AAECMY Youth Info
549 subscribers
4.27K photos
45 videos
57 files
336 links
Announcements, Updates and different Informational Posts concerning Youth of Addis Ababa Evangelical Church Mekane Yesus.

Join the @aaecmyyouth Group to join the conversation!
Download Telegram
ቀን 94

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
AAECMY Youth Socials
ቀን 95

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
AAECMY Youth Socials
ቀን 96

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
AAECMY Youth Socials
ቀን 97

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
AAECMY Youth Socials
ቀን 99

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
AAECMY Youth Socials
ዲጂታል የወንጌል ስርጭት
Digital Evangelism

በየወሩ መጨረሻ በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ-ገጾች አማካኝነት ወንጌልን እንደምንመሰክር ይታወቃል።

ስለዚህ ነገ ማክሰኞ ሐምሌ 30 | 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ በዚሁ ቴሌግራም ቻናል ላይ አጭር መልዕክት እና ጥቅስ የያዘ ምስል ስለምንለቅ በግላችሁ ፕሮፋይል፣ ፓስት እና ስቶሪ በማድረግ፥

እንዲሁም በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ የአንድ ለአንድ ምስክርነት ጊዜ በማድረግ ሁላችሁም እንድትሳተፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን፡፡

የወጣቶች የምስክርነት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #evangelism #digitalevangelism #hamle

@aaecmyyouthinfo
ቀን 100

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
AAECMY Youth Socials
Squ.jpg
401.9 KB
ፕሮፋይል እና ፖስት 🖼
“የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና”
ሉቃ 19፥10

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭ

Digital Evangelism

ሐምሌ
2016 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #hamle

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials
ቀን 101

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
AAECMY Youth Socials
የዓርብ መደበኛ የወጣቶች ፕሮግራም
ተከታታይ ትምህርት - ክፍል 1

አገልጋይ ኢዮብ ይስሐቅ
የወጣቶች
አምልኮ ቡድን

ዓርብ ነሐሴ 3| 2016 ዓ.ም.
11:30 - 01:45 ሰዓት

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!

በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን
መካነ ኢየሱስ

አድራሻ፡
አምስት ኪሎ ከቅድስተ ማርያም ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ከወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አጠገብ

#aaecmy #aaecmyyouth #friday #prayer #worship #WORDofGOD

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials
የ3 ቀን ጾም እና ፀሎት ፕሮግራም

"ብሎ በተናገረኝ ጊዜ፥ ,,,ዓይኖችህ ያዩትን ነገር እንዳትረሳ፥ በሕይወትህም ዘመን ሁሉ ከልብህ እንዳይወድቅ ተጠንቀቅ፥ ነፍስህንም በትጋት ጠብቅ፤ ለልጆችህም ለልጅ ልጆችህም አስታውቀው።"

ዘዳግም 4፥9-10

በማህበረ-ምዕመናችን ከነሐሴ 2-4 | 2016 ዓ,ም ድረስ የሚቆይ የ3 ቀናት የጾምና ፀሎት ፕሮግራም ከ3:00 - 6:30 ሰዓት ስለሚካሔድ ምዕመናን ሁሉ እንፀልይ።

የፀሎት አገልግሎት ኮሚቴ
ቀን 102

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
AAECMY Youth Socials
ቀን 103

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
AAECMY Youth Socials
ዛሬ ምሽት 11፡30 ሰዓት
ቀን 104

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #samuel #2samuel

@aaecmyyouthinfo
AAECMY Youth Socials