AASTU-Career Development Center
984 subscribers
120 photos
1 video
43 files
73 links
Aspires to create a proactive , career oriented and resourceful AASTU community!
Download Telegram
በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የGraduate internship program ላመለከታችሁ በሙሉ:
GiZ Ethiopia የዘንድሮውን ምደባ ከ July 1st ወደ August 1st ያዛወረው በመሆኑ ለቅዳሜ ሀምሌ 11 ተይዞ የነበረው የ Selection እና orientation program ለሌላ ግዜ መዛወሩን ከይቅርታ ጋር እየገለጽን : ይኸው መርሀግብር የሚከናወንበትን ቀን በዚህ ቴሌግራም ቻነልና በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የቴሌግራም ቻነል የምናሳውቅ ስለሆነ በትዕግስት እንድትጠባበቁን በአክብሮት እንጠይቃለን።

Deliverology & Career Services Unit ,AASTU
University Industry Linkage, AASTU
በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የGraduate internship program ላመለከታችሁ በሙሉ:
የዘንድሮው ምደባ August 1st የሚጀመር በመሆኑ የተመረጡትን አመልካቾችና ተጠባባቂዎችን ረቡዕ ሐምሌ 22, 2012 በምናሳውቀው መሠረት ለሀሙስ ሐምሌ 23,2012 ለምደባና orientation program እንድትዘጋጁ በአክብሮት እንጠይቃለን።

Deliverology & Career Services Unit ,AASTU
University Industry Linkage, AASTU
ለ 2012 የ አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ Graduate Internship Program አመልካቾች በሙሉ፤
የዘንድሮው ፕሮግራም ነሀሴ 1 የሚጀምር በመሆኑ ፤ ከታች በተያያዘው ዝርዝር መሰረት እድሉን ያገኛችሁም ሆነ በተጠባባቂነት የተያዛችሁ አመልካቾች፤ ምደባው በሚከናወንበት እለት ፤ ማለትም ሰኞ 27/11/2012 አ.ም ከጠዋቱ በ፡3፡00 ሰአት ላይ በ አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ቀይ ምንጣፍ አዳራሽ በሰአቱ በመገኘት፤ የሚሰጠውን የምደባ ገለፃ እንድትከታተሉ እና የድርጅት ምደባ ደብዳቤ እንድትወስዱ እያሳሰብን፤ በእለቱ በማይገኙ እድሉን ያገኙ አመልካቾች ቦታ ተጠባባቂዎችን የምንመድብ በመሆኑ በተጠባባቂነት የተያዛችሁም አመልካቾች በእለቱ እንድትገኙ እንገልፃለን፡፡
የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ትስስር ዳይሬክቶሬት
የደሊቨሮሎጂና የሙያ  ማበልፀጊያ ማዕከል 

                         
For all AASTU 2011 graduates who are on selected and reserved list of STEP-GiZ graduate internship, please bring all your credentials (Temporary degree, CV application letter and valid I.Ds) when you come on monday 03 august 2020 for orintation and placement session at AASTU.

                         
Dear 2011, AASTU graduates who have not secured any kind of work so far, we have the following remaining positions for the STEP GiZ 2020 Graduate internship program:
1. Mechanical Engineering ( 4 of which 2 are in automotive)
2. Electromechanical Engineering (3 positions)
3. Industrial Chemistry (1)
4. Electrical Engineering (1)
5. Computer Scince or Software Engineering (2)
6. Mining Engineering (2)
7. COTM (1)

Hence plesse text your full name and department through 0911747371 until August 7th 5:00 pm .


Note :
# The project will be for a duration of 6 months with a monthly pocket money of 2000 birr per.
# selection and placement will take place on monday 10th of august in z morning @AASTU red carpet hall.
Virtual-Career-expo-2020-poster-Amharic.pdf
3.2 MB
Hundreds of AASTU 2012 prospective Graduates are already taking part in the Dereja Academy Career training program. As part of the first cohort of the Career training and career expo, Dereja has rolled out the first ever Career expo as of August 27th 2020.
Dear AASTU 2012 Prospective graduates, please exploit the Career training and career opportunities.
See the attached poster !
ቀኑ ደረሰ!!

ደረጃ ዶትኮም ለ2012 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ከስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ጋር በመተባበር, ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን የገንዘብ ድጋፍ በማግኘት, ቨርቹዋል የስራ አውደ ርዕይ ነሀሴ 21, 2012 ላይ አዘጋጅቱአል::

ቨርቹዋል የስራ አውደ ርዕዩ ላይ #ከ100 በላይ ድርጅቶች, #ከ5000 በላይ ተመራቂ ተማሪዎች #ከ10 የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የሚሳተፉ መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራችኃለን::

መሳተፍ ለሚፈልግ የ2012 ተመራቂ ተማሪዎች ይህን ደህረ ገፅ በመጫን መመዝገብ ይችላል::

https://lnkd.in/dgNC5GA

ለበለጠ መረጃ
CareerExpo.Dereja.com
ማስታወቂያ
..................///.......
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግንቦት 28 ቀን 2012 ዓ.ም በጀማሪ ኤሌክትሪካል እና ሜካኒካል መሃንዲስ የስራ መደቦች ላይ አወዳድሮ ለመቅጠር ማስታወቂያ ማውጣቱ እና አመልካቾችም በተቀመጠው መስፈርት በኦን ላይን መመዝገባቸው ይታወቃል፡፡

ስለሆነም የመመረቂያ ነጥባቸው ለኤሌክትሪካል መሃንዲስ 3.67 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለሜካኒካል መሃንዲስ 3.69 እና ከዚያ በላይ ለፈተና የተመለመሉ ሲሆን የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሚያዘጋጀው ፈተና ላይ ነሐሴ 19 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ መታወቂያችሁን በመያዝ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://www.eep.com.et/wp-content/uploads/2020/08/Mechanical-Enginnering-Applicants-name.pdf

https://www.eep.com.et/wp-content/uploads/2020/08/Electrical-Engineering-applicants-name.pdf
አስቸኳይ ማስታወቂያ ለ AASTU 2011 Electrical Engineering(Communication Stream) ተመራቂዎች በሙሉ:

ኤዶምያስ ኢንተርናሽናል ኃ.የ.ግ.ማ ከላይ በተጠቀሰው የትምህርት መስክ የተመረቃችሁና መመረቂያ ነጥባችሁ ከ 2.7 በላይ የሆናችሁ ስራ ፈላጊዎች እስከ ነሀሴ 19 ከቀኑ 11:00 ድረስ ሙሉ ስም: የትምህርት መስክ: የመመረቂያ ነጥብና ስልክ ቁጥራችሁን በ 0911747371 እንድትልኩልን እናሳስባለን።
2 ቀናት ብቻ!!

- የእርስዎን CV ያዘጋጁ
- እየተሳተፈ ያለው ማን እንደሆነ ይመልከቱ
- በተቻለ መጠን እየተሳተፉ ያሉትን ድርጅቶች በቂ መረጃ ይሰብስቡ
- ሊጠይቋቸው የሚፈልጓቸውን ጥያቄዎች ዝርዝር ይጻፉ
Jobs Creation Commission - Ethiopia Mastercard Foundation Ethiojobs.net

#Dereja
#Virtualcareerexpo
#Findyournextstep
Dear AASTU 2011 E.C graduates we have some available Graduate internship spots in the following areas:
1. Mechanical Engineering
2. Electrical Engineering
3. Computer Science/ Software Engineering.

Hence, please text your full name, study background and phone # through 0911747371 upto saturday 05/09/2020 to participate in the opportunity.

Note: The opportunity is only for AASTU graduates.
Wish you a year of optimization !
Dr Avinash Mahadevrao Potdar has developed a project where AASTU 2011 graduates who have not secured employment so far will take part in an EARN And LEARN Program of Community Service.
The benefits of participating in the program are a threefold:
1. Serve the community
2. Learning opportunity
3. Earning opportunity.

Hence, interested 2011 AASTU gradustes who have not secured employment so far can send their application through:

avinash.mahadevrao@aastu.edu.et
Developer Student Clubs Presents
Virtual INFO SESSION 2020

"Bridging the gap between theory and practice."

👩‍🏫 Learn more about DSC

🔊 Inspiring Speaker Sessions with
solomon Mulugeta Kassa(host of Tech talk with Solomon)
Selam Gano ( an MIT graduate working on robotics)
Nathan Damtew (founder and CEO of beblocky)
Muhammad Auwal Samu (from Google developers)

📚 💻 Explore Resources

🎁 Enjoy Opportunities 🎁

🗓 Saturday, October 24

11:45 local time

Since we only have limited spots get your ticket here http://bit.ly/DSCETHInfosession

👨‍💻 🧑‍💻BE PART OF THE TECH COMMUNITY 🧑‍💻👩‍💻