ አካውንታችሁ ነውና ተሳተፉ። የወንድሞቻችንን ደስታ በማዬትና ለትውልድ የሚያልፍ ተቋምን በመገንባት ውስጥ የአኼራ ቤታችሁን ስሩ ።

እስከ ስሁር ሰርፕራይዝ አስቀምጣችሁ ጠብቁኝ። አካውንቱን ለማታውቁ 1000485306432
AAU Muslim students union ነው። screenshot አድርጋችሁ ደግሞ @MOHAMMADAMMINM አሳውቁኝ ።

ወሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ !!
👌7👍5
100ብር - ከሐዋሳ
እህታችንን አላህ ይቀበላት። ዱንያዋን ያሳምር። አኼራዋን ይሙላ።
👍2
100+500 - ከ6ኪሎ

አላህ ይቀበላቸው። ያስደስታቸው። ይውደዳቸው። ዱንያቸውን ያሳምር። አኼራቸውን ይሙላ።
👍2
100+200+100+300

አላህ ይቀበላቸው። ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል። ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር።
👍3
5ኪሎዎች - አላሁ አክበርርርርርርር!!
500+2500=3000

መሐንዲሶች በንቃት እየተሳተፉ ነው። ትልልቅ ቁጥሮች ከላይ በኩል የእነሱ ናቸው። አላህ ያስደስታቸው። ሐጃቸውን በሙሉ ያውጣ። ሁሉን ያግራላቸው። ዱንያቸውን ያሳምር። አኼራቸውን ይሙላ።
👏7👍1
500ብር - እናታችን !

ምሽቱን የነየተች እሆታችን እናት 500 ብር አስገብተዋል። ለከል ሀምዱ ያረብ። እናቶችሞ ከጎናችን ናቸው😍። አላህ እድሜያቸውን ያስረዝምልን። ጤናቸውን ይሙላ። የልጃቸውን ስኬቶ በትልቁ የሚያዩ ያድርጋቸው። በጀነተል-ፊርደውስ መላ ቤተሰባቸውን እስከ ዘላለሙ ይሰብስብ።

እናቶች በዱዓ እንዲያግዙን መልዕክት አስተላልፉልን!
ከጎናችን እስካሉ ድረስ አንሰበርም! ጀነት ከእግሮቻቸው ስር አይደል ያለው?!
👍2🥰2
100ብር !

አላህ ይቀበላቸው ። የኸይር በሮችን ይክፈትላቸው። እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳቸው። ዱንያቸውን ያሳምር። አኼራቸውን ይሙላ።
😭2👍1
7100 ብር - አላሁ አክበርርር
ከ4ኪሎ !!

ከወደ ቤተ-መንግስት ያሉትም በኸይሩ ስራ ላይ እየተሽቀዳደሙ ነው። አላህ ይቀበላቸው። ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል። አብዝቶ ያስደስታቸው። የሚወዱትንና የሚወደውን ነገር ሁሉ በዱንያም በአኼራም ይስጣቸው።
🔥3👍2
እስከ ስሁር በሰርፕራይዝ ጠብቁን ባልነው መሰረት ሰርፕራይዝድ አድርጋችሁናል። በአጠቃላይ 12100 ብር ገቢ ሆኗል። ከማታው ጋር ሲደመር 37830 ሆኗል። አላሁ አክበርርርርርር። ቢላህ ትልቅ ድል ነው። አላህ ይቀበላችሁ ።

አሁንም ወደ ፊት!!!
🥰4👍1
ቻሌንጅ 45K - እስከ 1:00 !

7170 ብር እንፈልጋለን። 71 ተማሪ ከ 100 ብር ጋር ወይም አንድ ተማሪ ከ7100 ብር ጋር ማለት ነው። ለእኛው መስጅድ ነውና እናሳካው። የትኛው ካምፓስ ይጀምር?! ፈጣኑ!