ሙሉጌታ ንጉሴ ታደሰ ጠበቃ ና የህግ አማካሪ
62 subscribers
60 photos
4 videos
48 files
202 links
በማንኛውም ፍ/ቤት ጠበቃ ና የህግ አማካሪ ስልክ 0936695274/0960024515
Download Telegram
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ፅ/ቤት የአሰራር ስርዓት መመሪያ ቁጥር 26/2017 ዓ.ም አውጥቷል።

ይህ መመሪያ በተለይም የፍርድ ቤት ክርክር ከተጠናቀቀ እና የፍርድ ባለዕዳ እና የፍርድ ባለመብት ከተለየ በኋላ በቀጣይ የሚከናወነውን የተሰጠውን ፍርድ የማስፈፀም ሂደትን በተመለከተ ለዚሁ ዓላማ የተቋቋመው እና በኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስር ያለው የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ፅ/ቤት ያለውን ሚና እና ፍርድን በማስፈፀም ሂደት ውስጥ ሊከተላቸው የሚገቡ የአሰራር ስርዓቶችን ያካተተ ነው።

መመሪያው በዋነኛነት የፍትሃብሄር አፈፃፀም ትዕዛዝ የተሰጠበትን ፍርድ ፍትሃዊ፣ግልፅ እና ውጤታማ በሆነ መንገድ ማስፈፀም፤ የፍርድ ቤት ትዕዛዞች በአግባቡ መከበራቸውን ማረጋገጥ እና የተከራካሪ ወገኖችን መብት ማክበርና ማስከበር እንደዚሁም የፍርድ ቤት ትዕዛዞችን ተፈፃሚነት በማረጋገጥ ሕብረተሰቡ በፍርድ ቤት ላይ ያለውን አመኔታ ከፍ ማድረግ የሚሉትን ዓላማዎች ያነገበ ሲሆን መመሪያው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግልፅነት እና ተጠያቂነት የተላበሰ አሰራር ለመዘርጋት የሚያካሂዳቸው የለውጥ ስራዎች አንዱ አካል ነው።

ተገልጋዮችም ይህንን መመሪያ መሰረት በማድረግ ከመመሪያው ውጪ የሚያጋጥማቸውን እንቅፋትም ሆነ ያስተዋሉት ችግር ካለ በመመሪያው በተቀመጠው የቅሬታ ማስተናገጃ እና መፍቻ ስርዓት በመጠቀም መፍትሄ የሚያገኙ መሆኑን እና መመሪያው በክቡር የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ተፈርሞ ከፀደቀበት ከነሃሴ 30 ቀን 2017 ዓም ጀምሮ ተፈፃሚ መሆን የጀመረ መሆኑንን እየገለፅን የመመሪያውን ሙሉ ይዘት እነሆ እንላለን።

የመመሪያውን ሶፍት ኮፒ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fscethiopiaPR በመግባት ማግኘት ይችላሉ።

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ለተከበራችሁ የፔጃችን ተከታዮች በሙሉ
የአሰሪና ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 377/1996 በአዋጅ ቁጥር 115/2011 የተሻረ መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም ግን በበፊቱ አዋጅ የነበሩ የተሻሩ፣የተለወጡ የተጨመሩት ማህበረሰባችን ላያውቋቸው ይችላሉ ብለን በማሰብ በአዋጅ 377/1996 ያልነበረ እና በአዲሱ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 የተሻሩ፣ የተለወጡ ፣የተሻሻሉ፣የተጨመሩ፣እና የተካተቱ የህግ ድንጋጌዎችን በተከታታይ የምንለቅ ስለሆነ ይከታተሉን።ሌሎች የህግ ጉዳዮችን ለማግኘት ከፈለጉ የሚቀጥሉትን ሊንኮች ይጫኑ
Youtube
1ኛ
https://youtube.com/@higochachinminyilalu?si=sj7UiCa8Fw9FDyhH
2ኛ
https://youtube.com/@higochachinminylalu?si=MJT7SiZSfgK5kpsl
3ኛ
https://youtube.com/channel/UCQRNdl32461Fc3saKFNED4g?si=fmdYwxpnmnZkYyeb
4ኛ
https://youtube.com/channel/UCFCrtqus-fAqcdJTOm0VA3A?si=MSRsPuFZCjcQ1uTK
Telegram
1ኛ
https://t.me/lawyermulugetanigussietadesse
2ኛ
https://t.me/mulugetanigussietadesseattorney
3ኛ
https://t.me/Higochachinminyilalu
LINKEDIN
https://www.linkedin.com/in/mulugeta-nigussie-104362320
Tiktok
1ኛ
https://www.tiktok.com/@higochachinminyilalu?_t=ZM-8zWjUwehZZN&_r=1
2ኛ
tiktok.com/@lawyermulugetanigussie ለበለጠ መረጃ 📞☎️📲👉 0960024515 ላይ ይደውሉልን

ከጥቅምት_2017_እስከ_የካቲት_2017_የተወሰኑ_የሰበር_ውሳኔዎች_by_AbduRahman_Seid.pdf
10 MB
የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት
ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎች
ከጥቅምት 2017 እስከ የካቲት 2017 የተወሰኑ
239 የተጠቃለሉ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች

በአብዱራህማን ሰይድ
Forwarded from Tsegaye Demeke - Lawyer
Proc_1324_2016_የገጠር_መሬት_አስተዳደርና_አጠቃቀም_አዋጅ.pdf
392.3 KB
አዲሱ የፌዴራል የገጠር መሬት አስተዳደር አዋጅ ለጠየቃችው እዚህ ማግኘት ትችላላችሁ!