Forwarded from ሙሉጌታ ንጉሴ ታደሰ ጠበቃ ና የህግ አማካሪ (m n)
Forwarded from abyssinialaw.com⚡️ (Attorney Liku Worku)
የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ዙሪያ የቀረበ መነሻ የሆነ አጭር የሕግ ማስታወሻ:-
በጠበቃ ዘርአይ ወልደሰንበት
"In Claris non fit interpretation." (When the text is clear, no interpretation is needed.")
መግቢያ፣
በዚህ አጭር መነሻ የሆነ የሕግ ማስታወሻ ላይ በተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ዙርያ የቀረበ ሲሆን፤ በተለይም በዚህ ድንጋጌ ስር ስለተመለከተው የዋስትና መብት እና የዋስትና ክልከላ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ያልተያዙ ሰዎችና የተያዙ ሰዎች ላይ የሚተገበርበትን ሁኔታ የመጀመሪያ ምልከታ ለማድረግ ተሞክሯል። ይህንን የሕግ ማስታወሻ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ዋና ጉዳይ አንድ ደንበኛዬ የሆነ ሰው በሙስና ወንጀል ክስ የቀረበበት መሆኑን ከሌላ ሰው ከሰማ በኋላ ጉዳዩን አጣርቶ የሙስና ወንጀል ክሱ የቀረበበት የሙስና ወንጀል ችሎት ዘንድ ባልተያዘበት ሁኔታ በገዛ ፍቃዱ በቀረበ ጊዜ ችሎቱ የአዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌን መሠረት በማድረግ በቂሊንጦ ማረፍያ ቤት ሆኖ ጉዳዩን እንዲከታተል ሲል በቅርቡ የሰጠው ትእዛዝ ነው።
https://abyssinialaw.com/blog/a-brief-legal-note-on-the-provisions-of-article-3-1-of-proclamation-no-882-2007

Abyssinialaw
የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ዙሪያ የቀረበ መነሻ የሆነ አጭር የሕግ ማስታወሻ
In Claris non fit interpretation. (When the text is clear, no interpretation is needed.)
መግቢያበዚህ አጭር መነሻ የሆነ የሕግ ማስታወሻ ላይ በተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/20...
መግቢያበዚህ አጭር መነሻ የሆነ የሕግ ማስታወሻ ላይ በተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/20...
Forwarded from ሙሉጌታ ንጉሴ ታደሰ ጠበቃ ና የህግ አማካሪ (m n)
Forwarded from ሙሉጌታ ንጉሴ ታደሰ ጠበቃ ና የህግ አማካሪ (Mulugeta Nigussie Tadesse)
የእኛ ህጎች ምን ይላሉ ?
https://youtube.com/@higochachinminyilalu?si=_URhbWp2tJ8TNV6E
https://youtube.com/@higochachinminyilalu?si=_URhbWp2tJ8TNV6E
Forwarded from ሙሉጌታ ንጉሴ ታደሰ ጠበቃ ና የህግ አማካሪ (m n)
የእኛ ህጎች ምን ይላሉ ?
https://youtube.com/@higochachinminyilalu?si=KYZexw7ycmG6ynDn

#lawyermulugetanigussie #law #lawyer #ህግ #ህጎቻችን_ምን_ይላሉ_?
https://youtube.com/shorts/M57257r_vuE?si=g4xj_ZeBnJXgUL9W

YouTube
#lawyermulugetanigussie #law #lawyer #ህግ #ህጎቻችን_ምን_ይላሉ_?
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
Forwarded from ሙሉጌታ ንጉሴ ታደሰ ጠበቃ ና የህግ አማካሪ (m n)
የዩቲዩብ ቻናሎቻችን
የእኛ ህጎች ምን ይላሉ ?
https://youtube.com/@higochachinminyilalu?si=7-z_P3zURx704m1A
ህጎቻችን ምን ይላሉ ?
https://youtube.com/@higochachinminylalu?si=PBrTJvP3OH7B4GAM
ሙሉጌታ ንጉሴ ታደሰ ጠበቃ ና የህግ አማካሪ
https://youtube.com/channel/UCQRNdl32461Fc3saKFNED4g?si=oArl-xYVoncP40u1
የህግ ፎርሞች ቅፆች ና አቤቱታዎች
https://youtube.com/channel/UCFCrtqus-fAqcdJTOm0VA3A?si=rRy8EjxFxxWy6EN3

በማንኛውም ፍ/ቤት ጠበቃ ና የህግ አማካሪ ስልክ 0960024515
https://t.me/lawyermulugetanigussietadesse

Telegram