ይህ ስብስብ (የአአዩ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት) ባለፈው አመት ረመዳን ላይ ለሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ቦታ መግዢያ 52,000 ብር እንዲሁም በዘንድሮው አመት ለቦረና ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ግንባታ 107,334 ብር በዚሁ የቴሌግራም ቻናል በማሰባሰብ ታሪክ ሰርቷል ::
አሁንም ለሐዋሳ ወንድሞቻችን መስጂድ ታሪክ እንስራ!
ረመዳን 29 እንደመሆኑ በደንብ እንንቀሳቀስ !
የማስገቢያ አካውንት :- 1000485306432
AAU Muslim students union :: ማስገባታችሁን screenshot በማድረግ @MOHAMMADAMMINM ላኩልኝ ::

🫡8👌3
300 ብር!
ከእኔ 100 ብር ከአንዲት እህት (AAiT) 200 ብር ለሐዋሳ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ግንባታ ገቢ ሆኗል :: አላህ ይቀበለን :: ጥሩን ህይዎት በዱንያም በአኼራም ይወፍቀን ::
"ለአባቴ ዱዓ አድርጉልኝ!" ብላለችና ዱዓ አድርጉ !! አላህ በጀነተል-ፊርደውስ ይሰባስባቸው !!

👍1
100 ብር!
"አላህ በሳሂረኞች ላይ አስተማሪ የሆነ ቅጣትን፣ከምድረ ገፅ የሚያጠፋ በላእን ያወርድባቸው ዘንድ፣ንግግሬን ከውሸት፣ስራዬን ከእዩልኝና ስሙልኝ እንዲያጠራልኝ፣ሙስሊሙን ማህበረሰብ የማገለግልበትን የዲን እና ሁሉንም ማህበረሰብ በተለይም እናቶችንና ህፃናትን የማገለግልበትን የህክምና እውቀት እንዲያድለኝ፣አላህ በኢስላም አኑሮ በኢስላም እንዲገለኝ፣ወላጆቼን እና ሙስሊሙን በሙሉ ከሽርክ እንዲጠብቀን እንዲሁም ደግሞ ሁለት የአጎቴ ልጆችና አንድ ጎረቤቴ ታመውብኛልና አላህ አፊያ እንዲያደርግልኝ በዱአ አግዙኝ!!" የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል ::
አላህ ካሰቡት በላይ ያሳካላቸው !
ዱዓ አድርጉ!
ተሳተፉ !
አሳትፉ !

👍6❤1
ለሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ እስካሁን 2300 ብር ሰብስበናል :: ቢያንስ ዛሬ 5000 ሞልተን እንደር :: 37 ሰው 100 ብር ወይም 1 ሰው 3700 ብር ቢሰጣ ሞላ ማለት ነው :: ብቻ ተከፋፍለን እንሙላው :: let us do it !!!
100+200=300- ከዋናው ግቢ
ሁለት ወንድሞች ናቸው :: አላህ ይቀበላቸው :: የዱንያ የአኼራ ጭንቀታቸውን ያስወግድ :: ያማረ ዱንያ የሞላ አኼራ ይስጣቸው ::
ተንቀሳቀሱ !!