Notice!!!!
ለ employability skills ስልጠና በላክነው Google form መሰረት በሶስተኛው ዙር (ረቡዕ መስከረም 12-ሀሙስ መስከረም 13/2014) ስልጠናውን ለመከታተል የተመዘገባችሁ ተመራቂዎች ነገ ረቡዕ ከጠዋቱ 2:40 በRed Carpet አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን።
NOTE:
ሰርተፊኬት ለመውሰድ ስልጠናውን ሙሉ በሙሉ መከታተል እንደሚገባ እናሳውቃለን!!!

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የሙያ ማበልፀጊያ ማዕከል Dereja.com ጋር በመተባበር ለ2013 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች ያዘጋጀው ሁለተኛው ዙር የሙያ ክህሎቶች እና የስራ አፈላለግ ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ። ከመስከረም 10-11/2014ዓ.ም ለሁለት ቀናት በተሰጠው በዚህ ስልጠና ፤ የ21ኛው ክፍለ ዘመን የሙያ ክህሎቶች፣ የስራ ዕሴቶች፣ የሙያ ግቦችና የስራ ማፈላለግ ስልቶች የተካተቱበት ሲሆን፤ ሰልጣኞች የየራሳቸውን የክህሎት፣ የድክመትና ጥንካሬ ኦዲት ለመስራት ችለዋል። በስልጠናው የስራ ምስለ ቃለመጠይቅ የተከናወነ ሲሆን ሰልጣኞች በአሰልጣኞቻቸው እየታገዙ የስራ ግለ ታሪክ ለማዘጋጀት ችለዋል። ሶስተኛው ዙር ስልጠና ከረቡዕ መስከረም 12-ሀሙስ መስከረም 13/2014 ዓ.ም እንደሚቀጥል ለማወቅ ተችሏል።
Forwarded from Dereja
🔆 Are you a final year student at AASTU? Do you want to find your career path? 🔆
Dereja is here at your campus to help you do all that! We have set up our booth and waiting for YOU! You can find us at Red Carpet, ready to know and apply for Dereja Academy Accelerator Program, and Join the second round Employability skills and Job Readiness Training.
Interested in knowing more about what Dereja Academy has to offer? Check out the article we prepared that outlines the top 6 reasons! Sign up today and find your next step with us!
✨ Article: https://bit.ly/6reasonswhyyoushouldjoinDerejaAcademy
👉🏽 Time : 3:00 Local Time
👉🏽 Venue : Red Carpet
👉🏽 Date : TOMORROW, Sep 22,2021
#Dereja #Findyournextstep #YoungAfricaWorks

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የሙያ ማበልፀጊያ ማዕከል ከDereja.com ጋር በመተባበር ለ2013 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች ያዘጋጀው የሙያ ክህሎቶች እና የስራ ዝግጁነት ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ። ከመስከረም 10-13/2014 ዓ.ም በሁለት ዙር በተሰጠውና ከ430 በላይ ተመራቂዎች በተሳተፉበት በዚህ ስልጠና ፤ የ21ኛው ክፍለ ዘመን የሙያ ክህሎቶች፣ የስራ ዕሴቶች፣ የሙያ ግቦችና የስራ ማፈላለግ ስልቶች የተካተቱበት ሲሆን፤ ሰልጣኞች የየራሳቸውን የክህሎት፣ የድክመትና ጥንካሬ ኦዲት በመስራት የትኩረት አቅጣጫቸውን ለመለየት ችለዋል። ስልጠናው የስራ ምስለ ቃለመጠይቅ እና የማነቃቂያ መድረክን ያካተተ ሲሆን ሰልጣኞች በአሰልጣኞቻቸው እየታገዙ የስራ ግለ ታሪክ ለማዘጋጀት ችለዋል ። በስልጠናው ማጠናቀቂያ አስተያየታቸውን የሰጡ ሰልጣኛች ፣ስልጠናው ከጠበቁት በላይ እንዳረካቸውና በስራ ማፈላለግ ሂደትና ለወደፊት የሙያ ጉዟቸው እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ክህሎቶችን ለመለየት እንደረዳቸው ገልፀዋል።