ለአዲሱ ህንፃ ገንዘብ ገቢ በማድረግ እየደገፋችሁ ያላችሁ እግዚያብሔር ይባርካችሁ። ሌሎቻችንም ከስር ባሉት አካውንት እና ጎፈንድሚ በመጠቀም ገቢ እናድርግ።
ገቢ ካደረግን በኋላ ገቢ ያደረግንበትን ደረሰኝ ለአቶ አንተነህ አያሌው +251 91 121 6573 ወይም በቴሌግራም @EEyobb ይላኩልን።
በጎ ፈንድ ሚ ለመላክ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ ⬇️
https://www.gofundme.com/f/addis-ababa-mekane-yesus-church?utm_campaign=p_cp+share-sheet&utm_medium=email&utm_source=customer
የሚከተሉትን የባንክ አካውንቶች በኢትዮጵያ ሊጠቀሙ ይችላሉ ⬇️⬇️⬇️
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000296101684
ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1042400013649
አዋሽ ባንክ 01304631691100
ብርሃን ባንክ 1600550050098

ደም እንለግስ
"ለተራበው ብትራራለት፣ የተገፉት እንዲጠግቡ ብታደርግ፣ ብርሃንህ በጨለማ ያበራል፤ ሌሊትህም እንደ ቀትር ፀሓይ ይሆናል።"
ኢሳይያስ 58፥10
ቅዳሜ ጥቅምት 19, 2015 ዓ.ም. በነበረን የደም እንለግስ መርሀግብር በቤተክርስቲያናችን ቅጥር ግቢ መጥታችሁ ደም የለገሳችሁ እንዲሁም ለተቸገሩ ወገኖች የሚሰጥ አልባሳት እና ጫማዎች በማምጣት አገልግሎቱን የደገፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
#aaecmy #aaecmyyouth #donation #blooddonation #photos
@aaecmyyouthinfo

ዲጂታል የወንጌል ስርጭት
Digital Evangelism
በወሩ የመጨረሻ ቀን በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ-ገጾች አማካኝነት ወንጌልን እንደምንመሰክር ይታወቃል። ስለዚህ ነገ ረቡዕ ጥቅምት 30 ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ በዚሁ ቴሌግራም ቻናል ላይ አጭር መልዕክት እና ጥቅስ የያዘ ምስል ስለምንለቅ በግላችሁ ፕሮፋይል፣ ፓስት እና ስቶሪ በማድረግ፥ እንዲሁም በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ የአንድ ለአንድ ምስክርነት ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችሁም እንድትዘጋጁ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን፡፡
የወጣቶች የምስክርነት ቡድን
#aaecmy #aaecmyyouth #evangelism #digitalevangelism #tiqimt

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism
ጥቅምት 2015 ዓ.ም.
"እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"
ዮሐ 14፥6
ይህ በየወሩ የመጨረሻ ዕለት የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።
ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን (ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት) ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።
#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #tikimt

DE_Tikimt_Post & Profile (1200X1200px).jpg
341 KB
ፕሮፋይል እና ፖስት 🖼
3 ቀናት ብቻ ቀሩት
የአምልኮ ምሽት
Worship Night
እሁድ ሕዳር 4 | 2015 ዓ.ም.
09፡00 ሰዓት
አገልጋዮች
አገልጋይ ቃለክርስቶስ ኃይሉ
ዘማሪ መዝሙረ ዳዊት
ዘማሪ ናትናኤል ካሳ
ዘማሪት ፍሬሕይወት አበባው
ከአቮዳህ ባንድ ጋር
በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ
አድራሻ፡
አምስት ኪሎ ከቅድስተ ማርያም ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ከወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አጠገብ
#worshipnight #worship #aaecmy #aaecmyyouth

የሰይጣን የውጊያ መንገዶች
ተከታታይ ትምህርት
ክፍል 2
የአርብ መደበኛ የወጣቶች ፕሮግራም
አገልጋይ፡ ዮናስ በላይነህ
አምልኮ፡ መዝሙረ ዳዊት
አርብ ሕዳር 2፣ 2015 ዓ.ም.
11:30 - 01:45
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!
በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ
አድራሻ፡
አምስት ኪሎ ከቅድስተ ማርያም ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ከወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አጠገብ
#aaecmy #aaecmyyouth #friday #teaching #worship #devilswaysoffighting