AASTU-Career Development Center
984 subscribers
120 photos
1 video
43 files
73 links
Aspires to create a proactive , career oriented and resourceful AASTU community!
Download Telegram
555A4167.JPG
5.1 MB
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የሙያ ማበልፀጊያ ማዕከል አዘጋጅነት፣ በአመራርነት ላይ ላሉ የተማሪዎች ህብረት እና የክበባት አባላት፣ ከነሐሴ21-23/2013ዓ.ም የቆየ "የአመራርነት ጥበብ እና የቡድን ስራ" ስልጠና ተሰጠ።
ስልጠናው የተማሪዎችን አደረጃጀት አቅም ለመገንባት ያለመ ሲሆን፣ተመሳሳይ ስልጠናዎችን ለብዙሀኑ ተማሪ ለማዳረስና፣ የተማሪዎችን የሙያ ተወዳዳሪነት፤ ስራ ፈጣሪነትና፣ ሁለንተናዊ ስብዕና ለመገንባት ፤የአዕምሮ ውቅር፣ የአመራርነት ጥበብ፣ የስራ ፈጠራ ክህሎት፣ የስራ ተወዳዳሪነትና እና መሰል ክህሎቶች ላይ ያተኮሩ ስልጠናዎች በስፋት እንደሚዘጋጁ ተገልጿል።
Top urgent

Are you graduating this year from AASTU?

Don't you want to stand out of the crowd when you graduate? If so, apply for Dereja Academy Accelerator program to develop your personal and professional skills that will help you when you enter the professional world.

♨️They are coming to our campus 👉🏼tomorrow September 01/2021!!! Let you meet them at 👉🏼10 pm local time on 👉🏼Red Carpet. Make sure that arranging your schedule.

Take the orientation and apply! It is life changing

#Dereja
#Findyournextstep
#YoungAfricaWorks
ውድ የ 2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲያችን የተማሪዎች የሙያ ማበልፀጊያ ማዕከል እንደወትሮው ሁሉ እናንተን ለስራው አለም ዝግጁ ለማድረግ የሚያስችሉ የሙያ ክህሎቶች ስልጠናና የCV እና የስራ ቃለመጠይቅ ዝግጅት ማማከር( Clinic services) አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው። በመሆኑም ከታች በተያያዘው Google form በመመዝገብ በቀረበው መርሀ ግብር መሰረት ስልጠናውን እንድትከታተሉ እያሳሰብን ፤ በጥቅምት 2014 መጨረሻ ሳምንት ከ ethiojobs.com ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ በምናዘጋጀው የስራ አውደ ርዕይ ላይ ለመሳተፍ ስልጠናውን እና የምክር አገልግሎቱን ማጠናቀቅ የግድ እንደሚል ለማሳሰብ እንወዳለን።

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd7y2jga23EbdOOldSdzsYD4LfgROfBJOK26w83GXUxYQdZ1A/viewform?usp=sf_link
ውድ የ 2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ለ employability skills ስልጠና በላክነው Google form መሰረት በርካታ ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን ብዙዎች ደግሞ በየዲፓርትመንት ከደለደልነው መርሀግብር በተጨማሪ አማራጭ እንዲሰጥ በጠየቁን መሰረት ይህንን ለማስተናገድ አዲስ Google Form ስለላክን ቀደም ብለው የተመዘገቡትን ጨምሮ ሁላችሁም ከታች በተሰጠው Link እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfF2cV6fg8iACvYg5KMCSPDR-bifGiuNH2DRi7c5vVIZtexew/viewform?usp=sf_link
Notice!!!!

ለ employability skills ስልጠና በላክነው Google form መሰረት በመጀመሪያው ዙር (አርብ መስከረም 07-ቅዳሜ መስከረም 08/2014) ስልጠናውን ለመከታተል የተመዘገባችሁ ተመራቂዎች ነገ አርብ ከጠዋቱ 2:30 በRed Carpet አዳራሽ እንድትገኙ እያሳሰብን እስካሁን ያልተመዘገባችሁ እና በነገው ስልጠና መካፈል የምትፈልጉ ሰልጣኞችም መምጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

NOTE:

ሰርተፊኬት ለመውሰድ ስልጠናውን ሙሉ በሙሉ መከታተል እንደሚገባ እናሳስባለን!!!