AAU - Muslim Students Union
6.49K subscribers
2.76K photos
151 videos
51 files
767 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
500ብር - ከAASTU

ከወደ ቃልቲ ያሉት ናቸው :: አላህ ይቀበለው :: ኸይር ጀዛውን ይክፈል :: በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገር ይስጠው ::
👍1
የ6ኪሎ አሚር ወንድማችን ዱዓ አድርጉልኝ ብሎ 300 + ሌላ ወንድም ከmain 100 አስገብተዋል :: ዱዓ አድርጉላቸው ያ አህባቢ :: አላህ የዱንያም ሆነ የአኼራ ሐጃቸውን ይሙላ ::
👍3👌1
600 ብር - 4ኪሎ !!

አላህ ይቀበላት :: ኸይር ጀዛዋን ይክፈል :: የምትፈልገውን የምትወደውንና የሚጠቅማትን ነገር ሁሉ አከታትሎ ይስጣት :: የአኼራ ቤቷን በጀነተል-ፊርደውስ ይገንባላት ::
3
100ብር!

አላህ ይቀበላቸው :: ረጂም እድሜ : ሰፊ ሀብት : ከሙሉ አፊያና ኢማን ጋር ይወፍቃቸው :: የጀነት ቤታቸውን በፊርደውስ ውስጥ ይገንባላቸው ::
🔥2
ሪከርዱ ተሻሽሏል!
1500 ብር ከ5ኪሎ ገቢ ሆኗል!

መሐንዲሶች ዛሬም ከፊት ናቸው :: አላህ ኸይር ነገሮችን አከታትሎ ይስጣቸው :: ዱንያውንም አኼራውንም ይሙላ :: አብዝቶ ሰጥቶ አብዝተው የሚሰጡ ያድርጋቸው ::
🔥8
100ብር - ከsefereselam !

የሰላሙ ሰፈር :: ሁሌም በኸይር ስራ ላይ በዝተው ይታያሉ :: አላህ ኸይር ነገሮችን አብዝቶ አባዝቶ ይስጣቸው :: ጀነትን መዘውተሪያቸው ያድርግ ::
👍1
100ብር - ከልደታ !

ህንፃ ኮሌጆች የመጀመሪያውን ጡብ አስቀምጠዋል :: ብዙ እንጠብቃለን :: አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል :: ዱንያ አኼራቸውን ይሙላ ::
👍1
300 ብር - ከEXTENSION

አላህ! አላህ ጨማምሮ ይስጣቸው :: ሞላልቶ ኸይራትን ይወፍቃቸው :: ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር ::
👍1
50 ሰጥታ ቀሪ 17.92 ይላል - ከFBE ነው ::

ሐጃ አለብኝ ዱዓ አድርጉልኝ ብላለች :: አላህ ከሐጃዎቿ ሁሉ ጎን ይቁም :: የምትወደውን የሚያስደስታትን የሚጠቅማትንና የሚወጀውን ሁሉ በዱንያም በአኼራም ይስጣት ::
🥰5
1000 ብር - ከአመታት በፊት ከ6ኪሎ ተመርቃ የወጣች እህታችን!

"ለሟች እናቴ ዱዓ አድርጉ :: ልጆቼ መልካምና ጠቃሚ ልጆች እንዲሆኑም ዱዓ አድርጉ::" ብላለች :: ዱዓ አድርጉ የአኼራ ወዳጆቼ :: አላህ እናቷን በጀነት ይቀበል :: ልጆቿን ቤተሰብ አኩርተው ሀገር አስጠርተው ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ የሚቅምና ዘላለም በመልካም የሚወሳ አሻራ አሳርፈው የሚያልፉ ያድርግ :: አሚንን!!
4
300 ከሰፈረሰላም : 100 መቶ ከFBE !

አላህ ይቀበላቸው :: ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር!!!
👍1
5000 አስበን 9530 ደርሰናል ::

ሌሊቱ ለይለተል-ቀድር የሚከጀልበት የመጨረሻው የረመዳን ሌሊት ነው :: ለይለተል-ቀድር ወፍቆት ኸይር ስራን የሰራ ሰው ምንዳው 1ሺ እጥፍ ይባዛል :: ለምሳሌ 10 ብር ቢሰጥ 10ሺ እንደሰጠ ማለት ነው :: ስለዚህ እንሽቀዳደም ::

የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎችን መስጅድ በማስገንባት ውስጥ ኸይር ስሬን እንሸምት ::

የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::
👌5👍2
ሪከርዱ ተሰብሯል - ከ5ኪሎ !

3000 ብር ከአንድ ወንድም ገብቷል!!

አላህ ይቀበለው :: ኸይር ጀዛውን ይክፈል :: በኸይር ነገሮች ሰርፕራይዝ ያድርገው :: ዱንያ አኼራውን ሞልልቶ ያስደስተው ::

አሚንንንንንን !!!!
👏6🔥1
500ብር- ውዷ እናቴን በጀነት እንዲቀበላት ዱዓ አድርጉልኝ!

አላህ በጀነተል-ፊርደውስ ይሞሽራት :: አንተንም ከምትወዳት እናትህ ጋር በጀነት እስከ ዘላለሙ ያቆራኝህ ።
1👍1
50ብር-ከሰፈረሰላም

አላህ ይቀበላት። ዱንያ አኼራዋን ያሳምር ።
1👍1
100ብር- ከአሶሳ

"አላገባሁም :: ጥሩ ትዳር እንዲሰጠኝ ዱዓ አድርጉልኝ።" ብሏል ። አላሆ ይቀበለው ። የማታስቸግር : የባል ዘውድ የቤት ጌጥ የሆነችውንና እስከ ጀነት የምትዘልቀውን ይስጠው።
👍5
13180 ደርሰናል!

ሌሊቱ 29ኛው ነውና እንረባረብ። ኸይር ስራችንን እናባዛ።

ርብርቡ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድን ለመገንባት ነው።

ማስገቢያ አካውንቱ 1000485306432
AAU Muslim students union ነው።
ማስገባታችሁን @Mohammadamminm አሳውቁኝ ::

እስኪነጋ 15K እንሙላ!!!
👍4
ሪከርዱ ተሻሽሏል!
10,000 ብር - ከ5ኪሎ ተመርቆ የወጣ ወንድም!

3ሺ ሰጥቶ ሰርፕራይዝ ያደረገን ወንድማችን ታላቅ ወንድም ነው። አላሁ አክበርርርርርር ብለናል። አላህ ቤተሰቡን ሁሉ በኸይር ነገራት ሰርፕራይዝ ያድርጋቸው። በጀነተል-ፊርደውስ ሰቅስቦ ይሞሽራቸው ።
🔥7👍1