AAU MEREJA
563960 ተመዝግቧል 550210 ተፈትኗል 70544 ተማሪ አልፏል Natural 16.58% Social 8.3% @AAUMEREJA
ከፍተኛ ውጤት !
በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው።
ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም
@AAUMEREJA

❤17🔥7
|| የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወደ ፈተና ማዕከል ከመግባት ጋር በተያያዘ የዲሲፕሊን ችግር የተገኘባቸው 265 ተማሪዎች ከፈተናው እንዲባረሩ ተደርጓል።
ከኮምፒውተር ፈተና አሰጣጡ ጋር በተያያዘ Irregularities ጉዳያቸው እየታየ የሚገኙ ተማሪዎችም አሉ።
ዘንድሮ በኦንላይን ፈተናው ከወሰዱ 18.37% ተማሪዎች አልፈዋል፤ በወረቀት ከተፈተኑት ውስጥ 4.2% አልፈዋል።
ዘንድሮ በኦንላይን ፈተናው የወሰዱ ተማሪዎች በአጠቃላይ 60 በመቶ አካባቢ ነበር። በሚቀጥለው ዓመት ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ዕቅድ ይዘናል።
#tikvah

❤10
For 2016,2017, and 2018 E.C Graduates
Addis Ababa revenues bureau
Vacancy number 5, 6, and 8
Link: https://aacarb.gov.et/Home/Vacancy/Fresh

❤9👏1
AAU MEREJA
ትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየተሠጠ ነው ይከታተሉ👇👇 https://t.me/tikvahethiopia?livestream
የተማሪዎች ውጤት መቼ ይለቀቃል?
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።
በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። " ብለዋል።

❤3👍1
Forwarded from Mova Market
🚴♂️ MOVA DELIVERY RIDERS WANTED! 📦🛵
MOVA Delivery is getting ready to launch, and we’re looking for reliable riders with their own bicycles to join our delivery team! 🚀
If you’re interested in becoming a MOVA Delivery Rider, stay connected with us. 📲
📝 Registration form coming soon!
We’ll soon release an official registration form with more details about the opportunity and how to apply.
📲 For now, join us on Telegram:
👉 @Movamarket
📞 Contact: +251 93 146 3406
🔔 Stay tuned and don’t miss the registration announcement!
MOVA DELIVERY — Your market, delivered. 🛒🏠
#MovaMarket #MovaDelivery #RidersWanted #DeliveryRiders #ComingSoon #AddisAbaba #Ethiopia #DeliveryJobs #BicycleRiders #StayTuned

ማስታወቂያ
ለ2019 የትምህርት ዓመት በያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በመደበኛ የቅድመ ምረቃ መርኃ ግብር ላይ ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ
የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ከነሀሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት እስከሚወጣ ቀን ድረስ በያሬድ የሙዚቃ ት/ቤት በመደበኛ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 2 በስራ ሰዓት ተገኝታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
1. በ2016 እና 2017 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ተፈትናችሁ በወቅቱ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያላችሁ
2. በ2016 እና 2017 ዓ.ም የመልቀቂያ ፈተና ተፈትናችሁ ከመንግስት እና ከግል ዩንቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ውጤት ያላችሁ
3. ከሙያ ትምህርት ቤቶች(TVET) ተመርቃችሁ የአራተኛ እርከን የተኳሃይነት/ የቻይነት ማረጋገጫ ሰነድ(COC) ኖሯችሁ የአንድ ዓመት የስራ ልምድ ያላችሁ(ማስረጃዎቹ ያላችሁ)
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች
- የ12ኛ ከፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት
- የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት
- ከ9-12 ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት
- ከመንግስት ዩንቨርሲቲ ያቋረጣችሁ የወጪ መጋራት ከፍላችሁ ያጠናቀቃችሁበት የወረቀት ማስረጃ
- ከሙያ ትምህርት ቤቶች የጨረሳችሁ ከላይ ከተጠቀሱት የትምህርት ማስረጃዎች በተጨማሪ፤ የሙያ ዲፕሎማ ማስረጃ፣ COC አራተኛ እርከን ያለፋችሁበት ማስረጃ እና አንድ ዓመት የሰራችሁበት የስራ ልምድ ወረቀት
ማሳሰቢያ
⁃ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በአካዳሚክም ሆነ በዲሲፕሊን ምክንያት ያቋረጠ ተማሪ ተቀባይነት አይኖረውም
⁃ አመልካቾች ለሚኖራችሁ የትምህርት ቆይታ ወጪያችሁን እራሳችሁ የምትሸፍኑ (self sponsored)ይሆናል

❤9
📢 Recap: AAU Information Week 2026
https://youtu.be/q2L8JXhJe_c?si=WeDuyKAqhLEi8nRI
From August 14–22, 2026, AAU proudly hosted its annual Information Week, a vibrant platform where prospective students explored opportunities and prepared for their academic journey ahead.
AAU will soon release official details for incoming freshman students.
Stay tuned for updates on admission, placement, and guidance to help you begin your academic journey with confidence.
#AAU #InformationWeek #HigherEducation #FutureReady

YouTube
Recap of AAU Information Week from August 14-22, 2026
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
❤5👍1😁1
#aboutLaw
ከ2,000 ዓመታት በኋላ የቀረበው ታላቁ የዓለማችን ይግባኝ መዝገብ
በሕግ ታሪክ ውስጥ እጅግ አስገራሚ ከሚባሉት የፍርድ ቤት ክሶች አንዱ የተመዘገበው በጎረቤታችን ኬንያ ነው። ዶላን ኢንዲዲስ (Dola Indidis) ይባላል፤ የቀድሞ የኬንያ ፍርድ ቤት ቃል አቀባይ እና አንጋፋ ጠበቃ ነው። ኢንዲዲስ የሕግ መጻሕፍትንና ታሪክን ሲመረምር አንድ ትልቅ ሕጋዊ ስህተት ያያል «የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ፍርድ በወቅቱ በነበረው የሮም ሕግም ሆነ በተፈጥሮ ሕግ (Natural Justice) መሠረት ፈጽሞ ሕጋዊ አልነበረም!» የሚል ድምዳሜ ላይ ይደርሳል።
ኢንዲዲስ ዝም ብሎ ማጉረምረም አልፈለገም። የሕግ አቅሙን ተጠቅሞ ይኸንን ታሪካዊ ስህተት በሕግ ፊት ለማረም ወሰነ!
በ2007 እ.ኤ.አ ኢንዲዲስ የመጀመሪያውን እርምጃ ወሰደ። በናይሮቢ በሚገኘው የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የክስ አቤቱታውን አቀረበ።
ክሱ የቀረበው በእነ ማን ላይ ይመስላችኋል?
1. ጢቤሪዮስ ቄሳር (የወቅቱ የሮም ንጉሠ ነገሥት)
2. ጳንጥዮስ ጲላጦስ (የይሁዳ ገዥ)
3. ንጉሥ ሄሮድስ
4. የይሁዳ የሃይማኖት ሽማግሌዎች
5. የጣሊያን እና የእስራኤል መንግሥታት (የቀደሙት የሮምና የይሁዳ ግዛቶች ተኪ በመሆናቸው!)
የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መዝገቡን ሲከፍተው ደነገጠ! ዳኞቹ አሰብ አደረጉና፡ «ወንድማችን ኢንዲዲስ... ይኸ ጉዳይ ከእኛ የዳኝነት ክልል እና ስልጣን በላይ ነው፤ የውጭ ሀገራትንና የታሪክ አካላትን እዚህ ናይሮቢ መቀጣት አንችልም» በማለት መዝገቡን ዘጉት።
ኢንዲዲስ በተሰጠው ውሳኔ ተስፋ አልቆረጠም። «ሕግ የትም ሕግ ነው!» በማለት ጉዳዩን ይዞ በኔዘርላንድስ ሄግ ወደሚገኘው ዓለም አቀፍ የፍትሕ ፍርድ ቤት (ICJ) አቀና።
በክስ ማመልከቻው ላይ ያቀረባቸው ዋና ዋና ሕጋዊ ጭብጦች እጅግ ድንቅ ነበሩ፦
እየሱስ ክርስቶስ የሕግ አማካሪ lawyer አላገኘም፤ እራሱን በበቂ ሁኔታ እንዲከላከል እድል አልተሰጠውም።ክስ የቀረበበት አቤቱታ የሃይማኖትና የቤተ መቅደስ ህግ መጣስ ሆኖ ሳለ፣ ፍርዱ ግን የፖለቲካ አመፅ ተደርጎ ተወሰዷል። በቁጥጥር ስር የዋለበት እና የተገረፈበት መንገድ የሰብአዊ መብት ጥሰት ነው የሚሉ ነበሩ።
የዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት (ICJ) ማመልከቻውን ተቀብሎ መረመረው። ነገር ግን አዘጋጆቹና ዳኞቹ መዝገቡን ሳይከፍቱት አቤቱታው ውድቅ ሲያደረጉት እንደምክንያት ያነሷቸው፦
1. ICJ የሚዳኘው በሕይወት ያሉ ሀገራትን እንጂ ግለሰቦችን አይደለም።
2. የተከሰሱት ግለሰቦች ከ2,000 ዓመታት በፊት የሞቱ በመሆናቸው በሕግ ፊት "Legal Personality" የላቸውም።
3. በወንጀልም ሆነ በፍትሐብሔር ሕግ ክስ ለማቅረብ የተቀመጠውን የጊዜ ገደብ በእጅጉ ያለፈ ነው በማለት ነበር።
ጋዜጠኞች ኢንዲዲስን «ግን ለምን ይህን አደረግክ?» ብለው ሲጠይቁት፡ «ዓላማዬ የኢየሱስን ንጹሕነት በሕግ ፊት ማረጋገጥ እና በታሪክ ውስጥ የተፈጸመውን ታላቅ የሕግ መጣስ ማጋለጥ ነው። እኔ የክርስቶስ ጠበቃ ነኝ!»* በማለት መለሷል።
🗄 higkeldenakumneger
Join &share👇🏼

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤29😁15🙏4👍3🥰1💅1
REMINDER: Free Health Check-Up for AAU Community – Starts Monday!
Dear AAU Community,
This is a friendly reminder that the Summer Free Health Check-Up and Health Education Program, organized by the College of Health Sciences–Tikur Anbessa Specialized Hospital (CHS–TASH), begins tomorrow, Nehase 18, 2018 E.C. at the AAU Main Campus

❤1
18 months of Gemini Pro with Discount!
DM me if you're interested.
Main Benefits:
⚫️ 5TB of storage across Gmail, Photos & Drive
⚫️ Nano Banana Pro
⚫️ Generate videos
⚫️ Access Gemini across Gmail, Docs & other Google apps
📩 DM: @kinde21

#NGAT
የሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket አሁን ላይ ማግኘት እንደምትችሉ ተገልጿል።
በመሆኑም ፕሮፋይላችሁ ላይ በመግባት 'Exam Credentials' በሚለው ስር 'Download Entry Ticket' የሚለውን በመጫን ወደ ፈተና ማዕከል መግቢያ ትኬትዎን አውርደው ፕሪንት ያድርጉ።
ፈተናው ከሚጀመርበት ሰዓት 30 ደቂቃ ቀድማችሁ መድረስ ይጠበቅባችኋል።
ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል፡፡

❤8
Good Morning all!
➡️Entrance ዉጤት ሲገለፅ በቀላሉ የምታዩባቸው መንገዶች !!!
1. Website - https://result.eaes.et
2. Website - result.neaea.gov.et
3. SMS - 6284
4. Telegram Bot - t.me/EAESbot
Share for G12 Students who took Entrance Exam this year.

result.eaes.et
EAES Result Checker | Educational Assessment and Examination Services
Official portal to check Ethiopian Educational Assessment and Examination Services (EAES) results online. Enter your Admission Number and First Name to view your exam results.
❤7
call_for_original_document_preliminary_physical_screening_et_sponsored.pdf
15.4 MB
List of Online Applicants for the Trainee Cabin Crew Position
Call for Original Documents & Preliminary Physical Screening
ET-Sponsored Trainee Cabin Crew – Addis Ababa
Please review the applicant list, important instructions, and your respective schedule carefully.
👉 @AAUMEREJA
Good luck to all applicants! 😊
❤2👍1😁1
#NGAT_Schedule
የ2018 ዓ.ም መጨረሻ ዓመት ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የፈተና መስጫ መርሐግብር፦
ፈተናው በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃ ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል።

❤4🥰2👍1
Final_1st_Year_&_above_3rd_Semester_Final_Exam_Schedule_for_Extension.pdf
28.2 KB
✅ Tentative 1st-Year and Above 3rd-Semester Final Exam Schedule for School Of Commerce Extension UG Programs, 2025/2026 Academic Year.
Forwarded from OppSphere
#EssayCompetiton
Argentine Embassy in Ethiopia
Addis Ababa University Students - Peace Club
Organised by the Embassy of Argentina and Addis Ababa University
Essay Competition on Argentina–Ethiopia
Essay topic:
Ethiopia-Argentina in the international order of the 21st century.
Deadline for essay submission: November 14
Submission Details & Formatting Guidelines:
1. Please send the essay at the same time to:
eetio@cancilleria.gob.ar and aaupeaceclub@gmail.com.
2. The essay must be written in a maximum of 4 A4 pages, in Times New Roman 12, with 1.5 line spacing.
Join and Share
@OPPsphere