AAECMY Youth Info
548 subscribers
4.27K photos
45 videos
57 files
336 links
Announcements, Updates and different Informational Posts concerning Youth of Addis Ababa Evangelical Church Mekane Yesus.

Join the @aaecmyyouth Group to join the conversation!
Download Telegram
Vision | ራዕይ
ተከታታይ ትምህርት - ክፍል 1

በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የአርብ መደበ'ኛ የወጣቶች ፕሮግራም

አምልኮ ዘማሪ አሴር ዳዊት

አርብ መስከረም 4 | 2016 ዓ.ም.

በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን
መካነ ኢየሱስ

አድራሻ፡
አምስት ኪሎ ከቅድስተ ማርያም ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ከወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አጠገብ

#aaecmy #aaecmyyouth #friday #prayer #worship #WORDofGOD #vision

@aaecmyyouthinfo
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
የ10 ቀን ቻሌንጅ

በየዕለቱ ለ5 ደቂቃ የምናነበው የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ከቻሌንጅ ጋር

የሚነበበው የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል
ትንቢተ ሐጌ

በቅርብ
ቀን!

#bible #biblereading #biblestudy #daily #haggai #challenge

@aaecmyyouthinfo
Vision - Part 02
Eyob Mamo (Dr.)
ራዕይ
ተከታታይ ትምህርት - ክፍል 2
በኢዮብ ማሞ (ዶ/ር)

የአርብ መደበኛ የወጣቶች ፕሮግራም

የአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን
መካነ ኢየሱስ

አድራሻ፡
አምስት ኪሎ ከቅድስተ ማርያም ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ከወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አጠገብ

#aaecmy #aaecmyyouth #friday #WORDofGOD #raey #vision #audio

@aaecmyyouthinfo
Vision | ራዕይ
ተከታታይ ትምህርት ክፍል - 3

የአርብ መደበ'ኛ የወጣቶች ፕሮግራም

በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ዘማሪ መዝሙረ ዳዊት

አርብ መስከረም 18 | 2016 ዓ
.ም.
11:30 - 01:45 ሰዓት

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!

በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን
መካነ ኢየሱስ

አድራሻ፡
አምስት ኪሎ ከቅድስተ ማርያም ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ከወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አጠገብ

#aaecmy #aaecmyyouth #friday #prayer #worship #WORDofGOD #vision

@aaecmyyouthinfo
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
የ10 ቀን ቻሌንጅ

በየዕለቱ ለ5 ደቂቃ የምናነበው የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ከቻሌንጅ ጋር

የሚነበበው የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል
ትንቢተ ሐጌ

ሰኞ መስከረም 21 ይጀምራል!

#bible #biblereading #biblestudy #daily #haggai #challenge

@aaecmyyouthinfo
የቤተ ክርስቲያን አባላት መረጃ መሙያ ቅጽ

ሰላም ውድ የማህበረ ምዕመናናንችን አባላት

ለአገልግሎታችን አስፈላጊ የሆነውን ከዚህ በታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅጹን እንድትሞሉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ስለ ትብብራችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

የወጣቶች አገልግሎት ኮሚቴ!

https://forms.gle/EpBoaHU2cTBxCUgVA

ቀን 01

ትንቢተ
ሐጌ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

#bible #biblereading #biblestudy #daily #haggai #tendayschallenge #challenge

@aaecmyyouthinfo