AASTU-Career Development Center
984 subscribers
120 photos
1 video
43 files
73 links
Aspires to create a proactive , career oriented and resourceful AASTU community!
Download Telegram
555A4167.JPG
5.1 MB
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የሙያ ማበልፀጊያ ማዕከል አዘጋጅነት፣ በአመራርነት ላይ ላሉ የተማሪዎች ህብረት እና የክበባት አባላት፣ ከነሐሴ21-23/2013ዓ.ም የቆየ "የአመራርነት ጥበብ እና የቡድን ስራ" ስልጠና ተሰጠ።
ስልጠናው የተማሪዎችን አደረጃጀት አቅም ለመገንባት ያለመ ሲሆን፣ተመሳሳይ ስልጠናዎችን ለብዙሀኑ ተማሪ ለማዳረስና፣ የተማሪዎችን የሙያ ተወዳዳሪነት፤ ስራ ፈጣሪነትና፣ ሁለንተናዊ ስብዕና ለመገንባት ፤የአዕምሮ ውቅር፣ የአመራርነት ጥበብ፣ የስራ ፈጠራ ክህሎት፣ የስራ ተወዳዳሪነትና እና መሰል ክህሎቶች ላይ ያተኮሩ ስልጠናዎች በስፋት እንደሚዘጋጁ ተገልጿል።