ብራና የባህልና ኪነጥበብ ማዕከል - Birana Culture and Art Center
361 subscribers
130 photos
15 videos
5 files
12 links
ላለዎት አስተያየትና ጥያቄ @BiranaAastu_botን ይጠቀሙ።
Download Telegram
👆👆👆👆👆
Meme በናትናኤል
amanu:
Watch "ከሳቃቹ ተሸነፋቹ || fun video reaction Aman X Edu AUG 2020" on YouTube
https://youtu.be/Ec2d6urf_gY
ሰም እና ወርቅ
የ3ኛ ዓመት መርሐ ግብር አንዱ የሆነው
የመጻሕፍት ዓውደ ርዕዩ ሰኞ ህዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም በወጣትነቱ ያለፈውን የመምህርና ዲዛይነር አዲሱ ተገኝ መጽሐፍን በማስመረቅ ይጠናቀቃል።

የመጽሐፍ ምረቃ
#"የታፋኙ ማስታወሻ "
#የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አዲስ መጽሐፍ
#ቅዳሜ ህዳር 19 ቀን 2013 ዓ.ም
# ግዮን ሆቴል ውስጥ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ
# ስለ መጽሐፉ ጋዜጣዊ መግለጫ ከ9፡00- 10:00 ሰዓት
# የምርቃቱ ሥነሥርዓት ከ10:00 -11:30
# ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ :-በመጽሐፉ ላይ ዳሰሳ
#ፕ/ብርሃኑ ነጋ፣
#አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ
#አርቲስት አዜብ ወርቁ
#ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ
#አጋዥ ኪነ-ጥበባዊ ሥራዎች ይቀርባሉ፡፡
ካርዱ በተለያዩ መጽሓፍት መደብር ይገኛል።
ያለ ካርድ ፈጽሞ መግባት ክልክል ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- +251 911 12 57 88
+251 944 33 23 97
ብራና የባህልና ኪነጥበብ ማዕከል አዲስ አባላትን በመመዝገብ ልምምድ እንደጀመሩ ያውቃሉ?



ያፈካላወቁ Block 55 ከሚገኘው ቢሯችን በመምጣት እየተመዘገቡ አባል ይሁኑ።

በስነጽሁፍ
በሙዚቃ
በቴአትር
በውዝዋዜ
በስዕልና ቅርጻ ቅርጽ

በየትኛው ነው የእርስዎ ፍላጎት?
መታደም የምትፈልጉ በሙሉ ፕሮግራም ያዙ🤗🤗🤗🤗

በመቀላቀልም አባል ይሁኑ ብዙ ነገሮችንም አትርፉ።

✍ ሥነ ጽሑፍ
🥁 ሙዚቃ
🕺 ውዝዋዜ
🌆 ሥዕልና ቅርጻ ቅርጽ
🎭 ቴአትር

From:@aastuart

ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ🏃‍♂👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@BiranaAastu_bot
Forwarded from Deleted Account
ብራና የባህልና ኪነጥበብ ማእከል ምዝገባ ጀመረ።
ከ2ኛ ዓመት እስከ 4ኛ ዓመት ያላቹህ የግቢያችን ተማሪዎች ከረቡዕ እስከ ቅዳሜ (21 - 24) ባሉት ዕለታት ማታ ከ1 ሰዓት ጀምሮ ከመምህራን ላውንች አጠገብ ካለው ሕንጻ (B 55) 4ኛ ፎቅ ካለው ቢሮችን መመዝገብ ትችላላቹህ።

📜 ስነ ጽሑፍ
🎨 ስዕልና ቅርጻ ቅርጽ
🎼 ሙዚቃ
🎭 ቴአትር
💃 ውዝዋዜ

በየትኛው መመዝገብ ይፈልጋሉ?
ብራና የባህልና ኪነጥበብ ማእከል ወደ መድረክ ሥራው ተመለሰ።

ታላቅ የምስራች

@aastuart

እንደቀደሙት መድረኮቻችን ሁሉ አሁንም
🎺 በሙዚቃ
📑 በሥነ ጽሑፍ
🎑 በስዕል
🕺 በውዝዋዜ
🎭 በቴአትር
የደመቀ ምሽት ማክሰኞ መጋቢት 19 አንድ ሰዓት ለማቅረብ ሽር ጉዳችን ጨርሰናል።

ይምጡና አብረን እንድመቅ። ፍትት እንበል።

@aastuart
😀ደረሰ!!😀


ቀኑ ደረሳ

የ2015 የመጀመሪያው የብራና መድረክ ሥራ የሚቀርብበት ቀን ደረሰ።

ዛሬ ማታ አንድ ሰዓት ላይ
ቅኔ ሚፈስባቸው አዝናኝና ነሻጭ የሥነ ጽሑፍ ሥራዎች ፣ ሙዚቃዎች ፣ ቴአትርና ውዝዋዜዎች ይቀርባሉ።

እንዳይቆጩ እንዳያመልጥዎ።

@aastuart
ብራና የባህልና ኪነጥበብ ማእከል የመጀመሪያውን የ2015ዓ/ም መድረክ ባማረ ሁኔታ አጠናቋል።

መድረኩን ለታደማችሁ ሁሉ ምስጋናችን እያቀረብን ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @biranaAastu_bot ላይ ጻፉልን።

መልካም ጊዜ።