AAECMY Youth Info
520 subscribers
4.04K photos
40 videos
51 files
196 links
Announcements, Updates and different Informational Posts concerning Youth of Addis Ababa Evangelical Church Mekane Yesus.

Join the @aaecmyyouth Group to join the conversation!
Download Telegram
የዓርብ መደበኛ የወጣቶች ፕሮግራም

ወንጌላዊት ትዕግስት አበባየሁ
የወጣቶች አምልኮ ቡድን

ዓርብ ግንቦት 23 | 2016 ዓ.ም.
11:30 - 01:45 ሰዓት

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!

በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን
መካነ ኢየሱስ

አድራሻ፡
አምስት ኪሎ ከቅድስተ ማርያም ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ከወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አጠገብ

#aaecmy #aaecmyyouth #friday #prayer #worship #WORDofGOD

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials
Begizew - Part 1
Yonas Belayneh
"በጊዜው"
ተከታታይ ትምህርት (ክፍል 1)

ወንጌላዊ ዮናስ በላይነህ

#aaecmy #aaecmyyouth #WORDofGOD #audio

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials
Begizew - Part 2
Yonas Belayneh
"በጊዜው"
ተከታታይ ትምህርት (ክፍል 2)

ወንጌላዊ ዮናስ በላይነህ

#aaecmy #aaecmyyouth #WORDofGOD #audio

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials
ዓመታዊ የጥንዶች የእራት ምሽት

ቅዳሜ ግንቦት 24 | 2016 ዓም
08:00 ሰዓት ጀምሮ

በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ
ዓመታዊ የጥንዶች የእራት ምሽት

ቅዳሜ ግንቦት 24 | 2016 ዓም
08:00 ሰዓት ጀምሮ

መዋጮ፡ በጥንድ 400 ብር ብቻ

በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ
ቀን 36

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
ቀን 37

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
ቀን 38

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
ቀን 39

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
የጸሎት ፕሮግራም
የዓርብ መደበኛ የወጣቶች ፕሮግራም

ወንጌላዊ ሐብታሙ ጋዲሳ
ዘማሪ ሰለሞን ከድር

ዓርብ ግንቦት 30 | 2016 ዓ.ም.
11:30 - 01:45 ሰዓት

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!

በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን
መካነ ኢየሱስ

አድራሻ፡
አምስት ኪሎ ከቅድስተ ማርያም ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ከወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አጠገብ

#aaecmy #aaecmyyouth #friday #prayer #worship #WORDofGOD

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials
ቀን 40

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
የአንድ ለአንድ ምስክርነት
One to One Evangelism

“ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤”

ማቴ 10፥32-33

ሠላም ኃያላን
የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 01 ቀን 2016 ዓ.ም. ማለዳ ከ3:30 እስከ 6:30 ቤተ ክርስቲያን በፆምና ጸሎት አብረን ከቆየን በኋላ ምሳ በጋራ በልተን ከ8:00 እስከ 10:00 ሰዓት የአንድ ለ አንድ የምስክርነት ጊዜ ይኖረናል።
ተባረኩ!

የምስክርነት አገልግሎት

#aaecmy #aaecmyyouth #evangelism #onetooneevangelism

@aaecmyyouthinfo
"ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።"
1ዮሐ 5፥12

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism

ግንቦት 2016 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #ginbot

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials
POST.jpg
3.2 MB
ፕሮፋይል እና ፖስት 🖼
ቀን 41

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
ቀን 43

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
ቀን 44

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
ቀን 45

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
"ለ____________________"
ልዩ የሥነፅሁፍ ምሽት
በድራማ እና ሥነፅሁፍ ቡድን

የዓርብ መደበኛ የወጣቶች ፕሮግራም

ዘማሪ ቢንያም ደሳለኝ

ዓርብ ሰኔ 7 | 2016 ዓ.ም.
11:30 - 01:45 ሰዓት

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!

በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን
መካነ ኢየሱስ

አድራሻ፡
አምስት ኪሎ ከቅድስተ ማርያም ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ከወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አጠገብ

#aaecmy #aaecmyyouth #friday #prayer #worship #literaturenight

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials