ከቦሌ አራብሳ ወደ ሳይት 3 እና 5 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላሉ ነዋሪዎች አውቶብስ ትራንስፖርት አገልግሎት ጀመረ
የረጅምጊዜ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ የነበረው አውቶብስ መዳረሻ ምላሽ ማገኝቱ እንዳስደሰታቸውም የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ነዋሪዎች ተናግረዋል ።
በአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ለሚ ኩራ ቅርንጫፍ ከቦሌ አራብሳ ወደ ሳይት 3 እና 5 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላሉ ነዋሪዎች አውቶብስ ትራንስፖርት አገልግሎት ማስጀመሪያ ፕርግራም የተለያዩ አካላት በተገኙበት ወረዳ 6 ለሚ አደባባይ ተካሂዷል ።
የትራንስፖርት አገልግሎቱ ህ ከ70 ሺ በላይ ለአካባቢው ነዋሪዎች አገልግሎት በመስጠት ተጠቃሚ እንደሚያደርጋቸው ተገልጿል ።
አስተያየታቸውን የሰጡት የአካቢው ነዋሪዎች የረጅም ጊዜ አውቶብስ አዲስ መዳረሻ ጥያቄ ምላሽ ማገኝቱ የተሰማቸውን ደስታ ገልፀው የከተማ አስተዳደሩ የህዝብን መልካም አስተዳደር ጥያቄ እየመለሰ ያለበት ሁኔታ የሚደነቅ ነው ብለዋል ።
በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የከተማና ለሚ ኩራ ቅርንጫፍ ኃላፊዎች ፣ የወረዳ 6 አመራሮች ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት አገልግሎቱን አስጀምረዋል ።
ምንጭ ለሚ ኩራ ኮሙኒኬሽን
ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጭ
https://linktr.ee/aahdab

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከቤት ልማት አማራጭ አንዱ በሆነው የህብረት ስራ ማህበር ተደራጅተው የጋራ መኖሪያ ቤት እየገነቡ ስለሚገኙ ማህበራት የቤቶች ልማት እና አስተደደር ቢሮ ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር በመተባበር ያሰናዱት መርሀ ግብር
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጭ
https://linktr.ee/aahdab
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጭ
https://linktr.ee/aahdab
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የታለመለትን ግብ አሳክቶ ተጠናቋል። በዛሬው እለትም ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 በይፋ አስጀምረናል። ተደራሽነትን ማስፋት፣ ለዜጎች እኩል እድል መፍጠር እንዲሁም በዜጎችና ተቋማት መካከል መተማመንን ማጎልበት ደግሞ የስትራቴጂው ቁልፍ መሰረታዊ ትልሞች ናቸው። እነዚህ ትልሞች እንዲሳኩም በተለይ የህዝብ ዲጂታል መሠረተ ልማት ማስፋት ላይ ትልቅ ስራ የሚከናወን ሲሆን፣ ይህም ዲጂታል ቴክኖሎጂ ሰው ተኮር ሆኖ የዜጎችን ኑሮ እንዲያሻሽል ትልቅ አቅም ይፈጥራል። በአጠቃላይ በዲጂታል ኢትዮጵያ የሚከናወኑ ስራዎች የመደመር መንግስት በቀለለ ቢሮክራሲ ታላላቅ ስትራቴጂዎችን እውን ለማድረግ ከያዘው ግብ ጋር የተሳሰሩ ናቸው።

ለስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ምቹ የሆነችው አዲስ አበባ
ከዚህ ቀደም የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ምቹ ያልነበሩ ተሽከርካሪ እና እግረኛ እኩል የሚጋፋባቸው ለአደጋ የተጋለጡ በተለይም በየመንደሩ የሚኖሩ ታዳጊዎች አማራጭ ባለማግኘታቸው ኳስ ለመጫወት የተሽከርካሪን መንገድ የሚሻሙ ነበሩ። ዛሬ ይህ ታሪክ ሆኖ አልፏል ።
ችግሩን የተረዳው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚሰራቸው ስራዎች ሁሉ ለታዳጊዎች ፣ ለወጣቶች እና ለህፃናት ምቹ ከተማን ለመገንባት በመወሰን የከተማዋ ጎዳናዎች ለሁሉም ተስማሚ እንዲሆኑ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን አከናውኗል ።
ዛሬ ላይ የአዲስ አበባ ውብ ጎዳናዎች ሁሉን በመልኩ አድርገው በእግረኛና በሳይክል መንገድ ተውበው ፣ በአረንጓዴ አበቦች አጊጠው ለእግር ጎዞዎች እንዲሁም ለተለያዩ ስፖርታዊ እንቅሰቃሴ ምቹ ሆነዋል።
አሁን ላይ በአዲስ ጎዳናዎች ሲጓዙ በተመቻቸላቸው ጎዳናዎች እና ቦታዎች ስፖርታዊ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ወጣቶች ፣ ህፃናት፣ አረጋውያን እና ጎልማሶችን መመልከት የተለመደ ባህል ሆኗል ።
ምቹ ንፁህ ጤናማ ለሁሉ ተስማሚ ከተማ አዲስ አበባ