AAU - Muslim Students Union
6.49K subscribers
2.76K photos
151 videos
51 files
767 links
This is the official channel of AAU-MSU.

Group: @aaumsu_discussion
Youtube: youtube.com/@aaumsu
Twitter: x.com/aaumsu12
Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

Contact us: @Aaumuslimstudentsunion1
Email: aaumsu12@gmail.com
Download Telegram
የ500 ብር ሪከርዱ በ1000 ተተክቷል - ከ5ኪሎ!

አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል :: በመልካም ነገር ሰርፕራይዝ ያድርጋቸው :: ዱንያቸውን ያስምር ያሳምር :: የአኼራ ቤታቸውን በጀነተል-ፊርደውስ ይገንባ ::

ረመዳን - 29 ነው !
እንሽቀዳደም !!
👏3👍1
100 ብር!

"አላህ በሳሂረኞች ላይ አስተማሪ የሆነ ቅጣትን፣ከምድረ ገፅ የሚያጠፋ በላእን ያወርድባቸው ዘንድ፣ንግግሬን ከውሸት፣ስራዬን ከእዩልኝና ስሙልኝ እንዲያጠራልኝ፣ሙስሊሙን ማህበረሰብ የማገለግልበትን የዲን እና ሁሉንም ማህበረሰብ በተለይም እናቶችንና ህፃናትን የማገለግልበትን የህክምና እውቀት እንዲያድለኝ፣አላህ በኢስላም አኑሮ በኢስላም እንዲገለኝ፣ወላጆቼን እና ሙስሊሙን በሙሉ ከሽርክ እንዲጠብቀን እንዲሁም ደግሞ ሁለት የአጎቴ ልጆችና አንድ ጎረቤቴ ታመውብኛልና አላህ አፊያ እንዲያደርግልኝ በዱአ አግዙኝ!!" የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል ::

አላህ ካሰቡት በላይ ያሳካላቸው !
ዱዓ አድርጉ!
ተሳተፉ !
አሳትፉ !
👍61
200 ብር - ከኮሜርስ

አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላት :: ለኸይር ነገር ሁሉ መክፈቻ ያድርግላት :: መልካም ትዳርና ጥሩ ልጆችን ይወፍቃት :: መዘውተሪያዋን ጀነተል-ፊርደውስ ያድርግ ::

ጥቁር-አንበሳ : ሰፈረ-ሰላም : ልደታ : main campus አለን በሉሉሉሉሉ !
ተነቃቁ !!!!
👍51
ለሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ እስካሁን 2300 ብር ሰብስበናል :: ቢያንስ ዛሬ 5000 ሞልተን እንደር :: 37 ሰው 100 ብር ወይም 1 ሰው 3700 ብር ቢሰጣ ሞላ ማለት ነው :: ብቻ ተከፋፍለን እንሙላው :: let us do it !!!
300 ብር - ከFBE

የ3 ሰው ወንድማችን ሸፍኗል :: አላህ ይቀበለው :: የዱንያ ቤቱን ያሳምር :: አብዝቶ ሰጥቶ አብዝቶ የሚሰጥ ያድርገው :: የአኼራ ቤቱንም በጀነተል-ፊርደውስ ይገንባለት ::

34 ሰው ባለ 100 ወይም 3400 የሚሰጥ 1 ሰው እንፈልጋለን!
👍1👏1
300 ብር - ከሰፈረሰላም
"አባቴን ሂዳያ እንዲሰጠው ዱዓ አድርጉለት!" ብሏል ::

ያረብብብብብ! ለአባቱ ሂዳያውን ስጠው :: በእስልምና ላይ ኖሮ የሚሞት በጀነትም የሚሞሸር አድርገው :: ጀነተል-ፊርደውስን መዘውተሪያው አድርግለት ::

በአላህ ዱዓ አድርጉለት!

ዶክተሮች ብቅቅቅ በሉሉሉ !
🔥6
50 ብር - ከወራቤ

አላህ ሰፊ ሲሳይ : ሰፊ ቤት : ሙሉ ኢማን : ከመልካም ባልና ልጆች ጋር ይወፍቃት :: መዘውተሪያዋን ጀነተል-ፊርደውስ ያድርግ ::

ከደቡብ አንድ ብለናል :: ሰሜን : ምስራቅና ምዕራቦች አለን በሉሉሉሉ !!!
2👍1
100 ብር !
አላህ ይቀበላት :: ዱንያዋን ያሳምር :: የአኼራ ቤቷን በጀነተል-ፊርደውስ ይገንባ ::
👍1
100ብር - ሰፈረሰላም !

ዶክተሮች እየበዙ ነው :: አላህ ያበርታቸው :: ለቤተሰብ : ለወገን : ለሀገር : ለአጠቃላይ ለሙስሊሙ ኡማ ጠቃሚ ያድርጋቸው :: ጀነተል-ፊርደውስንም ቤታቸው ያድርግ ::

መሐንዲሶች አለን በሉ !
👍1
100 ብር - ለእኔም ለእናቴም አላህ አፍያ እንዲሰጠን ዱዓ አድርጉ!

አላህ አፍያቸውን ይሙላ :: በህመም አይፈትናቸው :: የዱንያ ህይዎታቸውን ያማረና የተመቻቸ ያድርግላቸው :: በአኼራም በጀነት ቤት ይሰባስባቸው ::

ዱዓ አድርጉላቸው ያ አህባቢ !!!
👍1
100 ብር - "አባቴን ጌታዬ በእዝነቱ ጀነትን እንዲወፍቀው በዱዓ አግዙኝ!"

መልካም ልጅ ቀሪ ስራ ነው :: መልካምን ይሰራል :: በዱዓ ያስታውሳል :: አላህ አባቱን በጀነት ይሞሽረው :: ሰጪውን ልጅም ለአባቱ በመልካም የሚሰራ መልካም ሰርቶ በጀነት እስከ ዘላለሙ የሚዘወትር ያድርገው ::
👍1
130 ብር - ከ4ኪሎ

ከቤተ-መንግሰት አጎራባች ነው :: አላህ ያማረ የተዋበ ህይዎትን ይስጣት :: አኼራዋን በጀነት ከምትወዳቸው ጋር ይሰብስባት !!

ጥቁር-አንበሳ ወ ልደታ ብቅ በሉ !
👍2
100ብር - ከcommerce

ንግድ ኮሌጆች አለን እያሉ ነው :: አላህ አለሁ ይበላቸው :: በእርዳታው : በእዝነቱ : በመሐርታው አይለያቸው :: ጀነተል-ፊርደውስን ቤታቸው ያድርግ ::
👍1
100 ብር - ከዋናው ግቢ

አላህ ይቀበላት :: መልካም ልጆችን ይወፍቃት :: ዱንያዋን ያሳምር :: አኼራዋን ይሙላ ::
👍1
100ብር !

"ዱዓ አድርጉልኝ!" ብሏልና ዱዓ አድርጉለት :: አላህ ይቀበለው :: ያማረ ዱንያ የሞላ አኼራ ይስጠው ::
🔥2👍1
100 - Commerce
"አላህ ለጓደኛዬ ልጅ እንዲሰጣት ዱዓ አድርጉልኝ!"

ጓደኝነት :: ጥልቅ የሆነ መተሳሰብ :: አላህ ጓደኝነታቸውን እስከ ጀነት ያዝልቀው :: ለጓደኛዋም መልካም ልጆችን ከረጅም እድሜ አፍያና ሀብት ጋር ይወፍቅላት ::

ዱዓ አድርጉላት !

ንግድ ኮሌጅ አልተቻሉም (ሲላ ይረግዳሉ እንዴ¿)
1👍1
100+200=300- ከዋናው ግቢ

ሁለት ወንድሞች ናቸው :: አላህ ይቀበላቸው :: የዱንያ የአኼራ ጭንቀታቸውን ያስወግድ :: ያማረ ዱንያ የሞላ አኼራ ይስጣቸው ::

ተንቀሳቀሱ !!
👍1
100ብር - ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ
"ዱዓ አድርጉልን! እየተጨቆን ነው!" ብሏል ::

የትላንትናዋ የሙስሊም ሱልጣኔት መናገሻ የሆነችው ሀድያ ሆሳዕና ናት :: የጴንጤዎች መፈንጫ ሆና ሙስሊሞችን አፍናለች :: አላህ ድሉን ያቅርብ :: ተማሪዎችንም የድሉ መክፈቻ ቁልፍ ያድርጋቸው ::

ደቡቦች አለን ብለዋል!
ሰሜን : ምስራቅና ምዕራብስ?
👍2
100 ብር!
አላህ ይቀበላት :: በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገር ይወፍቃት ::
👍1