AAU Students Platform
12.9K subscribers
4.72K photos
178 videos
1.06K files
1.2K links
This platform is used to share different reading materials and news regarding our precious UNIVERSITY
👉 For CAMPUS BASED PROMOTION
👉 For all year academic reliable information and news!
👇👇👇
@andnen2
Download Telegram
እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓🎉
ፍሬሽማን ወደ ዩኒቨርሲቲ ህይወት ለተሸጋገራችሁ አዲስ ተማሪዎች፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከኮካ ኮላ ጋር በመተባበር ታላቅ የእንኳን ደህና መጣችሁ ኮንሰርት አዘጋጅቷል።
ዛሬ መስከረም 8 ከቀኑ 10:00 LT … (6 ኪሎ) ዋናው ግቢ ባህል ማዕከል አጠገብ እንገናኝ! ምርጥ ሙዚቃ፣ ደማቅ ድባብ እና ቀዝቃዛ ኮካ ኮላ ይጠብቃችኋል። ከጓደኞቻችሁ ጋር በመሆን ዘና በሉ፣ ተዝናኑ እና አዲሱን ምዕራፍ በደስታ ጀምሩ።
መልካም የዩኒቨርሲቲ ቆይታ! #AAUWelcomeConcert #CocaColaMoment #FreshmanFest #AAU
👎13❤4🤝1
✅ 2026/27 A.Y. (2019 E.C.) Postgraduate 2nd Year & above, 1st Semester Regular & Extension Student Registration Schedule.
❤6
📢 Dear Academic Staff, don’t miss this opportunity!
Join us for the inaugural public lecture on the future of money and national financial infrastructure.
📌 Topic: BARTER / COIN / CREDIT / CODE — The Evolution of Money & Economic Sovereignty 🎙 Speaker: Dr. Naoll Addisu (Sr. Technology Advisor, National Bank of Ethiopia) 📅 Date: Tuesday, September 22, 2026 ⏰ Time: 9:00 AM 📍 Venue: Eshetu Chole Building, AAU-FBE Campus
⚠️ Seats are limited! Reserve your spot here:
🔗 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe3jgT2CFeRq6NlWbk8VTox3tvADHBWj2LQ8EW3Tx9nKuaLKQ/viewform
❤1
#News
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ1978 ዓ.ም. የመካኒካል ምህንድስና ምሩቃን 40ኛ የምረቃ ዓመታቸውን አከበሩ።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ፋካልቲ ኮሌጅ የ1978 ዓ.ም. የመካኒካል ምህንድስና ምሩቃን ከ40 ዓመታት በኋላ በድጋሚ ተገናኝተው ትዝታቸውን ያደሱበትና ቀጣይ ትብብራቸውን የመከሩበት ልዩ መርሐ ግብር ተካሄደ።

በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ የእንኳን ደኅና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈው፣ ምሩቃኑ ባለፉት ዓመታት ያካበቱትን የሙያና የሕይወት ተሞክሮ ለተማሪዎች እንዲያጋሩና ለዩኒቨርሲቲው የልማት ጥረቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

በውይይቱም የምሩቃኑን ልምድ ከዩኒቨርሲቲው የለውጥ ሂደት ጋር ማስተሳሰር፣ በምርምር፣ በፈጠራ፣ በዩኒቨርሲቲና ኢንዱስትሪ ትስስር እንዲሁም በተማሪዎች የሙያ እድገት የሚኖራቸውን ሚና ማጠናከር በዋናነት ተነስተዋል።

መርሐ ግብሩ ምሩቃኑ በዩኒቨርሲቲው የተከናወኑ አዳዲስ ሥራዎችንና ዋናውን ግቢ በመጎብኘት ተጠናቋል።
@AAU_PLATFORM
❤4
#Opportunity
Volunteer With Us! 🌟
Are you passionate about community service, teamwork, and making a positive impact? Join the Col. John C. Robinson American Corner as a volunteer.
We are looking for motivated and responsible individuals who are available to volunteer 2 days per week and are willing to contribute to their community.

Application Deadline: October 5th
Registration link: https://forms.gle/pFKs3hAZDsuNAgg88

@AAU_PLATFORM
❤5
For freshman CELS students u can check ur section and classes at Forum building

@AAU_PLATFORM
🌱 EYGN × Green Land Foundation | SCHOLARSHIP OPPORTUNITY

Are you a young person passionate about environmental stewardship, personal growth, and creating positive change?

Ethiopian Youth Global Network (EYGN), in partnership with Green Land Foundation, is opening Cohort 1 of an impactful learning experience focused on:

🌿 Environment Stewardship
🧠 Mind Transformation


🎓 Scholarship opportunity available for ONLY a few selected individuals.

Selected participants will join the session online or in person and receive a Certificate of Participation.

📅 September 23, 2026
📍 Online & In Person
⏳ Limited scholarship spaces available
🔥 Only a few will be selected. Don’t miss your chance.

🔗 Register now: https://forms.gle/ahUsQd24Gne9uisXA

Share this opportunity

EYGN | Many Minds. One Spirit. One Ethiopia.
❤3
AAU Students Platform
ለ2019 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተወዳድራችሁ በመደበኛው መርሃ - ግብር ቅበላ ላላገኛችሁ አመልካቾች በሙሉ: የዩኒቨርሲቲውን መግቢያ ፈተና (UAT) 50 እና ከዚያ በላይ ያገኛችሁ በተከታታይ ትምህርት (Extension) ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ: ህልሞን ያሳኩ:: ©አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር @AAU_PLATFORM
#Notice #Deadline_Tomorrow

ለ2019 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተወዳድራችሁ በመደበኛው መርሃ - ግብር ቅበላ ላላገኛችሁ አመልካቾች በሙሉ

የዩኒቨርሲቲውን መግቢያ ፈተና (UAT) 50 እና ከዚያ በላይ ላገኛችሁና ለመመዝገብ እድል ላመለጣቸው አመልካቾች ብቻ ለመጨረሻ ጊዜ በተከታታይ ትምህርት (Extension) መስከረም 12 እና መስከረም 13 በኦንላይን https://admission.aau.edu.et ላይ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡



አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ:
ህልሞን ያሳኩ::

©አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር

@AAU_PLATFORM
👎3❤2👍2
AAU Students Platform
Photo
የትምህርት ሚኒስቴር በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባና ዝውውር በአንድ ወጥ፣ ግልጽ፣ ፍትሐዊና ተጠያቂነት ባለው አሠራር እንዲፈጸም አቅጣጫ ሰጠ።

ሚኒስቴሩ በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች በተመሳሳይ የአሠራር መርህ እንዲስተናገዱ በማስቀመጠው ሰርኩላር፣ ዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባና የዝውውር ሂደቶችን በተቀመጡ መስፈርቶች መሠረት ብቻ እንዲያከናውኑ አሳስቧል።

1. የተማሪዎች ቅበላ

በሰርኩላሩ መሠረት ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርት ሚኒስቴር በይፋ የተመደቡላቸውን ተማሪዎች የምደባ መረጃና አስፈላጊ ማስረጃዎችን ካጣሩ በኋላ በወቅቱ መቀበልና መመዝገብ አለባቸው።

ዩኒቨርሲቲዎች ከሚኒስቴሩ ከተላለፈው የምደባ ውጤት ውጭ በራሳቸው ተነሳሽነት ተማሪ መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደሌለባቸውም ተገልጿል።

የመግቢያ ፈተና እንዲሰጡ የተፈቀደላቸው ተቋማትም ቅበላውን በተቀመጠው መስፈርትና ግልጽ በሆነ የውጤት አያያዝ ሥርዓት ማከናወን ይኖርባቸዋል።

2. የትምህርት መስክ ምደባ

የትምህርት መስክ ምደባ ሲከናወን የሀገሪቱን የሰው ኃይል ፍላጎት፣ በኢኮኖሚ ሽግግሩ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን መስኮች፣ የተማሪውን ውጤትና ምርጫ እንዲሁም የተቋሙን የቅበላ አቅም ታሳቢ እንዲደረግ ተደንግጓል።

ምደባውም በግልጽ፣ ቀድሞ በሚታወቅና ለሁሉም ተማሪዎች በወጥነት በሚተገበር መስፈርት መፈጸም እንዳለበት ሰርኩላሩ ያስቀምጣል።

በምደባው ወቅት ፦
- የተማሪው የመጀመሪያ ዓመት ወይም የዓመቱ አማካይ ውጤት፣
- የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት፣
- የተማሪው ምርጫ፣
- የትምህርት መስኩ የቅበላ አቅም፣ እንዲሁም እንደአስፈላጊነቱ በተቋሙ የሚሰጥ የመግቢያ ፈተና ታሳቢ እንዲደረጉ ተገልጿል።

ተቋሙ የትምህርት መስክ መግቢያ ፈተና የሚሰጥ ከሆነ፣ የመጀመሪያ ዓመት አማካይ ውጤት 50 በመቶ፣ የ12ኛ ክፍል ውጤት 20 በመቶ እና የመስክ መግቢያ ፈተና 30 በመቶ እንዲያዝ ተቀምጧል።

መግቢያ ፈተና በማይሰጥበት ጊዜ፣ በመጀመሪያው ዓመት ለሚከናወን ምደባ የዓመቱ አማካይ ውጤት 70 በመቶ እና የ12ኛ ክፍል ውጤት 30 በመቶ እንዲያዝ ተገልጿል። በሁለተኛው ዓመት መጨረሻ ለሚከናወን ምደባ ደግሞ የዓመቱ አማካይ ውጤት 80 በመቶ እና የ12ኛ ክፍል ውጤት 20 በመቶ እንዲያዝ ተደንግጓል።

በተጨማሪም ለሴት ተማሪዎች፣ ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችና ለሌሎች ተገቢ የሆነ እዎንታዊ ድጋፍ በወጥነት እንዲተገበር ተመላክቷል። ለሴትና ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች በምደባ ወቅት በውጤታቸው ላይ 5 ነጥብ ተጨምሮ እንዲወዳደሩ የሚያደርግ አሠራርም ተቀምጧል።

ዩኒቨርሲቲዎች ከተቀመጠው መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ ወይም በልዩ ትዕዛዝ የትምህርት መስክ ምደባን መቀየር እንደሌለባቸውም ሚኒስቴሩ አስቀምጧል።

3. የተማሪዎች ዝውውር

ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ የሚደረግ የተማሪ ዝውውር የሚፈጸመው የላኪውና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ እንደሆነ ተገልጿል። ዝውውሩ ከተፈጸመም በኋላ ትምህርት ሚኒስቴሩ በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት።

የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስተር ከተማረ እና ከፕሮግራሙ ከ50 በመቶ በላይ ካልጨረሰ እንደሆነ ሰርኩላሩ ይገልጻል።

ተማሪው የአካዳሚክ ጉድለት (F፣ NG ወይም I) የሌለበት፣ አማካይ ውጤቱ 2.00 እና ከዚያ በላይ የሆነ እና የዲሲፕሊን ጥፋት ያልፈጸመ መሆን አለበት።

በደኅንነት ስጋት፣ በጤና ችግር ወይም በሌላ ተመሳሳይ ልዩ ሁኔታ የሚቀርብ የዝውውር ጥያቄም በሕጋዊና በተረጋገጠ ማስረጃ መደገፍ እንዳለበት ተገልጿል።

በተጨማሪም ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ዝውውር የሚፈቀድ ሲሆን፣ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲ ዝውውር እንደማይፈቀድ ተቀምጧል።

ዝውውር በአንድ ዩኒቨርሲቲ ካምፓሶች መካከል፣ ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ ወይም ከአንድ ፕሮግራም ወደ ሌላ ፕሮግራም ሊፈጸም እንደሚችልም ሰነዱ ያስቀምጣል።

በተፈጥሯዊ ወይም ሰው ሠራሽ አደጋ፣ በደኅንነት ችግር ወይም በሌላ ልዩ ሁኔታ ከመደበኛው የዝውውር አቅም በላይ የሆነ የቡድን ዝውውር የሚያስፈልግ ከሆነ፣ ዩኒቨርሲቲዎች በራሳቸው ውሳኔ ከመፈጸም ይልቅ ጉዳዩን ለትምህርት ሚኒስቴር በማቅረብ በሚሰጠው አቅጣጫ መሠረት እንዲፈጽሙ ታዘዋል።

4. ቅሬታዎችና ግልጽነት

ዩኒቨርሲቲዎች ከተማሪዎች የሚቀርቡ የቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባና የዝውውር ቅሬታዎችን የሚቀበል፣ የሚመረምርና በወቅቱ ምላሽ የሚሰጥ ግልጽ የአሠራር ሥርዓት እንዲኖራቸው ተብሏል።

የቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባና የዝውውር ውሳኔዎችም በግልጽ መስፈርት፣ በተሟላ ማስረጃና በሰነድ የተደገፉ መሆን እንዳለባቸው ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

በመጨረሻም ሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ከሰርኩላሩ ጋር የሚቃረን የተለየ አሠራር እንዳይከተሉ፣ በተማሪዎች ቅበላ፣ በትምህርት መስክ ምደባና በዝውውር ወቅት የተቀመጡትን መስፈርቶች በወጥነት እንዲፈጽሙ ተመላክቷል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ/ም
©tikvah

@AAU_PLATFORM
❤15🙏4🥰1
2018_Placement_Posted_Sep_23_2026.pdf
1.7 MB
#PLACEMENT_RESULT – 2018 batch
(2nd Year Students)
 
We are pleased to announce this year's placement results for 2018 entry students. Please note the following important points:

1. A cut-off point to join each program and a description of the remarks are provided on the last page of this placement document (page 48). 

2. Complaints can be submitted until mid-day (11:30 AM or 5:30 LT) on Friday, September 24, 2026. Complaints will be collected ONLY via a complaint form, which can be collected from Pre-Engineering office (NB 205B) and should be valid as per the criteria and cut-off point to join each program. 

3. Those who are not placed and didn’t choose program preference (e.g., readmission students, student with NG grade), please use stamped Program Preference Verification Form to present your case until mid-day (11:30 AM or 5:30 LT) on Friday, September 24, 2026.
 
NB: We don't accept any complaint about placement via email, telegram. phone call, or text messages.
© TLS Office
@AAU_PLATFORM
❤11👍1
Architecture Entrance Exam _2019_Result_Highest-Lowest.pdf
55 KB
👆👆👆
[Architecture Entrance Exam Entrance Result]

👉For your Reference
❤1
#Opportunity
Free Virtual Entrepreneurship Fellowship for African Students & Graduates

What You’ll Gain:
🔹Entrepreneurship training from Queen’s University
🔹Mentorship and coaching
🔹Pitch coaching and workshops
🔹Queen’s University digital credentials
🔹Access to a global entrepreneurship network
🔹CAD $500 stipend for up to 60 final-phase Fellows
🔹Opportunity to compete for pitch prizes up to CAD $15,000

Who Can Apply:
🔸Citizens of African countries
🔸Current students or recent graduates within the past 5 years
🔸Any academic discipline
With an entrepreneurial idea or interest in developing one
🔸Able to commit at least 10 hours per week
🔸Reliable internet and a device
🔸No existing business is required

📅Program: January–August 2027
⏳Duration: 8 months
✍Commitment: 10 hours/week
💻Format: Fully virtual
💰Fee: Free

🔗Apply: https://www.queensu.ca/innovationcentre/programs/jim-leech-mastercard-foundation-fellowship-entrepreneurship

📝Deadline: December 01, 2026


@AAU_PLATFORM
❤4
List_of_Second_Year_Students_of_SECE_and_Computer_Engineering_for.pdf
147 KB
Dear 2nd Year Students of SECE,Please find your section allocation, class schedule, and course offerings, including prerequisites, for the 1st Semester of the 2026/27 Academic Year.
Please be informed that registration will be conducted on Friday, September 25, 2026.
Classes will begin on Monday, September 28, 2026.
Please make sure to check your assigned section and course schedule and complete your registration accordingly.
@AAU_PLATFORM
❤2