Urban renewal, when guided by memory, inclusion, and equity, becomes a corridor of consensus. In the case of Addis Ababa, it is a pathway through which a society reclaims its past, reimagines its present, and negotiates its collective future. It demonstrates that justice need not reside solely in courtrooms or commissions, but can also be paved into streets, planted in parks, and built into the very spaces where everyday life unfolds."
#addisababa #smartcity #transformation #PMOEthiopia

የአዲስ አበባ አዲስ ገጽታ
ባለፈው አንድ ዓመት ከመንፈቅ የከተማ ልማት የለውጥ ሥራዎች በመላው ኢትዮጵያ በመተግበር ላይ ቆይተዋል። የሀገራችን መዲና እና ቁልፏ የዲፕሎማሲ ከተማ አዲስ አበባም በአስደናቂ መንገድ ለውጥ አሳይታለች። እነሆ በአጭር ጊዜ በለውጥ ሥራዎች የተገኘው ታላቅ ውጤት አጭር አቅርቦት።
#PMOEthiopia See less

ለነዋሪዎቿ ምቹ፣ ለጎብኚዎቿ ደግሞ ሳቢ የሆነች ስሉጥ ከተማ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የፅዳትና ውበት ስራዎች ትልቅ ሚና እንዳላቸው የአዲስ አበባ ከተማ ፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ ዲሲሳ ተናገሩ
የአዲስ አበባ ከተማ ፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ከተማዋን ጽዱና ውብ ለማድረግ በየሳምንቱ ቅዳሜ በህብረተሰቡ ተሳትፎ የሚያካሂደው ብሎክን መሰረት ያደረገው ሁሉን አቀፍ የፅዳት ንቅናቄ መርሃግብር በሁሉም ክ/ከተሞችና ወረዳዎች ያካሄደ ሲሆን እንደ ማዕከል በተመረጠው በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ሽሮ ሜዳ ኪዳነምህረት አካባቢ በድምቀት አካሂዷል።
በዚሁ ንቅናቄ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ ዴሲሳ ከተማዋን ለነዋሪዎቿ ምቹ፣ ለጎብኚዎቿ ደግሞ ሳቢ የሆነች ስሉጥ ከተማ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የፅዳትና ውበት ስራዎች ትልቅ ሚና አንዳላቸው ተናግረዋል
ዋና ዳይሬክተሩ አክለውም የፅዳት ስራ ከቆሻሻ ማንሳት ባለፈ የከተማዋን ስልጣኔና ብልፅግና የሚለካ ትልቅ ተግባር መሆኑን ጠቁመው የፅዳት ንቅናቄ ስራዎች አካባቢን ከማፅዳት ባለፈ፣ በህብረተሰቡ ዘንድ ስለ አካባቢ ፅዳት ያለውን አመለካከት ለመለወጥ እንደ ትልቅ የትምህርት መድረክ እያገለገሉ እንደሚገኙ ተናግረዋል።
"ቆሻሻ በአግባቡ ከያዝነው ትልቅ ሀብት ነው" ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ ህብረተሰቡ ቆሻሻን እንደ ጎጂ ከማየት ወጥቶ እንደ ገቢ ምንጭ እንዲመለከተው ጥሪ አቅርበዋል።
በፅዳት ንቅናቄው ላይም አመራሮችን ጨምሮ የሀይማኖት አባቶች፣ የፀጥታ አካላት ፣ የተለያዩ አደረጃጀቶች እና ተዋሪዎች ተሳትፈዋል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacitymanager

በአዲስ እይታ የልደታ ከፍታ" ሞዴል መኖሪያ ብሎኮችን በማስፋፋት አዲስ አበባን የሚመጥን ዘላቂ ልማት ማረጋገጥ ይገባል:- በም/ ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ
በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የተቀናጀ ሞዴል ብሎክ የመፍጠር ስራ ያለበትን ደረጃ ለመገምገም በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ፣ የልደታ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ፣ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ቅ/ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፍታለው ከፍያለው፣ የአስተባባሪ ኮሚቴ አባላት እና ሌሎች አመራሮች በተገኙበት ምልከታ ተደረገ።
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ እንደገለፁት የተቀናጀ የሞዴል ብሎኮች ፈጠራ ስራ በከተማ እየተከናወነ ያለው ኮሪደር ልማት ጋር አካባቢዎችን የማስተሳሰር ስራ በመስራት ብሎኮች ፅዱ፣ ውብና ለነዋሪዎች ምቹ መኖሪያ ለማድረግ ዓላማ ያደረገ መሆኑን አንስተዋል።
አዲስ አበባ ከተማ ያለችበትን ደረጃ የሚመጥን ብሎክና መንደር ለመፍጠር የህብረሰቡ ተሳትፎ ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ሁሉም የሚኖርበትን አከባቢ ጽዱ ውብና ማራኪ ማድረግ ይኖርበታል ያሉት ኢንጂነር ወንድሙ ሞዴል መኖሪያ ብሎኮችን በማስፋፋት አዲስ አበባን የሚመጥን ዘላቂ ልማት ማረጋገጥ ይገባል ብለዋል።
የክ/ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ በበኩላቸው እንዳሉት ክፍለ ከተማችን በሁለንተናዊ መልኩ ሞዴል ለማድረግ እየተሰራ እንደሚገኝ የታየ ሲሆን በተለይም መንደሮችንና ብሎኮችን ከኮሪደር ልማቱ ጋር የማስተሳሰር ስራው ውጤት እያመጣ መሆኑን መመልከት ችለናል ብለዋል።
ብሎኮችን በፅዳት፣ በአረንጓዴ ልማት፣ በፀጥታ፣ በመንገድ ልማቶች ውጤት ማስመዝገባቸውን ጉብኝት በተደረገባቸው አካባቢዎች የተቀናጀ ሞዴል ብሎክ ትግበራ ውጤት እያመጣ መሆኑን ወ/ሮ ልዕልቲ አክለው ገልፀዋል።
በክ/ከተማው የተለያዩ ወረዳዎች ላይ የተቀናጀ ሞዴል ብሎኮችን መፍጠር መቻሉንና ቀጣይ ወደ ሌሎች አካባቢዎች የማስፋት ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ደግሞ ያነሱት የልደታ ክ/ከተማ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ቅ/ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፍታለው ከፍያለው ናቸው።
የአካባቢው ነዋሪዎች የተሟላ መሰረት ልማት፣ የሰላምና ደህንነት የጠበቀ፣ የተጠቃሚነትና የህብረተሰቡ ማህበራዊ መስተጋብር የበለጠ በማጠናከር ለህፃናትና ለአረጋውያን ምቹ አካባቢ መፍጠር የቻሉ መሆናቸውንም ተናግረዋል።
ልደታ ክ/ከ ስራ አስ/ያጅ

በመዲናችን ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ስርዓትና ቆሻሻን ወደ ሃብትነት የመቀየር ባህል ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ በመምጣቱ ከተማችን ፅዱ፣ውብ ለኑሮ ምቹና ተስማሚ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ ላለው ስራ ተደማሪ አቅም መፍጠር ተችሏል ሲሉ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶገዛኸኝ ደሲሳ አስገነዘቡ።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ ደሲሳ ይህን ያስገነዘቡት በዛሬው እለት ኤጀንሲው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አፍሪካ ህብረት አካባቢ "በመደመር መንግስት እይታ፣የቱሪዝም ዘርፍ እምርታ" በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀውን የመልሶ መጠቀም ኤግዚቢሽን በከፈቱበት ወቅት ባስተላለፉት መልእክት ነው፡፡
ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ገዛኸኝ ደሲሳ በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት በመዲናችን አዲስ አበባ የጽዱ፣አረንጓዴ እና ጤናማ የከተማ ግንባታ ሂደት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለውን አና ከተማዋንም ከአየር ንብረትን ብክለት መከላከል ያስቻለ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ መልሶ መጠቀም ስርአት ዝርጋታ እየተጠናከረ መምጣቱ ለቱሪዝም መስህብ መጠናከርም ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው ብለዋል።
ኤጀንሲው ከዚህ ቀደም የነበረውን ለበካይነት የተጋለጠ አሰራር በማስቀረት በቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት የብዙዎችን ህይወት ሊታደግ የቻለ እና የበካይ ጋዝ ልቀትን ያስቀረ ቆሻሻን ወደ ሃብትነት የመቀየር ተግባርን በማጠናከር ለበርካታ ወጣቶች የስራ እድል መፍጠርና የገቢ ምንጫቸውን ማሳደግ የቻለ አብነታዊ ስራዎችን እያጎለበተ እንደሚገኝም አስረድተዋል።
አክለውም የቂርቆስ ክፍለ ከተማም በርካታ አገራዊ፣ አህጉራዊና አለምአቀፋዊ ሁነቶች የሚስተናገዱባት የመዲናዋ እምብርት፣ እንዲሁም በርካታ ቱሪስቶች የሚታደሙባት እንደመሆኗ ከጽዳት ስራው ጎን ለጎን ለመልሶ መጠቀም የሚውል ሃብትን በተገቢው በመሰብሰብ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነትን የሚያሳድጉ ስራዎችን በትጋት ማከናወን ይጠበቅብናል ሲሉም አጽንኦት ሰጥተዋል።
በኤግዚቪሽኑ የኤጀንሲው በየደረጃው ያሉ አመራሮችና የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አመራሮች የተገኙ ሲሆን በኤግዚቢሽኑም ከሁሉም ወረዳ በመልሶ መጠቀም የተሰሩ የእደ ጥበብ ስራዎች ለእይታና ለጉብኝት ቀርቧል።
ከመልሶ መጠቀም ለኤግዚቪሽኑ የቀረበውን እደጥበብ ውጤቶች ላቀረቡና ከክፍለ ከተማው ሁሉም ወረዳዎች ተወዳድረው ከአንድ እስከ ሶስት ደረጃ ለያዙ ወረዳዎችና የእደ ጥበብ ባለሙያዎችም በኤግዚቪሽኑ ስነስርአት ላይ የምስጋና ምስክር ወረቀት ተበርክቷል።

ዛሬ ማምሻውን በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ፣ የመሪ ሎቄ አካባቢ ለህዝብ ሁለገብ አገልግሎት የተገነቡ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል።
ይህ አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹ ከተማ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የሚያሳይ ሲሆን፤ ማህበራዊ ትስስርን የሚያጠናክሩ፣ ለስፖርታዊ እንቅስቃሴ፣ ለውድድር፣ ለዕረፍትና ለህጻናት መጫወቻነት ምቹ ሆነው የተገነቡ ናቸው። ፕሮጀክቱ በአጠቃላይ በ10.5 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን፣ ለከተማችን ጽዳትና ውበት ተጨማሪ አቅም የፈጠረ ድንቅ ስራ ነው።
በውስጡ ያካተታቸው፦
• ሁለት ዘመናዊ የአዋቂዎችና የህፃናት እግር ኳስ ሜዳዎች።
• የቅርጫት ኳስ፣ የቴኒስና የመረብ ኳስን አጣምሮ የያዙ ሁለገብ ሜዳዎች።
ለተፈጥሮ አድናቂዎች፦
• በተፈጥሮ ድንጋይ ያጌጠ አስደናቂ ፋውንቴንና ፕላዛ፣
• በማራኪ አበባዎች ያማረ አረንጓዴ ስፍራ፣
• ጸጥ ያሉ የማንበቢያ ቦታዎች እና ሰፋፊ የእግረኛ መንገዶች።
• ሙሉ የመጫወቻ ቁሳቁስ የተገጠመለት የህጻናት ማልሚያ (ECD)።
• ዘመናዊ ካፌቴሪዎች።
• ከ400 በላይ ተሽከርካሪዎችን የሚያስተናግድ የመኪና ማቆሚያ።
• ለኤሌክትሪክ መኪኖች የኃይል መሙያ (EV Charger)።
• የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች
• አካባቢውን በስዕልና በቀለም ያስጌጡ የጥበብ ስራዎች ወዘተ ተካትተዉበታል ።
ይህ ፕሮጀክት ያረፈበት መሬት፣ በደላሎች እጅ የነበሩ 23 ህገ-ወጥ ካርታዎችን በማምከን መሬቱ መልሶ ለህዝብ ጥቅም እንዲውል የተደረገበት ነው። በተጨማሪም የአካባቢው ነዋሪዎችና ወጣቶች በስራ ዕድል ተደራጅተው የፕሮጀክቱ ዋነኛ ባለቤትና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል።
መዲናችንን በየዕለቱ እየለወጥን፣ ቃላችንን በተግባር እያረጋገጥን እንቀጥላለን።
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!
Har'a galgala piroojektoota bu'uura misoomaa ijaaraman kanneen tajaajila uummataa hundagaleessaaf oolan kutaa magaalaa Lammii Kuraa naannoo marii looqeetti tajaajilaaf banaa taasifnee jirra.
Kuni hojiin Finfinnee jiraattotasheef mijattuu taasisuu cimee itti fufuu kan mul'isu yemmuu ta'u, walitti hidhamiinsa hawaasummaa kan cimsuuf,sochii Ispoortiitiif, dorgommiif, boqonnaa fi xaphannaa daa'immaniif mijataa ta'anii kan ijaaramaniidha. Piroojektichi waliigalatti lafa hektaara 10.5 irra kan taa'e yemmuu ta'u, qulqullinaa fi miidhagina magaalaa keenyaaf humna dabalataa kan uumee hojii ajaa'ibaati.
Of-keessatti kan qabate:-
• Dirreee kubbaa miilaa ga'eessotaa fi daa'immanii ammayyaa lama.
• Kubbaa kaachoo,kubbaa teenisii fi saaphannaa kan walitti hammate dirree hundagaleessa.
Dinqisiifattoota uumamaaf:-
• Faawunteenii fi Pilaazzaa ajaa'ibaa dhagaa uumamaatiin faayame.
• Naannoo magariisa abaaboowwan nama hawwataniin miidhage.
• Bakkeewwan sagalee hin qabne dubbisuuf ta'anii fi daandiilee miilotaa babal'oo.
• Meeshaaleen xaphannaa hundi kan guutameef bakka daa'imman itti oomishaman (ECD).
•Kaafteeriyaalee ammayyaa.
• Bakka dhaabbii konkolaataa, konkolaattota 400 ol keessummeessu.
• Guutiinsa humnaa,Konkolaattota elektirikiif (EV)
• Manneen qulqullinaa uummataa
• Bakkeewwan naannicha fakkii fi halluun faayaniifi kkf keessatti hammatamaniiru.
Piroojektiin kuni lafti irratti ijaarame, harka faddaaltotaarra kan turan kaartalee seeraan alaa 23 qisaasessuun lafichi deebi'ee faayidaa uummataaf akka oolu kan itti taasifameedha. Dabalataanis naannichi jiraattotaa fi dargaggoonni carraa hojiitiin gurmaa'anii abbootii fi fayyadamtoota piroojektichaa guddaa akka ta'an taasifameera.
Madiinaa teenya guyyaa guyyaan jijjiiraa,waadaa keenya gochaan mirkaneessaa itti fufna.
Waaqni Itoophiyaa fi Uummata Ishee Haa Eebbisu.

መዲናችንን በየዕለቱ እየለወጥን፣ ቃላችንን በተግባር እያረጋገጥን እንቀጥላለን።ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacitymanager
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacitymanager
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ዛሬ ታህሳስ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ስራ ለማከናወን በአዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች :-
👉ከጠዋቱ 2:00 እስከ 9:30 በካራ ከብት ተራ፣ በጥሩ መናፈሻ፣ በአባዶ የጋራ መኖሪያ ቤት በከፊል ፣ በዋልያ ብረታ ብረት በካራቆ፣ በረጲ ት/ቤት ፣ በወሌ የጋራ መኖሪያ ቤት፣ በወለቴ ማርያም መውጫ፣ በወለቴ ቶታል፣ በወለቴ ኖክ ድረስ
👉ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 9:30 በጦር ኃሎች ሆስፒታል፣ በመኮንኖች ክበብ፣ በገዳመ እየሱስ
👉ከጠዋቱ 2:30 እስከ ምሽቱ 10:30 በአትላስ ሆቴል፣ በሻላ መናፈሻ ፣ በኤስኦኤስ፣ በደሳለኝ ሆቴል ጀርባ፣ በፕሬዚደንሺያል ሆቴል ወደ ሩዋንዳ ኦቨርፓስ ፣ በበላይነህ ክንዴ በስተቀኝ ያሉ ኢንዱስትሪዎች በሙሉ፣ በካፍ ማደያ አካባቢ፣ ከሰብስቴሽን ፣ ባቡር ሐዲድ፣ ሲዳሞ አዋሽ፣ ገንደ ቆሬ፣ ገላን መኖሪያ ቤቶች፣ ገመዳ ማህበር፣ በደንበሯ ሆስፒታል ከፍ ብሎ፣ በበግ ተራ፣ በምስራቅ አጠቃላይ ፣ በሾላ ገበያ ፣ በየካ መንፈሻ፣ በዘፍመሽ ሞል እና አካባቢው
👉ከጠዋቱ 3:00 እስከ ቀኑ 9:30 በቃሊቲ ኢንዱስትሪ መንደር፣ በቃሊቲ 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ወደ ፉሪ አቅጣጫ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እንደሚቋረጥ Ethiopian Electric Utility -የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
ስለሆነም አገልግሎቱ በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን ብሏል፡፡

ዛሬ በአዲስ አበባ ፖሊስ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የተበሰረበት ዕለት ነው።
በመዲናችን በሁሉም ክፍለ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁ 32 አዳዲስ የፖሊስ እና የእሳትና አደጋ ሥጋት መከላከያ ተቋማትን መርቀን በይፋ ሥራ አስጀምረናል። በዚህም የፖሊስ መምሪያዎች፣ ጣቢያዎች፣ ካምፖች እንዲሁም የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከያ ተቋማት ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነዋል።
ይህ ተግባር በከተማችን ፖሊሳዊና ድንገተኛ አደጋን የመከላከል አገልግሎቶችን ወደ ሕዝቡ ደጃፍ ይበልጥ ከማምጣቱም በላይ፤ ነዋሪው በሰላም ግንባታና በአካባቢ ጥበቃ ሂደት ላይ በባለቤትነት ስሜትና በንቃት እንዲሳተፍ የሚያስችል ነው።
በተለይም እነዚህ ተቋማት በየአካባቢው መገንባታቸው ወንጀልን ለመከላከልና ድንገተኛ አደጋዎች በሚያጋጥሙበት ወቅት የሚሰጠውን የምላሽ ጊዜ በእጅጉ በማሳጠር፣ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ የሚደርስ ጉዳትን ለመቀነስ ትልቅ አቅም ይፈጥራሉ።
ተቋማቱ መዲናችን ከደረሰችበት ፈጣን የዕድገት ደረጃ ጋር እንዲመጣጠኑ ተደርገው ከመገንባታቸውም በላይ፤ ቴክኖሎጂን የሚጠቀሙ አካታች መሰረተ ልማቶች ሲሆኑ እንዲሁም ከፍተኛ የሕዝብ ተሳትፎ የታየባቸው፣ የሕፃናት ማቆያና ክሊኒክን ያካተቱ፣ እንዲሁም በዘመናዊ የመረጃ ማሰባሰቢያና የአደጋ መከላከያ መሣሪያዎች የተደራጁ ናቸው።
እነዚህ ፋይዳቸው ጉልህ የሆኑ ፕሮጀክቶች በታለመላቸው ጊዜና የጥራት ደረጃ እውን እንዲሆኑ ላስቻላችሁ ባለድርሻ አካላት በሙሉ፣ በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ሱፐርቪዥን ቡድን በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤትና በተጠሪ ተቋማት ጋር በ2018 በጀት ዓመት በ6 ወራት በማዘጋጃ ቤታዊና በሪፎርም ስራዎች የተከናወኑ ተግባራት ምልከታ አካሄዷል።
የሱፐርቪዥን ቡድኑ በበጀት ዓመቱ በባለፉት 6 ወራት በጽ/ቤቱ በማዘጋጃ ቤታዊና ተጠሪ ተቋማት በሚሰጡት አገልግሎት ለህብረተሰቡ የሚሰጡትን አገልግሎት ፈጣንና ተደራሽ እንዲሆን ለማስቻል ያከናወነውን ተግባራት የሰነድና በተለያዩ ወረዳዎችና ተቋማት የመስክ ምልከታ አከናውኗል።
በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ተፈራ ሞላ በግማሽ ዓመቱ አፈጻጸም ሂደት ውስጥ የታዩ አበረታች ውጤቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ እውቅና የተሰጠ ሲሆን፣ በሌላ በኩል በአፈጻጸም ወቅት የታዩ ክፍተቶች፣ የአሰራር ማነቆዎች እና የትኩረት ማነስ የተስተዋለባቸው ጉዳዮች ላይ የማስተካከያ እርምጃዎች እንዲወሰዱ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።
በማጠቃለያም ይህ የሱፐርቪዥን ምልከታ ለቀጣይ ስድስት ወራት ውጤታማ አፈጻጸም እንደ ወሳኝ ግብዓት የሚያገለግል መሆኑ ተገልጿል። የከተማ አስተዳደሩ የጀመራቸውን የለውጥ ስራዎች ዳር ለማድረስ እና የነዋሪውን እርካታ ለማረጋገጥ፣ መሰል የክትትል እና ድጋፍ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተመላክቷል። በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች እና ፈጻሚዎችም ከሱፐርቪዥን ኮሚቴው የተሰጠውን ግብረ-መልስ መሰረት በማድረግ፣ ለላቀ ውጤት እና ለተሻለ አገልግሎት ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ጥብቅ መልዕክት ተላልፏል።
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አንዱዓለም ክብረትት የማዘጋጃ ቤታዊ የሚባሉ አገልግሎቶችን በቅንጅት መሰራቱ የህብረተሰቡ የልማት የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በፍጥነት ለመመለስ በትኩረት ለመስራት እንደሚረዳ ገልጸው ለዚህም አስተዳደሩ ድጋፍ ያደርጋል ብለዋል።
ተቋማት ጽ/ቤቱ ከተጠሪ ተቋማት በጋራ የህብረተሰቡን ችግሮች በመለየት ለመፍታትና ፈጣን ምላሾች ለመስጠት ሚናው ትልቅ መሆኑን ተናግረዋል።
የሱፐርቪዥን ቡድኑ ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን አዲስ አበባ ዲስትሪክት ቅርንጫፍ ፣ ከአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ቅርንጫፍ ባለስልጣን ፣ በእሳትና አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን እና ደንብ ማስከበር ጽ/ቤትና ሌሎች የመሰረተ ልማት ተቋማት በማዘጋጃ ቤታዊና ተጠሪ ተቋማት ጋር የተከናወኑ ስራዎች የሰነድና በወረዳዎችና በተቋማት ምልከታ አድርጓል።
ሐተጨማሪ የመረጃ አማራጮች

በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የተቀናጀ ሞዴል ብሎኮችን በመፍጠር ምቹ፣ ማራኪ እንዲሁም ውብና ጽዱ የመኖሪያ መንደር ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል።
የህብረተሰቡን አኗኗር ዘይቤ እየቀየሩ፤ እያዘመኑ የሚገኙ የተቀናጀ ሞዴል የብሎክ ስራ በልደታ ክ/ከተማ ውስጥ ብሎኮችን የማዘመን ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
በክፍለ ከተማ አስተዳደር ህብረተሰቡን በማስተባበር ሞዴል ብሎኮችን በመፍጠር ፅዱ፣ ምቹና ውብ እንዲሁም ማራኪ አካባቢን መፍጠር ያስፈልጋል በማለት አስተዳደርሩ ሰንቆ በተነስው ተግባር በሁሉም ወረዳዎች እና ብሎኮች ተግባሩ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
"በአዲስ እይታ የልደታ ከፍታ" እቅድ አንዱ ግብ የተቀናጀ ሞዴል ብሎክ መፍጠር ሲሆን ምቹና ውብ እንዲሁም ማራኪ አካባቢ እንዲፈጠር ከነዋሪው ጋር በመቀናጀት እየተሰራ ይገኛል።
በተፈጠረው የተቀናጀ ሞዴል ብሎክ የክ/ከተማው ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ለኑሮ ምቹና ተስማሚ እንዲሁም ሳቢ እንዲሆኑ ብሎኮቹን በማልማት፣ በማፅዳት፣ በማስዋብ የተለያዩ ተግባራት እያከናወኑ ይገኛል፡፡
አስተዳደሩ ሞዴል ብሎኮችን አጠናክሮ በማስቀጠል ሌሎች ተጨማሪ ምቹ ብሎኮችን በመፍጠር አካባቢያቸውን ምቹ፣ ውብና ጽዱ እና ማራኪ መኖሪያ መንደር ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል።
እየተከናወኑ ከሚገኙት የተቀናጀ ሞዴል ብሎክ ተግባራት መካከል በጽዳት፣ ሰፋፊ መንገዶች ፣ህንፃዎችን ማስዋብ ፣በአረንጓዴ ልማት፣ በከተማ ግብርና፣ በሰላምና ፀጥታ፣ ECD፣ በውስጥ ለውስጥ መብራት፣ የመሳሰሉት ስራዎች ተካተውበታል።
Lideta sub-city communication office

በቢሮ ሃላፊ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ ስራ አስኪያጅና የጥናትና ትግበራ ዘርፍ ሃላፊ ወ/ሮ ይመኙሻል ታደሰ የተመራ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የሱፐርቪዥን ምልከታ አካሄደ።
የሱፐርቪዥን ቡድኑ በወረዳዎች የተቀናጀ ሞዴል ብሎክ ስራ ያለበትን ደረጃ በመስክ ወርዶ በማየት ምልከታ አድርጓል።
ቡድኑ በጥንካሬ መቀጠል ያለባቸዉንና በዉስንነት መስተካከል የሚገባቸዉን ጉዳዮች በቃል ግብረ-መልስ ከመስጠት በተጨማሪ በሲቪል ምዝገባና ነዋሪዎች አገልግሎትና በጽዳት አስተዳደር ጽህፈት ቤቶች በመገኘት አገልግሎት አሰጣጡ ያለበትን ሁኔታ የሪፎርምና መደበኛ ስራዎችን እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ችግሮች መፈታታቸዉን በተመለከተ ምልከታ አድርጓል።
በተጨማሪም በእሳት አደጋ ስራ አመራር በመገኘት ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎችን ከመለየት እስከ ለአደጋ ምላሽ መስጠት ድረስ ያለዉን አፈጻጸም በማየት ግብረ-መልስ ተሰጥቷል።
ምልከታዉ ነገም የሚቀጥል መሆኑን የክፍለ ከተማዉ ስራ አስኪያጅ ወይዘሮ ዛይዳ ነስረዲን አሳዉቀዋል።
#kirkos_prosperity

የመሠረተ ልማትና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች ፈጣን፣ ቀልጣፋና ግልፀኝነት የተላበሱ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ውጤታማ መሆናቸው ተገለፀ።
በልደታ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት እና ተጠሪ ተቋማት እየተሰጡ ያሉ አገልግሎቶች ፈጣን፣ ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊና ግልፀኝነት የተላበሱ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ውጤታማ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ገለፀ።
ከአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት እና ተጠሪ ተቋማት የተውጣጣ የምልከታ ቡድን በልደታ ክ/ከተማ ለተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ የነበረው የመሠረተ ልማትና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የስራ እንቅስቃሴ በመስክ ምልከታ ያሉበት ደረጃ ተወዋውሮ የተመለከተ ሲሆን የግኝቱ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል።
የምልከታ ቡድኑን የመሩት የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ አማካሪ አቶ ይብሬ ኢስማኤል ሲሆኑ ባካሄድነው የመስክ ምልከታ በተቋማቱ የነዋሪውን የመልካም አስተዳደር ችግር ፈቺ የሆኑ ተግባራት መከናወኑን ተገንዝበናል ብለዋል።
አቶ ይብሬ አክለዉም በተቋማቱ የአገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓቱ በቴክኖሎጅ መዘመኑ፣ ሥራዎችን ከሌሎች ተቋማት ጋር ተናባቢ በሆነ መልኩና ቅንጅታዊ አሠራርን ባጠናከረ መልኩ በመፈጸሙ እምርታዊ ለዉጥ ማምጣት የተቻለበት ስራ መሠራቱን ገልፀዋል።
በክ/ከተማው የሚገኙ የመሠረተ ልማትና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ፈጣን፣ ቀልጣፋና ስሉጥ የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በማረጋገጥ ረገድ የመጣዉን ለዉጥ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባም አቶ ይብሬ አሳስበዋል።
በዚሁ መድረክ ላይ በሁሉም ተጠሪ ተቋማቶች ሰፋፊ ስራዎች የተከናወኑበት መሆኑ የተገልፀ ሲሆን በተለይም ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ከህብረተሰቡ የሚነሱ ቅሬታዎችን መፍታት የቻልንበት፣ የሚሰጡ አገልግሎቶች በይበልጥ ከቴክኖሎጂ ጋር ተሳስረው ማዘመን የቻልንበትና በዚህም እምርታዊ ለውጥ የመጣበት መሆኑ ተመላክቷል።
የክ/ከተማው ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤቱ እና ተጠሪ በሆኑት የሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት ጽ/ቤት፣ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ቅርንጫፍ፣ የመብራት አገልግሎት አስተዳደር፣ በፅዳት አስተዳደርና በአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አገልግሎት አሰጣጥና ሌሎች የስራ እንቅስቃሴዎች ላይ ከክ/ከተማ እስከ ወረዳ ምልከታ መደረጉ ከመድረኩ መረዳት ተችሏል።

አዲስ አበባን ስሉጥ ከተማ (Smart City) የማድረግ ውጤታማ ጉዞ!
የስሉጥ ከተማ መገለጫ የሆኑትን ዘመናዊ ተቋማት የመገንባት ህልም እውን ለማድረግ እንዲያስችል፣ ተቋማት አገልግሎታቸውን በማዘመን፣ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ተገልጋዩ ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኝ ውጤታማ ስራዎች እየተሰሩ ነው፡፡ ይኸውም፣ በህዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ዘንድ ይስተዋል የነበረውን እንግልት ለማስቀረት በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል፡፡
በተለይም ተቋማት አገልግሎታቸውን ከሰው ንክኪ የራቁ እና ለህዝብ ፍትሃዊ አገልግሎት ማቅረብ እንዲችሉ በቴክኖሎጂና በመሰረተ ልማት የታገዙ፣ እንዲሁም ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ ከተማ አስተዳደሩ በትኩረት እየሰራ ሲሆን፣ በዚህም ለሁሉም ምቹ የሆነች ስማርት ከተማን መፍጠር ተችሏል፡፡
ለአብነትም መሶብ የአንድ ማዕከል አገልሎት፣ በወሳኝ ኩነት ፣ በሆስፒታሎች እና ጤና ጣቢያዎች ፣ በፍቃድ አስጣጥና እድሳት፣ የገቢ አሰባሰብን እና በትላንትናው ዕለት የተመረቁት ዘመናዊ የፓሊስ ማዕከላትን ጨምሮ በርካታ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት፤ አገልግሎታቸውን በቴክኖሎጂ በማሳደግ ከዚህ ቀደም የሚስተዋለውን እንግልትን በማስቀረት የህዝብ ሀብት እንዳይባክን አድርጓል፡፡
አዲስ አበባን ስሉጥ ከተማ (Smart City) ለማድረግ የተጀመረው ርዕይ፣ አሁን ላይ በርካታ የህዝብ አገልግሎቶች በቴክኖሎጂ የታገዙና የተደራጁ እንዲሆኑ በማድረግ ከተማዋን ዘመናዊ ምቹ እና ለሁሉም ተስማሚ እንድትሆን አስችሏል፡፡
አዲስ አበባን ለማልማት፣ ሁሉንም የልማት አማራጮች በመዘርጋት ነዋሪዎቿ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማስቻል የምንግዜም ተቀዳሚ ተግባር ሆኖ ይቀጥላል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሱፐርቪዥን ምልከታ አካሄደ።
የሱፐርቪዥኑ ቡድንም የተቀናጀ ሞዴል ብሎክ፣የፅዳት፣የሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት፣የክፍለከተማው ስራ አስኪያጅ፣የእሳት አደጋ መከላከልና የመብራትና የኤሌክትሪክ አገልግሎት ስራዎች ያሉበትን ደረጃ በሰነድና በመስክ የተደገፈ ምልከታ አድርጓል።
Lemi Kura Communication ለሚ ኩራ
ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacitymanager
የሱፐርቪዥኑ ቡድንም የተቀናጀ ሞዴል ብሎክ፣የፅዳት፣የሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት፣የክፍለከተማው ስራ አስኪያጅ፣የእሳት አደጋ መከላከልና የመብራትና የኤሌክትሪክ አገልግሎት ስራዎች ያሉበትን ደረጃ በሰነድና በመስክ የተደገፈ ምልከታ አድርጓል።
Lemi Kura Communication ለሚ ኩራ
ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacitymanager
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት በቦሌ ክፍለ ከተማ የሱፐርቪዥን ምልከታ አካሄደ።
የሱፐርቪዥኑ ቡድንም የተቋሙን ተጠሪ ተቋማት የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት አሠጣጥ በ2018 በጀት ዓመት የ6 ወር ስራ አፈፃፀም የመስክ ምልከታ በፅዳት አስተዳደር ፣በሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት ፣የእሳት አደጋ መከላከልና የአደጋ ቅነሣ የተከናወኑ ተግባራትን እና የመብራት አገልግሎትን ስራዎች ያሉበትን ደረጃ የመስክ ምልከታ አድርጓል።
የቦሌ ክፍለ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት Bole Subcity General Manager Office