AAECMY Youth Info
544 subscribers
4.09K photos
41 videos
55 files
249 links
Announcements, Updates and different Informational Posts concerning Youth of Addis Ababa Evangelical Church Mekane Yesus.

Join the @aaecmyyouth Group to join the conversation!
Download Telegram
"አዳኝ ተወለደ"
A Savior is Born

“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
ሉቃስ 2፥11

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism

ታህሳስ 2015 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት በዚህ ወር ደግሞ በተለየ መልኩ በቲክቶክ እና ፌስቡክ የተለቀቁትንም ጭምር በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን (ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት) ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

መልካም የገና በዓል!

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #tahisas

@aaecmyyouthinfo