AAU - Muslim Students Union
6.49K subscribers
2.76K photos
151 videos
51 files
767 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
ሪከርዱ ተሰብሯል - ከ5ኪሎ !

3000 ብር ከአንድ ወንድም ገብቷል!!

አላህ ይቀበለው :: ኸይር ጀዛውን ይክፈል :: በኸይር ነገሮች ሰርፕራይዝ ያድርገው :: ዱንያ አኼራውን ሞልልቶ ያስደስተው ::

አሚንንንንንን !!!!
👏6🔥1
500ብር- ውዷ እናቴን በጀነት እንዲቀበላት ዱዓ አድርጉልኝ!

አላህ በጀነተል-ፊርደውስ ይሞሽራት :: አንተንም ከምትወዳት እናትህ ጋር በጀነት እስከ ዘላለሙ ያቆራኝህ ።
1👍1
50ብር-ከሰፈረሰላም

አላህ ይቀበላት። ዱንያ አኼራዋን ያሳምር ።
1👍1
100ብር- ከአሶሳ

"አላገባሁም :: ጥሩ ትዳር እንዲሰጠኝ ዱዓ አድርጉልኝ።" ብሏል ። አላሆ ይቀበለው ። የማታስቸግር : የባል ዘውድ የቤት ጌጥ የሆነችውንና እስከ ጀነት የምትዘልቀውን ይስጠው።
👍5
13180 ደርሰናል!

ሌሊቱ 29ኛው ነውና እንረባረብ። ኸይር ስራችንን እናባዛ።

ርብርቡ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድን ለመገንባት ነው።

ማስገቢያ አካውንቱ 1000485306432
AAU Muslim students union ነው።
ማስገባታችሁን @Mohammadamminm አሳውቁኝ ::

እስኪነጋ 15K እንሙላ!!!
👍4
ሪከርዱ ተሻሽሏል!
10,000 ብር - ከ5ኪሎ ተመርቆ የወጣ ወንድም!

3ሺ ሰጥቶ ሰርፕራይዝ ያደረገን ወንድማችን ታላቅ ወንድም ነው። አላሁ አክበርርርርርር ብለናል። አላህ ቤተሰቡን ሁሉ በኸይር ነገራት ሰርፕራይዝ ያድርጋቸው። በጀነተል-ፊርደውስ ሰቅስቦ ይሞሽራቸው ።
🔥7👍1
250ብር !

አላህ ይቀበለው። ኸይር ነገሮችን አከታትሎ ይግጠመው። ዱንያውን ያሳምር። አኼራውን ይሙላ።
👍3
23430 ደረስን !


በርታ እንበል። በዩኒቨርሲቲዎቻችን ዙሪያ ተማሪዎች እስልምናቸውን የሚያውቁበት መሳጂዶች የመገንባት ግዴታ አለብን። እንረባረብ። ለአሁን የሐዋሳዎችን እናሳካ። ካለን ላይ እንስጥ። በቻልነው የቻልነውን ያክል ክፍተት ከወንድሞቻችን እንድፈን።

ከ50 ብር ጀምረው እስከ 10ሺ ብር ቀና ልቦች ሰጥተዋል። የሰጣችሁ ድገሙ። ያልሰጣችሁ ስጡ። ለምን ካላችሁኝ የአኼራ ቤታችሁ ነውና!!
👍2
ቻሌንጅ 25000 !

25ሺ እንሙላው !!
16 ሰው ብር ወይም 1 ሰው 1600 ብር !!!
ከዚያ ቡሃላ እንቅልፌ ከመጣ እተኛለሁ !!!!

እጃችሁን አዋጡ !!!!!

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
እህታችን የ2ሰው 200 በማስገባት የ25ሺ ዘመቻውን ተቀላቅላለች!!
አላህ ይቀበላት ። ያስደስታት ።የኸይር ነገሮችን በር ይክፈትላት። ጀነተል-ፊርደውስን የአኼራ ቤቷ ያድርግ ።

1400 ይቀረናል!
እንሙላው!!
ልተኛ☺️
🥰4👍1
ከሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ አሚር የተላለፈ መልዕክት:- "ጀዛኩሙላህ ኸይረን ወንድሞቻችን
ጀመአችን ላይ የተፈጠረውን ስሜት እንደዚህ ነው ብዬ በቃላት መግለፅ አልችልም። ማመን እስኪከብደን ድረስ...

የኸይር ጀዛችሁን ከአላህ አግኙት ሌላ ምን እንላለን...

وعن أبي موسى رضي الله عنه قال‏:‏ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ المؤمن للمؤمن كالبنيان يشد بعضه بعضًا‏"‏ وشبك بين أصابعه ‏.‏ ‏(‌‏(‏متفق عليه‏)‌‏)‏ ‏.‏


Messenger of Allah (ﷺ) said, "The relationship of the believer with another believer is like (the bricks of) a building, each strengthens the other." He (ﷺ) illustrated this by interlacing the fingers of both his hands.

[Al-Bukhari and Muslim]."

ሙስሊም ወንድም እህት ሲደሰት ከማዬት በላይ ምን ሽልማት አለ?! ምንም! ገና ጀመርን! ከአላህጋ ጥሩ እንሰራ ይሆናል!!! እንረባረብ ውዶቼ! Let us do the best!!!
🥰5👍3
200ብር!!

ለዘመቻ 25ሺ የ2ሰው በማስገባት የሚያስፈልገንን 1200 ብር አድርጋዋለች። አላህ ችግሮቿን በአንድ ጊዜ ቅንስንስ አድርጎ ያስደስታት። መልካምን ነገር በህይወቷ ውስጥ ያብዛ። ጀነተል-ፊርደውስን መዘውተሪያዋ ያድርግ።

እተኛ ዘንድ 25ሺ ሙሉልኝኝኝኝ¡¡¡¡¡¡
👍3🔥1
200ብር - ከcommerce

ንግድ ኮሌጆች ቀዳሚ እየሆኑ ነው። ደጋግመው አለን ብለዋል። አላህ ሁሌም ለሐጃቸው አለሁ ይበላቸው። ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር።

ለ25ሺ 970 ይቀራል!
ሙሉልኝ!!
ልተኛ!!!!
ጥቁር አንበሳ: ልደታ: ሰፈረሰላም : main campus : 5ኪሎ : 4ኪሎ : fbe ያላችሁ ወዳጆቼ አለሁ በሉሉ!!
👍1
100ብር - ከAASTU

አላህ ይቀበላቸው። በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገር ይወፍቃቸው።

870 left for 25K!
👍1
100 - ከልደታ !

የህንፃ ኮሌጅ ወዳጆቼ አለሁ በለዋል። "ሐጃ አለብኝና ዱዓ አድርጉልኝ!" የሚል መልዕክትም አስተላልፈዋል። አላህ ከዱንያውም ሆኘ ከአኼራው ሐጃቸው ጎን ይሁን። ሁለ-ነገራቸውን ያሳምር።

770 left for 25K(ለእኔ እንቅልፍ¡¡)
👍1
1000 ብር - ከሰፈረሰላም !!

25ሺ ብር ቻለንጁን አሳለፈችው። አላሁ አክበርርርርር!! አላህ ያስደስታት ። አላህ ኸይር ጀዛዋን ይክፈል። ዱንያዋን ያሳምር። አኼራዋን ይሙላ ።
👍3
500 ብር!!

አላህ ያክብራቸው :: አላህ ይቀበላቸው። አላህ ያስደስታቸው። ዱንያቸውን ያሳምር። አኼራቸውን ይሙላ።
👍1
ለሐዋሳ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ግንባታ ምሽቱን 25730 ብር ሰብስበናል!

ለኸይር ስራ ጥሪ አቤት ያላችሁን ሁሉ አላህ ጥሪያችሁን ሁሉ አቤት ይበላችሁ። በክብረት ላይ ክብረት : በጤና ላይ ጤና : በእውቀት ላይ እውቀት : በውዴታ ላይ ፍቅር : በኢማን ላይ ኢማን ጨማምሮ ይስጣችሁ ::

የተሳተፋችሁም ሆኘ ያልተሳተፋችሁ ገንዘባችሁ የሚሄደው ወደ አኼራ አካውንታችሁ ነውና ተሳተፉ። የወንድሞቻችንን ደስታ በማዬትና ለትውልድ የሚያልፍ ተቋምን በመገንባት ውስጥ የአኼራ ቤታችሁን ስሩ ።

እስከ ስሁር ሰርፕራይዝ አስቀምጣችሁ ጠብቁኝ። አካውንቱን ለማታውቁ 1000485306432
AAU Muslim students union ነው። screenshot አድርጋችሁ ደግሞ @MOHAMMADAMMINM አሳውቁኝ ።

ወሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ !!
👌7👍5
100ብር - ከሐዋሳ
እህታችንን አላህ ይቀበላት። ዱንያዋን ያሳምር። አኼራዋን ይሙላ።
👍2
100+500 - ከ6ኪሎ

አላህ ይቀበላቸው። ያስደስታቸው። ይውደዳቸው። ዱንያቸውን ያሳምር። አኼራቸውን ይሙላ።
👍2